New moves to spur financial inclusion in Central, East Africa – Biometric Update
Apr 1, 2024, 11:04 am EDT Ayang Macdonald CATEGORIES Biometrics News | Financial Services | ID for All Two events – a workshop in Central Africa and a partnership deal in East Africa – recently happened with the goal of extending financial inclusion services to underserved people in these two regions of Africa, and even beyond. Relatedly, a recent World […]
World Bank study reveals high temperatures linked to lower exam scores in Ethiopia – Down to Earth
AFRICA Students exposed to higher temperatures during the school year, particularly on exam days, tend to perform worse than their cooler-climate counterparts By Ngala Killian Chimtom Published: Monday 01 April 2024 Photo: iStock There is a growing understanding of how global warming induced by climate change wreaks havoc in every aspect of vulnerable populations. The crisis […]
Ethiopia to repatriate 70,000 nationals from Saudi Arabia – AfricaNews
For illustration purposes: Ethiopians sit as they watch the parade in Addis Ababa’s Maskal Square, on Sunday May 28, 2000. – Copyright © africanews AP Photo/Pier Paolo Cito By Rédaction Africanews and AP ETHIOPIA Ethiopia will repatriate some 70,000 of its nationals living in Saudi Arabia starting early April. State Minister Birtukan Ayano said the repatriation, the […]
United States Agency for International Development (USAID) Launches New Empowered Communities Program to Help Ethiopians Take Charge of their Health
Source: U.S. Embassy in Ethiopia The $35 million dollar project is designed to ensure that all community members, including the most marginalized, have access to Reproductive, Maternal, Neonatal, Child and Adolescent services ADDIS ABABA, Ethiopia, April 1, 2024/APO Group/ — The United States launched a new program that will engage Ethiopian communities in health-related decision-making, to […]
አዲስ አበባ የዐማራ ተወላጆች ቤት ላይ ኦፕሬሽን ሊሰራ ነው
April 1, 2024 – Zemedkun Bekele ይሄም አስቸኳይ ነውለአዲስ አበባ ዐማሮች…! “…ዛሬም በድጋሚ ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ፋኖዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚታሰብትና፣ የጦር መሳሪያ ይኖራቸዋል ተብለው የሚገመቱ የዐማራ ተወላጆች ቤት ላይ በድጋሚ ኦፕሬሽን ይሠራል ብለዋል። “…ዛሬ ሌሊትም የአዲስ አበባ ዐማሮች ቤት በኦሮሙማው አራዊት ይበረበራል። ወርቅ፣ የከበረ ማዕድን፣ የውጭ ሀገር ገንዘብም ከተገኘ ይዘረፋል። ውድ ውድ ሞባይልም ይነጠቃል። • ሁለት […]
አብይ አሕመድ በፋኖ መሸነፉ እና ሹመት መስጠቱን ቀጥሏል
April 1, 2024 – Konjit Sitotaw በአማራ ክልል ባንዳንድ አካባቢዎች በመንግሥት ወታደሮች እና በፋኖ ሚሊሺያዎች መካከል ግጭቶች ቀጥለዋል። በተለይ በጎንደር ከተማ ባንዳንድ ክፍለ ከተሞች እንዲኹም በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በደሃና ወረዳ በርካታ አካባቢዎች በኹለቱ ወገኖች መካከል ውጊያ መካሄዱን ዋዜማ ከምንጮች ተረድታለች። ሰሞኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረው ውጥረት ሳቢያ፣ ባሕርዳር እና ደብረማርቆስ […]
ጠቅላዩ በመንግስታዊ ፓርቲዎች ሲወደሱ የዋሉ ሲሆን 13 ፓርቲዎች ቢለመኑም በመወድሰ አብይ ስብሰባ አልተገኙም
April 1, 2024 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ከአገር ዓቀፍና ከክልላዊ ፓርቲዎች ጋር መወያየታቸውን አስታውቀዋል። የውይይቱ ዓላማ ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶችና ትችቶችን ማሰባሰብና ለፖሊሲ ግብዓት አስፈላጊ የኾኑ እርማቶችንና ማስተካከያዎችን መለየት እንደነበር ዐቢይ ገልጸዋል። በውይይቱ እንዲገኙ ጥሪ ከቀርበላቸው 60 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ውስጥ የፓርቲዎች ኮከስ አባላት […]
የእስራኤል ወታደሮች ከፈራረሰው የጋዛ ትልቁ ሆስፒታል ከሁለት ሳምንት በኋላ ለቀው ወጡ
1 ሚያዚያ 2024, 15:17 EAT የእስራኤል ጦር ኃይል ለሁለት ሳምንታት ያህል በጋዛው አል-ሺፋ ሆስፒታል ላይ ወረራ ካካሄደ በኋላ አብዛኛውን የህክምና ተቋሙን ክፍል ለቆ መውጣቱ ተገለጸ። በሆስፒታሉ ላይ ከተካሄደው ወረራ እና ጥቃት በኋላ የጋዛው ሆስፒታል ሕንፃ አፅሙ ቀርቶ ታይቷል። የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት እንደገለጸው ወታደሮቹ በመቶዎች የሚቆጠሩ “ሽብርተኞችን” ገድለዋል እንዲሁም በቁጥጥር ሥር አውለዋል። ሠራዊቱ “በሆስፒታሉ ዙሪያ” የጦር […]
የሶማሊያ እና ፑንትላንድ ፖለቲካዊ እሰጣ ገባ መነሻው ምንድን ነው?
1 ሚያዚያ 2024, 12:15 EAT ከፊል ራስ ገዝ የሆነችው የሶማሊያዋ ግዛት ፑንትላንድ ሞቃዲሾ ለሚገኘው ለሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ትሰጥ የነበረውን እውቅና ማንሳቷ ይታወሳል። ፑንትላንድ መንግሥት ካቢኔ ቅዳሜ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በፌደራል መንግሥቱ ተቋማት ላይ መተማመን የለኝም፤ ለአገሪቱ መንግሥት ትሰጥ የነበረውን ዕውቅና ማንሳቱን አስታውቋል። ይህ የፑንትላንድ አስተዳደር ውሳኔ የተሰማው የሶማሊያ መንግሥት ፓርላማ ብዙ ባወዛገበ ሂደት […]
አሜሪካውያን የደኅንነት ሠራተኞችን ዒላማ ከሚያደርገው ‘ሃቫና ሲንድረም’ ጀርባ ሩሲያ አለች ተባለ
1 ሚያዚያ 2024, 13:35 EAT አሜሪካውያን የደኅንነት ሠራተኞችን ዒላማ የሚያደርግ ነው ከተባለው እና ‘ሃቫና ሲንድረም’ ተብሎ ከሚጠረው ህመም ጀርባ ሩሲያ ስለመኖሯ አንድ ሪፖርት አመለከተ። ይህ ለዓመታት ምንነቱ ሳይታወቅ የቆየው ህመም የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን፣ የኤፍቢአይ እና ሲአይኤ ባልደረቦችን ሲያጠቃ ቆይቷል። ትኩረቱን ሩሲያ ላይ አድርጎ የሚሠራው ዘ ኢንሳይደር የተባለ የዜና ድረ-ገጽ፣ ዴር ስፒግል የተባለ የጀርመን ጋዜጣ እና 60 […]