የፖለቲካ ፓርቲዎች የአቶ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ተጣርቶ ይፋ እንዲሆን ጠየቁ

April 14, 2024 – Addis Admas      መንግስት የአቶ በቴ ኡርጌሳን ግድያ በአፋጣኝ አጣር ለህዝብ ይፋ ማድረግ አለበት ሲል ኢዜማ ገለጸ። አቶ በቴ ሃሳባቸውን በግልፅና በሰከነ መንገድ የሚገልፁ፣ ጮክ ብለው እንኳን የመይናገሩና የተረጋጉ በሳል ፖለቲከኛ ነበሩ ያሉት የኢዜማ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፤ በተፈጸመባቸው የግፍ ግድያ በእጅጉ ማዘናቸውን ተናግረዋል።“ግድያቸው ፖለቲካዊ ነው ተራ ግድያ የሚለውን ለመገመት ያስቸግራል ያሉት … … […]

ዓለም የዘነጋቸው እስካሁን አድራሻቸው የማይታወቀው የቺቦክ ሴቶች

ከ 4 ሰአት በፊት ከ10 ዓመታት በፊት በአውሮፓውያኑ 2014፤ 276 ታዳጊ ሴቶች ታፍነው ከተወሰዱ በኋላ ዓለም አቀፍ ታዋቂነት ያላቸው ሰዎች ሳይቀሩ #bringbackourgirls የተሰኘው የማሕበራዊ ሚድያ ዘመቻ ጀመሩ። እነሆ ክስተቱ 10 ዓመት ቢሆነውም አሁንም በሥፍራው የሚኖሩ ሴቶች በታጣቂ ቡድኖች የመታፈን ስጋታቸው አልቀነሰም። ኢስተር ያኩቡ ሕይወት ካለ ሰቴች ልጇ ዶርካስ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ እንባዋን እየጠረገች ታስታውሳለች። […]

ፕሬዝዳንት ባይደን እስራኤል የኢራንን ጥቃት የመከተችው በአሜሪካ ድጋፍ ነው አሉ

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤል ከኢራን የተቃጡባትን በመቶዎች የሚቆጠሩ ድሮኖችን እና ሚሳኤሎችን የመከተችው በአሜሪካ ድጋፍ ነው አሉ። ፕሬዝዳንቱ ጥቃቶቹን በማምከን የተሳተፉ የአሜሪካ ጦር ኃይል አባላትን አሞካሽተዋል። ፕሬዝዳንቱ ባወጡት መግለጫ ከዚህ የኢራን ጥቃት አስቀድሞ አሜሪካ የጦር አውሮፕላኖችን እና መርከቦችን ወደ ቀጠናው ማስጠጋቷን ተናግረዋል። “እነዚህን ጥቃቶች እጥብቄ አወግዛለሁ” ያሉት ባይደን “ከጠቅላይ ሚንስትር ኔታኒያሁ […]

ከኢራን፣ ኢራቅ እና የመን ከ300 በላይ ሚሳኤል እና ድሮኖች ወደ እስራኤል መወንጨፋቸው ተነገረ

ከ 7 ሰአት በፊት ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ላይ በፈጸመችው ቀጥተኛ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ300 በላይ ሚሳኤል እና ድሮኖች መወንጨፋቸውን የእስራኤል ሠራዊት አስታወቀ። ከ300 በላይ የሚሆኑት ሚሳኤሎች እና ድሮኖች ከኢራን፣ ኢራቅ እና ከየመን ወደ እስራኤል የተተኮሱ ሲሆን፣ ከእነዚህ ተወንጫፊዎች አብዛኞቹ ጉዳት ሳያደርሱ በእስራኤል እና በወዳጆቿ አማካይነት እንዲከሽፉ መደረጋቸው ተነግሯል። የእስራኤል ወታደራዊ ኃይል ቃል አቀባይ ሌተናል […]

በእስራኤል ጥቃት በአንድ ላይ ስለተገደሉት የሐማስ መሪ ልጆች እና የልጅ ልጆች ምን እናውቃለን?

ከ 8 ሰአት በፊት የሐማስ የፖለቲካ መሪ እስማኤል ሃኒዬህ ሦስት ልጆች እና አራት የልጅ ልጆቻቸው ረቡዕ ዕለት እስራኤል ጋዛ ውስጥ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ተገድለዋል። የሦስቱ ልጆች እና የልጅ ልጆች መገደል የተሰማው የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን አስመልከቶ አዲስ ንግግር በካይሮ እንደሚጀመር እየተነገረ ባለበት ወቅት ነው። ሦስቱ ወንድ ልጆቻቸው ሃዜም፣ አሚር እና መሐመድ ከህጻናት አራት ልጆቻቸው ጋር […]

እስራኤል የምትመካበት የሚሳኤል እና የሮኬቶች ማምከኛ ‘አይረን ዶም’ ምንድን ነው?

