ኮንጎ የአማጽያኑን አመራሮች በማሰር ለሚያግዘኝ 5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት እሰጣለሁ አለች
ከ 3 ሰአት በፊት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት በአብዛኛው የአገሪቱን ምስራቃዊ ክፍል የተቆጣጠሩት አማጽያን ሶስት አመራሮች በቁጥጥር ስር ለማዋል እገዛ ለሚያደርግ አካል የ5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት አቅርቤያለሁ አለ። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምርጫ ኮሚሽን ኃላፊ የነበሩት ኮርኔይ ናንጋ የኤም23 አማጺ ቡድንን ጨምሮ ሌሎች ታጣቂዎችን አጣምሮ የያዘውን የኮንጎ ሪቨር አሊያንስ ይመራሉ። መሪው በቁጥጥራቸው ስር ካሉ ከተሞች በአንዷ […]
እስራኤል የመላ ጋዛ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንዲቋረጥ አዘዘች
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በመላው ጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ሰጠች። የአገሪቱ የኃይል ሚኒስትር ሐማስ ቀሪ ታጋቾችን እንዲለቅ ጫና ለመፍጠር በሚል ይህ እርምጃ እንደተወሰደ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ኤሊ ኮኸን ይህንን ያስተላለፉት እስራኤል ከሁለት ሚሊዮን በላይ ህዝብ በሚኖርባት ጋዛ ማንኛውንም የእርዳታ አቅርቦት ካቋረጠች ከአንድ ሳምንት በኋላ ነው። “ታጋቾቹን ለማስመለስ እንዲሁም በጦርነቱ ማግስት ሐማስ በጋዛ […]
ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች ስደተኞች ‘በውሻ እየተሳደዱ’ ወደ ፖላንድ የሚያቋርጡበት አደገኛው ጫካ
ከ 5 ሰአት በፊት ዓይን አፋሩ እና በዝግታ የሚናገረው ኢትዮጵያዊው ዳዊት (ስሙ ተቀይሯል) በፓላንድ በሚገኝ መናፈሻ ውስጥ ነው ቢቢሲ ያገኘው። ዳዊት ራሱን ከፖላንድ ቅዝቃዜ ለመከላከል ቢጫ እና ጥቁር ባለ ፀጉር ኮት ለብሷል። ከአገሩ የወጣው ከግዳጅ ውትድርና ለማምለጥ ብሎ መሆኑን የሚናገረው ዳዊት በሩሲያ እና በቤላሩስ አድርጎ ወደ ፖላንድ ለመምጣት ለደላሎች ሰባት ሺህ ዶላር መክፈሉን ይናገራል። ከአውሮፓውያኑ […]
የሰሜን ኮሪያ መረጃ መንታፊዎች ከዘረፉት 1.5 ቢሊዮን የክሪፕቶ ገንዘብ 300 ሚሊዮን ዶላር በጥሬ ማውጣታቸው ተነገረ
ከ 2 ሰአት በፊት ለሰሜን ኮሪያ አገዛዝ እንደሚሰሩ የሚታመኑ መረጃ መንታፊዎች ከዘረፉት 1.5 ቢሊዮን ዶላር የበይነ መረብ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) 300 ሚሊዮን ዶላሩን በጥሬ ማውጣታቸው ተነግሯል። ላዝረስ ቡድን እየተባሉ የሚጠሩት መንታፊዎች ከሁለት ሳምንት በፊት ባይባይት ከተባለ የበይነ ገንዘብ ኩባንያ ትልቅ የዲጂታል ገንዘብ መዝረፋቸው ታውቋል። ባለፈው የካቲት 14 ወንጀለኞች ከባይባይትን አቅራቢ በሚስጥር የገንዘብ ዝውውሩን በመመንተፍ ድርጅቱ […]
በትራምፕ የካቢኔ ስብሰባ በኢላን መስክ ላይ የተነሳው ቅሬታ እና የተሰጠው ሥልጣን መቀነስ
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሚኒስትሮቻቸውን ሰብስበው በአገሪቱ ውስጥ እና በመላው ዓለም እያነጋገረ ባለው በኢላን መስክ እና የመንግሥት ወጪን እንዲሁም ሠራተኞችን ለመቀነስ በወሰደው እርምጃ ላይ ተወያይተዋል። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ውይይት የሞቀ እንደነበረ አመልክተዋል። ኒው ዮርክ ታይምስ እንደዘገበው በስብሰባው ላይ መስክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ በስቴት ዲፓርትመንት ውስጥ የሚጠበቀውን ያህል ሠራተኞችን […]
የካናዳ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአሜሪካ ጋር የተጀመረውን የንግድ ጦርነት ለማሸነፍ ቃል ገቡ
