በእሥር ላይ የሚገኙ የ14 ሰዎች አቤቱታ
March 23, 2024 – DW Amharic አቶ ዮሃንስ ቧያሌው፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገር ና አቶ ክርስትያን ታደለን ጨምሮ 14 በእሥር ላይ የሚገኙ ሰዎች ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ “አካላዊ ፣ ሞራላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት” እየተፈፀመባቸው መሆኑን ገለፁ። ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት፤ ለጠቅላይ ፍ/ቤትና ለፍትሕ ሚ/ር በእጅ የተፃፈው ደብዳቤ “እገታን፣ ስወራንና ፍትሕ ማጣትን ይመለከታል” ይላል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
የሰላምና የእርቅ ውትወታዎች ለምን ውጤት አልባ ሆኑ?
March 23, 2024 – DW Amharic ከመንግስት ጋር ትጥቅ አንስተው ከሚፋለሙ ኃይሎች ጋር እርቅ እንዲወርድ “ኢትዮጵያ በልጆቿ ትታረቅ” የሚል ሀሳብ ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ አስታወቀ። ከዓመት በፊት 35 ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የሰላም መድረክ እንዲመቻችና አጥፊዎች የሚዳኙበት መድረክ እንዲፈጠር ጠይቀዉ ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኩፍኝ ወረርሽኝ መስፋፋት እና የቀጠፈው ሕይወት
March 23, 2024 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የኩፍን በሽታ መስፋፋት የሰዎችን ህይወት እያጠፋ ስለመሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ዋራ ጃርሶ ወረዳ በስምንት ቀበሌዎች የተከሰተ ወረርሽኙ በአንድ ሳምንት ብቻ ከ50 ያላነሱ ህይወት መቅጠፉ ነው የተነገረው፡፡ በወረርሽኙ ከተጠቁት ደግሞ አብዛኛዎቹ ህጻናት ናቸው ተብሏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትኩረት የሳበው የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ
March 23, 2024 – DW Amharic የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ብራስልስ ለሁለት ቀናት ተካሂዶ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፤ ጉባኤው በተለይ የዩክሬንንና መካከለኛው ምስራቅ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ በደረሰበትና በመጭው ስኔ ወር ከሚካሄደው የአውሮጳ ፓርላማ ምርጫ በፊትም የተካሄደ የመጨረሻ ጉባኤ በመሆኑ ልዩ ትኩረት የተስጠው ነው ተብሏል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ጀመረ
Getachew Shiferaw · ዘመቻውን እንድትቀላቀሉ ተጠይቃችኋል! (ከስር የተያያዘው የጀርመን ድምፅ ራዲዮ ዘገባ ነው!) ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ጀመረ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከአራት ወራት በፊት የታሰረው ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ጀመረ። “የኢትዮ ኒውስ” ዩትዩብ ዜና ማሰራጫ መሥራቹ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር የዋለው […]
ከአዲስ አበባ ማኀበራዊ ንቅናቄ (አማን) የተሠጠ መግለጫ
አዲስ አበባ ማኅበራዊ ንቅናቄ · ሕዝብን ማታለል፣ እንደቀድሞ እየዋሹ መኖር የማይቻልበት ደረጃ ተደርሷል። ከአዲስ አበባ ማኀበራዊ ንቅናቄ (#አማን) የተሠጠ መግለጫ በአዲስአበባ ሳር ቤት አካባቢ በአማንና አራዳ የመንግስት ሠራተኞች ክፍል መጋቢት 11/2016 ዓ.ም በሠራተኞች ማጓጓዣ (public bus) ላይ የተወሰደውን ጥቃት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሊያስተባብል ሞክሯል። ይህ ከማኀበረሰቡ የተነጠለ፣ የሕዝብ ጠላት ለሆነው አገዛዝ ወንበር ጠባቂ የሆነ […]
Ethiopia’s State Bank gives ultimatum to clients who exploited system “glitch” to withdraw money they do not have – Borkena
March 21, 2024 borkena Commercial Bank of Ethiopia (CBE) on Thursday announced an ultimatum-like statement to its clients who are said to have exploited a systemic “glitch” to transfer or withdraw money they do not have in their account. The Bank said that those clients have until Saturday, March 23, to return the money to the nearest […]
Addis Ababa tackles poverty with a solution as big as the problem itself Bloomberg Cities 10:08
Behind the scenes of a bold idea coming to life in an ambitious cities. Addis Ababa Mayor Adanech Abiebie with some of her city’s youngest residents. Photo courtesy Mayor’s Office of Addis Ababa/Facebook MARCH 22, 2024 Listen to This Article There’s something special in the works in Addis Ababa. The Ethiopian capital is taking on poverty […]
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ችግር ተወሰደ የተባለው ገንዘብ ፤በፒያሳ የሚካሄደው የቤቶች ፈረሳ
March 23, 2024 – DW Amharic — Comments ↓ FacebookTwitterEmailShare የማርያም ልጅ « ባንኩም ሊያፍር ይገባል የራሣቸው ያልሆነ ገንዘብ የወሠዱ ግለሠቦችን እጅግ በጣም ሊያፍሩ ይገባል የመንገድ ሾላ አደረገው አንዴ የህዝብ ገንዘብ እያወጣ የሚወስደው ሲሉ ሰውና ምግባሩ ደግሞ « በአደራ የተሰጠውን ገንዘብ በአደራ በጥንቃቄ መያዝ የባንኩ ድርሻ ነው ሚስጥራዊ ቁጥሮች ከራሱ ከባንኩ ሰራተኞች በቀር ተጠቃሚ አያቅም»ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ትምህርት ለመማር እየተማፀኑ ያሉ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች
March 23, 2024 – DW Amharic የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን በ2016 ዓ/ም በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዲማሩ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ናቸው። ይሁንና እስካሁን ትምህርት አለመጀመራቸው እንዳሳሰባቸው በመግለፅ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ይጠይቃሉ። እስካሁን ከሚለከታቸው አካላት ያገኙት ምላሽ ግን በትዕግስት ጠብቁ የሚል ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