በሞዛምቢክ የጀልባ አደጋ 96 ሰዎች ሞቱ
April 9, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የባይደን ምርጫ ዘመቻ አስተባባሪ ትራምፕ በአንድ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ባገኙት ከፍተኛ ገንዘብ ላይ አስተያየት ሰጡ
April 9, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሩዋንዳ ዘር ማጥፋት ሠላሳኛ ዓመት መታሰቢያ ተጀመረ
April 9, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኮሌራ ፈጣን መመርመሪያ በብዛት መላክ ተጀመረ
April 9, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ዘጠነኛዋ አባል ልትሆን ነው
ከ 4 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ስምንት አባላት ያሉት የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ቀጣናዊ ድርጅት አባል ልትሆን መሆኑ ተገለጸ። ሶማሊያን ከተቀበለ ጥቂት ወራትን ያስቆጠረው ቀጣናዊው ድርጅት ኢትዮጵያንም በዘጠነኛ አባልነት ሊቀበል መሆኑን የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ የበረሃማ፣ ከፊል በረሃማ አካባቢዎች ክልላዊ ልማት የካቢኔ ፀሐፊ ፔኒናን ማሎንዛ መግለጻቸውን የኬንያ መንግሥታዊ ሚዲያ ኬንያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኬቢሲ) ዘግቧል። ፀሐፊዋ በኢትዮጵያ እና በምሥራቅ […]
ፍርድ ቤት የእነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ተከሳሾችን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ መስማት አቆመ
ከ 2 ሰአት በፊት የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የችሎት ውሎ ድምጽ ተቀድቶ በመሠራጨቱ ምክንያት በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የተከሰሱ ግለሰቦችን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ እንደማይሰማ ፍርድ ቤቱ አስታወቀ። ችሎቱ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተመለከተ አቤቱታ በጽሁፍ እንዲቀርብ ብይን መስጠቱን ከተከሳሾች ጠበቃ አንዱ የሆኑት አቶ ሰለሞን ገዛኸኝ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ብይኑን የሰጠው ዛሬ ማክሰኞ ሚያዝያ 1/2016 ዓ.ም. […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የድባጤ ወረዳ ሠራተኞች በታጣቂዎች ቢሯቸው ውስጥ ታግተው እንደነበረ የዐይን እማኞች ተናገሩ
ከ 3 ሰአት በፊት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ “የተገባልን ቃል አልተፈጸመም” ያሉ ታጣቂዎች የወረዳውን አስተዳዳር ህንጻ በመቆጣጠር የመንግሥት ሠራተኞችን ለሰዓታት አግተው እንደነበር የዐይን እማኞች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ይህን ክስተት ተከትሎ በዛሬው ዕለት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንደተዘጉ እና ትምህርትም እንደተቋረጠ ተገልጿል። ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ በክልሉ መንግሥት እና በትጥቅ እንቅስቃሴ ላይ […]
ጀርመን ለእስራኤል የጦር መሳሪያ በመሸጥ በጋዛ የዘር ማጥፋት ላይ ተባብራለች የሚል ክስ ቀረበባት
ከ 3 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጀርመን ለእስራኤል የምታደርገውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ እንዲያስቆማት ኒካራጓ ጠየቀች። ጀርመን የተባበሩት መንግሥታት የዘር ማጥፋትን ለመከላከል የተደረገውን ስምምነት በመጣስ መሳሪያ ለእስራኤል የጦር መሳሪያ በመሸጥ እንዲሁም ለተመድ የእርዳታ ኤጀንሲ ድጋፍ በመከልከልም ነው የተከሰሰችው። ክሱን ውድቅ ያደረገችው ጀርመን መከላከያዋን ለአለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት (አይሲጄ) ማክሰኞ ታቀርባለች። ባለፈው ዓመት […]
የዓለም ባንክ ጥናት ‘የሙቀት መጨመር’ በኢትዮጵያ ተማሪዎች ውጤት ላይ ተጽእኖ አለው አለ
9 ሚያዚያ 2024 የዓለም ባንክ በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ በሚከሰት የሙቀት መጨመር ምክንያት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ውጤት ምን ያህል ተጽዕኖ ደርሶበታል በሚል ጥናት አጥንቶ በቅርቡ ይፋ አድርጓል። በዚህ ጥናቱም በትምህርት ዓመቱ በተለይ ደግሞ በፈተና ወቅት ለከፍተኛ ሙቀት ተጋላጭ የሆኑ ተማሪዎች ከሌሎች በተለየ ዝቅተኛ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል። ዓለም ባንክ ለዚህ ጥናቱ ከአውሮፓውያኑ ከ2003 እስከ 2019 ድረስ […]
አውሮፕላን አብራሪዎች ለረጅም ሰዓታት ነቅተው ለማብረር መድኃኒት ይወስዳሉ?
ከ 9 ሰአት በፊት ለምን ያህል ሰዓት በአውሮፕላን ተጉዘው ያውቃሉ? ለ10 ሰዓት፣ ለ15 ሰዓት? በበረራ ውቅት ተኝተው ነበር ወይስ እንደነቁ? ምናልባት መልስዎ ተኝተው እንደነበር ሊሆን ይችላል። ረዥም ሰዓት ሳይተኙ መብረር ቀላል ሊሆን አይችልም። አውሮፕላን አብራሪዎችስ ምን ያደርጋሉ? ለምሳሌ በዓለማችን ረዥም ከሆኑ በረራዎች መካከል አንዱ ከኒው ዮርክ ወደ ሲንጋፖር የሚደረገው ነው። ይህ በረራ 18.5 ሰዓታትን ይወስዳል። […]