ከ 4 ሰአት በፊት ጀስቲን ቱሩዶን ለመተካት ያሸነፉት ቀጣዩ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ አለመረጋጋት የገጠማትን አገር ሲረከቡ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር አገራቸው የገባችውን የንግድ ጦርነት ለማሸነፍ ቃል ገብተዋል። የቀድሞው የብሄራዊ ባንክ ገዢ ሦስት የሊበራል ፓርቲ ተቀናቃኞቻቸውን በማሸነፍ የሥራ መልቀቂያ ያስገቡትን ጀስቲን ቱሩዶን ይተካሉ። የ59 ዓመቱ ማርክ ካርኒ ድላቸውን ተከትሎ ባደረጉት ንግግር ካናዳ ላይ ታሪፍ የጣሉትን […]
Cold Chain Infrastructure Expansion Set to Improve Digalu Tijo’s Health Service Among Other Vulnerable Communities – Africa CDC (Press Release) 11:17
News / Stories In Ethiopia, maintaining the potency of life-saving vaccines is a huge challenge, especially in rural communities and those affected by conflict, where cold chain infrastructure is generally weak. It was the order of the day for one of Ethiopia’s 3,706 public health centers and 17,561 health posts, the Sagure Health Center in Digalu Tijo district, […]
“War in Amhara Region Deliberately Planned to Weaken Amhara,” Says Ethiopia’s Former FM Gedu Borkena 23:50
Saturday,8 March 2025 The war in the Amhara region has been underway for over a year and half Borkena Toronto – The war in the Amhara region of Ethiopia was “deliberately planned to weaken Amhara,” says Gedu Andargachew, former Foreign Affairs Minister of Ethiopia and former President of the region. He was seen as one of […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግስት ማሻሻያ ላይ አቤቱታ ያቀረቡ የክልል ምክር ቤት አባል ታሰሩ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 9, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) ተመራጭ የሆኑት አቶ ዮሐንስ ተሰማ ዛሬ እሁድ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ተኩል ገደማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ባለቤታቸው እና የፓርቲው ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። አቶ ዮሐንስ በቁጥጥር ስር ከመዋላቸው አስቀድሞ፤ “የጉዞ እግድ እንደተጣለባቸው” ተነግሯቸው ከአሶሳ አየር ማረፊያ እንዲመለሱ መደረጋቸውንም ምንጮቹ ተናግረዋል። አቶ ዮሐንስ ዛሬ […]
የመከላከያ አቅሞችን የምናጎለብተው “ለመዋጋት አይደለም” – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 9, 2025 ኢትዮጵያ የመከላከያ አቅሟን የምታጎለብተው “ትናንሽ አቅም ይዘው ለሚሳሳቱ ኃይሎች ብዙ ጊዜ [ሰጥተው] እንዲያስቡ ለማስቻል” እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “እነዚህን አቅሞች የምናጎለብተው ለመዋጋት አይደለም። ውጊያን ለማስቀረት ነው” ብለዋል። አብይ ይህን ያሉት “ስካይ ዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ” የተባለ የሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ማምረቻ ትላንት ቅዳሜ የካቲት 29፤ 2017 በመረቁበት ወቅት በሰጡት ገለጻ […]