የአማራ እና ትግራይ ክልሎች በሚወዛገቡበት ራያ አላማጣ በተከሰተ ግጭት የሰዎች ሕይወት ጠፋ
27 መጋቢት 2024 የአማራ እና ትግራይ ክልሎች ይገባናል በሚሉት የራያ አላማጣ ወረዳ ሰኞ ዕለት በተከሰተ ግጭት የአራት ሚሊሻዎች ሕይወት መጥፋቱን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ተናገሩ። መጋቢት 16/2016 ዓ.ም. በተፈጠረው ግጭት ከሞቱት በተጨማሪ ሌሎች አስራ ሁለት ሰዎች ደግሞ ቀላል እና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው አስተዳዳሪው አቶ ሞላ ደርበው ለቢቢሲ ገልጸዋል። የትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሃብቱ ኪሮስ […]
የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከታጣቂዎች ጋር ለመነጋገር “የሰላም መንገድ” አመቻቻለሁ አለ
ከ 5 ሰአት በፊት “እጅግ መሠረታዊ በሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ላይ አካታች ምክክሮችን በማካሄድ የተሻለ አገራዊ መግባባትን መገንባት”ን ሰንቆ የተቋቋመው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሥራውን ከጀመረ ድፍን ሁለት ዓመታት አልፈዋል። በእነዚህ ጊዜያትም ኮሚሽኑ ሥራዎቹን ‘ቅድመ ዝግጅት፣ ዝግጅት እና የምክክር ምዕራፍ’ በሚል ከፋፍሎ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል። ከትግራይ ክልል ውጪ እና ግጭት ባለባቸው የአማራ እና የኦሮሚያ ክልልች አንዳንድ […]
በዩኬ መምህራኖቻቸውን የሚማቱ ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ
ከ 1 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ከአምስት መምህራን ቢያንስ አንዳቸው በተማሪዎቻቸው መመታታቸውን ቢቢሲ ያደረገው የዳሰሳ ጥናት አስታወቀ። በመማር ማስተማሩ ሂደት ከተማሪዎች ጋር “መቋጫ የሌለው ትግል እናደርጋለን” ሲሉም ባህርያቸው እየከፋ መሆኑንም አንድ መምህር ለቢቢሲ ገልጸዋል። ተማሪዎች ወንበር መወርወር፣ ምራቅ መትፋት እና ስድብ መሳደብ በተደጋጋሚ የሚያደርጓቸው ክስተቶች ናቸው ብለዋል። በተለይም ከኮቪድ ወረርሽኝ ወዲህ ተማሪዎች እርስ በርስም ሆነ […]
በፈረንሳይ መምህሯ ላይ ሀሰተኛ ውንጀላ አቅርባለች የተባለች ሙስሊም ታዳጊ ልትከሰስ ነው
ከ 4 ሰአት በፊት በፈረንሳይ ትምህርት ቤት ውስጥ አንዲት ሙስሊም ታዳጊ “መምህሬ የጸጉር መሸፈኛ ጨርቄን እንዳወልቅ ጥቃት አድርሶብኛል” ስትል ያቀረበችው ውንጀል ሀሰተኛ ነው ያለው መንግሥት ታዳጊዋን እንደሚከስ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ። መምህሩ በፈረንሳይ ህግ መሰረት ተማሪዋ ትምህርት ቤት ወስጥ መሸፈኛውን እንድታወልቅ ከመንገር በዘለለ ያደረሰው ጥቃት እንደሌለ ተገልጿል። በዚህ ምክንያት በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጩ ዛቻዎችን ተከትሎ መምህሩ […]
የጊኒ ቢሳው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ልጅ መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ የሄሮይን ዝውውርን ይመራ ነበር ተባለ
ከ 4 ሰአት በፊት የጊኒ ቢሳው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ልጅ በአገሩ መፈንቅለ መንግሥት ማካሄድ ይችል ዘንድ አለም አቀፍ የአደንዛዥ ዕጽ ዝውውርን ይመራ ነበር ተባለ። ግለሰቡ ሄሮይን የተባለውን የአደንዛዥ ዕጽ ዝውውር ሽያጭንም በመምራት የአሜሪካ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ሆኖ አግኘቸዋለሁ ብሎም የስድስት ዓመት እስር ፈርዶበታል። የ52 ዓመቱ ማላም ባካይ ሳንሃ ከአደንዛዥ ዕጽ ዝውውር የሚገኘውንም ገንዘብ በመፈንቅለ መንግሥት የጊኒ […]
15,000 Ethiopians willingly return free money gotten from Commercial Bank glitch – Nairametrics
By Michael Ndu-Okeke in Financial Services, Sectors Commercial Bank of Ethiopia 15,000 Ethiopians, mostly youths have returned the money they withdrew from Ethiopia’s largest commercial bank following a system glitch that allowed customers to withdraw more money than they had in their bank accounts. According to AP news, the Commercial Bank of Ethiopia (CBE) said it has recouped […]
Emirates and Ethiopian Airlines collision at 37,000ft averted by Somaliland ATC – Simple Flying
BY TATENDA KARUWA Two aircraft were involved in another near miss while flying over the Horn of Africa. Read update SUMMARY The Somaliland Civil Aviation and Airports Authority (SCAAA) reported that an Emirates Boeing 777 and an Ethiopian Airlines Boeing 737 MAX narrowly avoided collision while flying over Somaliland. This occurred on March 24, about […]
Kenya loses bid to host climate change hub – Business Daily Africa 6
WEDNESDAY MARCH 27 2024 Kenya has opposed the decision by the Santiago Network advisory board, which saw government climate negotiators settle on Geneva, instead of Nairobi, as the headquarters of the Loss and Damage hub. The country describes the decision as ‘very wrong and unfortunate’. According to the United Nations Framework Convention for Climate […]
የጠቅላይ ሚንስትሩ የውይይት መድረኮችና አንድምታው@ethiopiareporter
ሕይወትን ለመቀየር ያለሙ የቁጠባና ብድር ማኅበራት
ምሕረት ሞገስ March 27, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ወ/ሮ ቅድስት ሽመልስ በግሎባል ስተዲስ ኤንድ ኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በፕሮጀክት ማኔጅመንት እንዲሁም በኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ ሠርተዋል፡፡ በኮርፖሬት ፋይናንስ ካናዳ ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ አድቫንስድ ዲፕሎማ አላቸው፡፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ አስተናጋጅነት ለሦስት ዓመታት፣ በኋላም ኤድማርክ ለሚባል የማሌዥያ ኩባንያ ሴልስ ኤጀንት ሆነው ለአራት ዓመታት ሠርተዋል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት […]