Ethiopia’s digital ID joins sovereign wealth fund as weekly enrollments reach 1M  – Biometric Update 15:52  

Ethiopia’s digital ID joins sovereign wealth fund as weekly enrollments reach 1M Mar 13, 2026, 3:00 pm EDT | Ayang Macdonald Categories Biometrics News  |  Civil / National ID  |  ID for All Ethiopia is accelerating its efforts to reach 90 million digital ID enrollments this year, with the National ID Program (NIDP) registering an estimated one million people every week. As […]

Ethiopia landslide death toll rises to at least 80 as three-day mourning period declared  – Daily Star 18:45

Ethiopia landslide death toll rises to at least 80 as three-day mourning period declared At least 80 people have died in landslides in Ethiopia, with a three-day mourning period declared as rescue workers continue to recover bodie Zahra Khaliq News Reporter and Laura Hill 22:28, 13 Mar 2026Updated 22:28, 13 Mar 2026 (Image: AP) At least 80 people […]

ቀጥታ,ትራምፕ በኢራኗ ወሳኝ ደሴት ላይ የሚገኝ “እያንዳንዱ ወታደራዊ ዒላማ” መውደሙን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ገጻቸው ላይ “የአሜሪካ ሠራዊት በመካከለኛው ምሥራቅ ታሪክ ውስጥ ከተፈጸሙት እጅግ ከባድ የቦምብ ድብደባዎች አንዱን ፈጽሟል” ሲሉ ከባድ ጉዳት መድረሱን ተናገሩ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

አሜሪካ ተጨማሪ የባሕር ኃይል አባላትን እና የጦር መርከቦችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ልታሰማራ ነው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 14 መጋቢት 2026, 07:51 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ተጨማሪ የአሜሪካ የባሕር ኃይል ወታደሮች እና የጦር መርከቦች ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ይንቀሳቀሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ሁለት ባለሥልጣናት ለቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ለሲቢኤስ ኒውስ አረጋገጡ። ባለሥልጣናቱ እነዚህ አጋዥ ኃይሎች ከባሕር ኃይል ሠራዊት የሚውጣጡ መሆናቸውን የገለፁ ሲሆን፣ አንድ ባለሥልጣን ደግሞ ቡድኑ የሚመራው በጃፓን በሚገኘው ዩኤስኤስ […]

”ልጄን ጠላፊዎች ወደ ገደል ወርውረዋት የዊልቼር ቁራኛ አደረጉብኝ” በሰሜን ሸዋ ታዳጊ ሴቶችን ከቤት እያዋለ ያለው ጠለፋ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 14 መጋቢት 2026, 07:29 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በኦሮሚያ ክልል፣ በሰሜን ሸዋ ዞን በአንዲት የሰባተኛ ክፍል ታዳጊ ተማሪ ላይ የተፈጸመው ድርጊት የአካባቢውን ነዋሪ ከማሳዘን አልፎ ስጋት ውስጥ ከትቶታል። ለዚህም ምክንያቱ ደግሞ በቅርቡ አንዲት የ17 ዓመት ታዳጊ ተጠልፋ ወደ ገደል በመወርወሯ ከሞት ብትተርፍም የጀርባ አጥንቷ ተሰብሮ እጅ እና እግሯን ማዘዝ […]

“ሰርገኛ መጣ. . .” ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት አቅሙ አላት?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 14 መጋቢት 2026, 07:30 EAT የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫን ከመሠረቱ አገር መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት። በአውሮፓውያኑ 1957 የመጀመሪያው የአፍሪካ ዋንጫ ካርቱም ላይ ሲዘጋጅ ተሳታፊ የሆኑት ሦስቱ አገራት ሱዳን፣ ኢትዮጵያ እና ግብፅ ነበሩ። የአፍሪካ ዋንጫ ከሦስት አገራት ተነስቶ አሁን 24 የአፍሪካ አገራት ብሔራዊ ቡድኖችን የሚሳተፉበት ቢሊዮኖች በተለያዩ […]

ትራምፕ መሪዎቿን ከሥልጣን ለማውረድ የሚዝቱባት ኩባ ከአሜሪካ ጋር ድርድር እያካሄደች መሆኑን አረጋገጠች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 14 መጋቢት 2026, 07:41 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የኩባ ፕሬዝዳንት ሚጌል ዲያዝ-ካኔል የካሪቢያን አገራት አሜሪካ ባደረገችው የነዳጅ እቀባ የተነሳ ተጽዕኖዎች እየገጠሟት በመሆኑ፣ የሁለቱን አገራት ልዩነት ለመፍታት መንግሥታቸው ከትራምፕ አስተዳደር ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ተናገሩ። ዲያዝ-ካኔል ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ምንም ዓይነት ነዳጅ ወደ ኩባ አለመግባቱን ተናግረዋል። አርብ ዕለት በአገሪቱ ብሔራዊ […]

የአማራ ክልሉ ፋኖ በአሜሪካ መንግሥት የተገለጸበት “ደረጃ ሦስት የሽብር ቡድን” ምንድነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የአሜሪካ ኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ ሕግ አስፈጻሚ መሥሪያ ቤት “ራሱን የፋኖ አባል አድርጎ” የገለጸን ሰለሞን ቦጋለ የተባለ ግለሰብ ወደ ኢትዮጵያ ማባረሩን አስታውቋል። የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ላይ እየወሰደ ያለውን ጠንካራ እርምጃዎች የሚያስፈጽመው ይህ መሥሪያ ቤት፤ ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ ግለሰቡ […]

Countries most affected by the regional conflict

Geography ·Follow Did you know that tensions and confrontations between Iran and Israel can have ripple effects across much of the Middle East ? Because of political alliances, proxy conflicts, military presence, and key energy routes, several countries in the region can be affected economically, militarily, and socially. Countries most affected by the regional conflict • […]