13 ጥቅምት 2023 ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት እስራኤል ከኢራን ከተተኮሱባት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሚሳኤሎች እና ድሮኖች 99 በመቶ ያክሉን የአየር ክልሏ ሳይገቡ መትታ መጣሏ ተዘግቧል። እስራኤል ከየትኛውም ወገን የሚሰነዘሩባትን የሚሳኤል እና የሮኬት ጥቃቶችን ለመከላከል “አይረን ዶም” የተባለውን የአየር ላይ ጥቃት ማምከኛ ሥርዓትን ትጠቀማለች። ጥቅምት ወር ማብቂያ ላይ ፍልስጥኤማዊው ታጣቂ ቡድን ሐማስ በሺዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶን ወደ […]

የሩሲያ “ደብል ታፕ” ጥቃቶች የዩክሬንን የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ዒላማ እያደረጉ ነው

ከ 6 ሰአት በፊት ከአንድ ሳምንት በፊት በርካታ የሩሲያ ድሮኖች ወደ ሰሜን ምስራቋ የዩክሬን ከተማ ኻርኪቭ ተተኮሰው ጉዳት አድርሰዋል። ሁለተኛዋ ትልቋ ከተማ ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ በተደጋጋሚ ጥቃት ከሚደርስባቸው ቦታዎች አንደኛዋ ናት። የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ወደ ሥፍራው ለነበስ አድን ሥራ ሲመጡ በተከፈተ ሁለተኛ ዙር ጥቃት ሶስቱ ተገድለዋል። በተመሳሳይ ሳምንት አርብ ዕለት በዩከሬኗ ዛፖሪዣዚያ ከተማ ሩሲያ የሚሳዔል […]

የተረሳው ግጭት እና ከአስከፊ የረሃብ ቀውስ አፋፍ ላይ የምትገኘው ሱዳን

ከ 7 ሰአት በፊት በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) መካከል ግጭት ተቀስቅሶ አገሪቱን ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ከዘፈቋት አንድ ዓመት ሞላ። በዋና ከተማይቱ ካርቱም የተጀመረው ሁከት እና ብጥብጥ በመላ አገሪቱ ተዛምቷል። ጦርነቱ በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት ሲሆን ህንፃዎች እና መሠረተ ልማቶችም ወድመዋል። አንድ ከፍተኛ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኃላፊ ለቢቢሲ አረብኛ እንደተናገሩት አሁን […]

በአውስትራሊያ 6 ሰዎችን በስለት ወግቶ የገደለው የአእምሮ ታማሚ ነበር ተባለ

ከ 5 ሰአት በፊት የአውስትራሊያ ፖሊስ ትናንት ቅዳሜ ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም. በገበያ ማዕከል ውስጥ 6 ሰዎችን በስለት ወግቶ የገደለው ግለሰብ የአእምሮ ታማሚ ነው አለ። ጆኤል ካኡቺ የተባለ የ40 ዓመት ጎልማሳ በሲድኒ ከተማ በሚገኘ የገበያ ማዕከል ውስጥ በርካታ ሰዎችን በስለጥ አጥቅቶ አምስት ሴቶችን እና 1 ወንድ የገደለ ሲሆን ጨቅላ ሕጻናን ጨምሮ በርካቶችን አቁስሏል። የአውስትራሊያ ባለስልጣናት ግለሰቡ […]

” ታምራት ላይኔ: ተፈራ ዋልዋ: እና ጄነራልኃይሌ ጥላሁን የመለስ ዜናዊ እናሕወሐት ቅርብ … ክፍል 5 @miraf@nahoo television

Nahoo TV “…. አንጀኞች ሳንሆን ኢሕአፓን ያፈረሰው ኢህአፓ ነው….” @miraf #nahoo television Nahoo TV የግለሰብ ነፃነት ጠበቃ በበረሃ—አርበኛ ወይስ አንጀኛ? ቤተሰቦቹስ እንዴት ነበሩ? @Miraf@Nahoo Television Nahoo TV …” ከአድካሚ ጉዞ በኋላ አሲምባ ገባን – አብዩ ብርሌ/ጌራ/ ተቀብሎ ወደ ኮሎኔል አለማየሁ ላከን” … // ክፍል 2@Miraf @Nahoo Television Nahoo TV የተማሪው እንቅስቃሴ አባልና የወርሀ የካቲት ትውስታው እና….@Hasabe Nibab […]