አባ ገዳ ጎበና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባል የሆነው ልጃቸ መገደሉን ከማኅበራዊ ሚዲያ መስማታቸውን ተናገሩ
ከ 3 ሰአት በፊት የቱለማ አባ ገዳ የሆኑት አባ ገዳ ጎበና ሆላ ኢሬሶ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባል የሆነው ልጃቸው መገደሉን ከማኅበራዊ ሚዲያ መስማታቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ። ከአንድ ሳምንት በፊት በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን ኮሚዩኒኬሽን መንግሥት ‘ሸኔ’ የሚለው ቡድን አባል ነው ያለው የአባ ገዳ ጎበና ልጅ “ሰላማዊ ሰዎችን ለመግደል ሲንቀሳቀስ እርምጃ ተወስዶበታል” ብሎ ነበር። ይህን የዞኑ […]
የአሜሪካ የስደተኞች ቀውስ ከቴክሳስ ወደ ካሊፎኒያ ድንበር ተሻገረ
ከ 5 ሰአት በፊት በአሜሪካ እና ሜክሲኮ ድንበር ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ድንበር የሚያቋርጡ ሰዎች ቁጥር በካሊፎርኒያ ግዛት በኩል ጭማሪ አሳየ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መድረሻቸውን አሜሪካ ማድረግ የፈለጉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች ከሜክሲኮ በቴክሳስ ግዛት በኩል ወደ አሜሪካ ለመግባት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። አሁን ደግሞ በካሊፎርኒያ ግዛት በኩል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች ወደ አሜሪካ ድንበር ለመሻገር ሲሞክሩ […]
በዩናይትድ ኪንግደም የጥገኝነት ጠያቂዎች ሆቴል ውስጥ የምትኖረው የብስክሌት ሻምፒዮኗ ትርሐስ
ከ 6 ሰአት በፊት ትርሐስ ተስፋይ ኑሮዋን በምዕራብ ለንደን ጥገኝነት ጠያቂዎች በሚኖሩበት ሆቴል ካደረገች አንድ ዓመት ሆኗታል። በኢትዮጵያ የብስክሌት ሻምፒዮናዋ ትርሐስ በትግራይ ጦርነት ምክንያት ከአገሯ ተሰዳ ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ውስጥ ጥገኝነት ጠይቃለች። በምትኖርበት የጥገኝነት ጠያቂዎች ሆቴል ሆናም በግንቦት ወር ለሚካሄደው የለንደን ትልቁ የብስክሌት ውድድር ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ ናት። በዩናይትድ ኪንግደም የዜግነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት እስኪያገኝ ድረስ […]
ታዋቂው ደራሲ ሳልማን ሩሽዲ በስለት ተወግተው ዐይናቸውን ያጡባትን ዕለት ሲያስታውሱ
ከ 6 ሰአት በፊት ታዋቂው ደራሲ ሰር ሳልማን ሩሽዲ ከሁለት ዓመት በፊት የገጠማቸውን ለቢቢሲ የገለጹት ቀዝቀዝ ባለ መንፈስ ነው። በዕለቱ መድረክ ላይ በስለት ተወግተዋል። ደራሲው የቡከር ተሸላሚው ለመሆን የበቁ ስመ ጥር ናቸው። በዕለቱ በተፈጸመባቸው ጥቃት ዐይናቸው ላይ ከፉኛ ጉዳት እንደደረሰበቻው ያስታውሳሉ። ያ ሁኔታ እስከ ዛሬም ድረስ ያንገበግባቸዋል። “የምሞት መስሎኝ እንደነበር ትዝ ይለኛል። እንደ ዕድል ሆኖ […]
ረሃብ ባንዣበበባት ሱዳን ከጦርነቱ ከሚሸሹ ሰዎች የሚሰሙ የግድያ እና የመደፈር ታሪኮች
ከ 6 ሰአት በፊት በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እያለፉ የሚገኙ ዜጎች መደፈር፣ የጎሳ ጥቃት እና በየጎዳናው ላይ ግድያ እየገጠማቸው መሆኑን ለቢቢሲ ምስክርነታቸውን ገልጸዋል። ግጭቱ አገሪቱን “በቅርብ ጊዜ ታሪኳ ውስጥ ከታዩት አስከፊ የሰብዓዊ ቀውስ አዘቅት አንዱ ውስጥ ከቷታል” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። በዓለም ላይ ትልቁን የረሃብ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችልም ተናግረዋል። በአገሪቱ ምዕራባዊ […]
የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዩክሬን 61 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ አዋጅ አፀደቀ
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከወራት ክርክር በኋላ ለዩክሬን በርካታ ቢሊዮን ዶላሮች ወታደራዊ እርዳታ ለማድረግ ውሳኔ አሳልፏል። በኮንግረሱ ብዙ ተቃውሞ ገጥሞት የነበረው ይህ የ61 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ዩክሬን ራሷን ከሩሲያ ወረራ ለመመከት ያግዛታል ተብሏል። አሁን ድጋፉ ‘መቼ’ ነው ለዩክሬን የሚደርሰው የሚለው ጥያቄ መነጋገሪያ ሆኗል። ምናልባትም በቀናት ውስጥ እርዳታው ለዩክሬን መድረስ […]
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል በሕግ አምላክ ይላል
ተሟገት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል በሕግ አምላክ ይላል አንባቢ ቀን: April 21, 2024 በገነት ዓለሙ የአገራችንን ሰላም፣ የመላውን ዓለም ሰላም ጭምር የሚፈታተነውና አደጋ ላይ የጣለው ልዩ ልዩነታችን በጭራሽ አይደለም፡፡ ሕመማችን፣ ጠንቀኛው በሽታችን ራሱ ልዩ ልዩነታችን ቢሆን ኖሮማ የዓለም አቀፋዊ የሰብዓዊ መብታችንና ነፃነታችን ሕጎች በልዩ ልዩነታችን ልክ በነፃ እንድንደራጅ፣ በዚያው ልክ የተለያዩ አመለካከቶችን በነፃነት እንድንገልጽ ባልፈቀዱ፣ ባልደነገጉ፣ […]
‹‹ሐሳብ ማቅረብ ባልተገባ መንገድ የሚያስበይን ከሆነ እንደ አገር በአጠቃላይ የሳትነው ነገር አለ ብዬ እገምታለሁ›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ
ዮናስ አማረ April 21, 2024 ‹‹ሐሳብ ማቅረብ ባልተገባ መንገድ የሚያስበይን ከሆነ እንደ አገር በአጠቃላይ የሳትነው ነገር አለ ብዬ እገምታለሁ›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ቆይታ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ‹‹እርስዎ ንጉሥ ነዎት ወይስ ጠቅላይ ሚኒስትር?›› የሚል ጥያቄ እንዳቀረበች በሰፊው ሲወራ ሰንብቷል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ያደረጉት የቅርቡ የግማሽ […]
ከኢህአፓ ዋና ፀሃፊ ደስታ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ ” የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ብር አልሰርቅም ፖለቲካ ” አሻም ወቅታዊ | አሻም_ቲቪ
Asham TV | አሻም ቲቪ
የመጨረሻው የአገር መሪ ፤ ”ዮጎዝላቪያ እንዴት ፈረሰች እያሉ…” ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይ | ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም