Deepening Cooperation: President Touray receives Envoys of Cuba, Angola and Ethiopia in Abuja

Source: Economic Community of West African States (ECOWAS) H.E. Miriam Morales Palmero, Ambassador of the Republic of Cuba to the Federal Republic of Nigeria and ECOWAS discussed cooperation in the health sector and partnership with the West African Health Organisation (WAHO) ABUJA, Nigeria, March 5, 2025 The President of the ECOWAS Commission, H.E. Dr. Omar Alieu […]

Op-ed: Ethiopia’s Maritime Gamble: Seize opportunity with Somaliland’s offer or yield to Somalia’s pressure?

March 6, 2025 By Adam Daud Ahmed Addis Abeba – The Horn of Africa stands at the crossroads of its history. In January 2024, Ethiopia and Somaliland signed a Memorandum of Understanding (MoU) that can dramatically change the geopolitical realities of the region. For Ethiopia, the deal offers something it has lacked for over three decades—direct access […]

ቻይና ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ‘ማንኛውም ጦርነት’ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

ከ 3 ሰአት በፊት ቻይና በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተጣለውን አዲስ የንግድ ታሪፍ በመቃወም ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ማንኛውም ዓይነት ጦርነት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። ትራምፕ በቻይና ምርቶች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ከጣሉ በኋላ ሁለቱ የዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤቶች ወደ ንግድ ጦርነት ለመግባት ተፋጥጠዋል። ቻይና በአሜሪካ የእርሻ ምርቶች ላይ ከ10-15 በመቶ ቀረጥ በመጣል ለዶናልድ ትራምፕ እርምጃ ምላሽ ሰጥታለች። የቻይና […]

ኢሉሚናቲዎች መነሻቸው ከየት ነው? ዓለምንስ በምሥጢር ‘ይቆጣጠራሉ’?

ከ 6 ሰአት በፊት “ኢሉሚናቲዎች በምሥጢር ዓለምን ተቆጣጥረው አዲስ ሥርዓት ሊዘረጉ ነው” የሚለው መላ ምት ለዓመታት ሲሰማ ቆይቷል። የዚህ ሃሳብ መነሻ በአውሮፓውያኑ 1960ዎቹ የነበረ ልብ ወለዳዊ ክስተት ነው። ጀርመን የነበረው ‘ኢንላይትመንት ኢራ’ ወይም የዕውቀት ብርሃን ዘመን ከኢሉሚናቲ መነሻ ጋር ይተሳሰራል። ባቫሪያን የሚባል ምሥጢራዊ ስብስብ ነበር።ይህም እአአ በ1776 ነበር የተጀመረው። የተማሩ ሰዎች ተሰባስበው ሃይማኖታዊ ሥርዓት እና […]

አሜሪካ የታገቱ ሰዎችን በተመለከተ ከሐማስ ጋር ቀጥተኛ ድርድር ማድረጓን ገለፀች

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሃማስ በጋዛ ያገታቸውን ሰዎች እንዲለቅቅ “የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ” ሰጡ። ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ማኅበራዊ ድረ ገጻቸው ላይ በለጠፉት ረዥም ጽሑፍ “እስራኤል የጀመረችውን ለመጨረስ እንዲያስችላት የሚያስፈልጋትን ሁሉ እየላኩ ነው። እኔ ያልኳችሁን የማታደርጉ ከሆነ አንድም የሃማስ አባል አይተርፍም” ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ይህ የተሰማው ዋይት ሐውስ ታጋቾችን በተመለከተ ከሃማስ ጋር ቀጥተኛ ውይይት እያደረገ […]

አውሮፓ “የታሪክ እጥፋት ላይ ትገኛለች” ሲሉ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ

ከ 4 ሰአት በፊት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አውሮፓ “የታሪክ እጥፋት ላይ” እንደምትገኝ በብራሰልስ ለመከላከያ ልዩ ምክር ቤት ለተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች ተናገሩ። ስለ ዩክሬን ጉዳይ ለመምከር የተገናኙት አውሮፓ መሪዎች አገሪቱን ከማስታጠቅ ባሻገር፤ ከአሜሪካ ታገኝ የነበረው እርዳታ እንደሚቋረጥ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተገለጸላትን ኪዬቭ በምን ዓይነት መንገድ ይበልጥ መደገፍ እንደሚችሉ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቭሎድሚ ዜሌንስኪም […]

ከግማሽ ሚሊዮን ዶላር በላይ የተገመቱ ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ የዋጠው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

ከ 5 ሰአት በፊት በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ባለፈው ሳምንት ከግማሽ ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ የተተመነለትን የጆሮ ጌጥ ሰርቋል የተባለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ከመዋሉ በፊት ጉትቻዎቹን መዋጡን ፖሊስ ገለፀ። የኦርላንዶ ፖሊስ የ32 ዓመቱ ጄይታን ጊልደርን በፍሎሪዳ የውድ ጌጣ ጌጦች መሸጫ መደብር ለሆነው ቲፋኒ እና ኩባንያ ሠራተኞች፤ “ፕሮፌሽናል አትሌቶችን” እንደሚወክል በመግለጽ ከዋሸ በኋላ “በርካታ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን […]

የዲሞክራቲክ ኮንጎ ማዕቀብ በሞባይል እና በመኪኖች ዋጋ ላይ ጭማሪ ያስከትላል ተባለ

ከ 6 ሰአት በፊት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኮባልት ማዕድን ላይ ለአራት ወራት የሚፀና የወጭ ንግድ ዕቀባ ጣለች። ይህን ተከትሎ የስልክ፣ ላፕቶፕ እና የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ ላይ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ እንዳይፈጠር ተሰግቷል። የኮባልት ማዕድን ለበርካታ ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ግብዓት ሆኖ ያገለግላል። የዚህ ማዕድን ከፍተኛ አምራች ደግሞ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ናት። ኮባልት ተፈጥሮው ጠንካራ፣ ቀለሙ አብረቅራቂ እና ፈካ […]