Ethiopia Urges Fuel Conservation As Middle East Tensions Disrupt Global Supply

17 March 2026 Shabelle Media Network (Mogadishu) Addis Ababa — Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has called on oil companies, service stations and the public to conserve fuel, warning that escalating tensions in the Middle East are disrupting global energy supplies. In a statement posted on social media, Abiy said the conflict involving the United […]

The New Terminal One at JFK and Ethiopian Airlines Announce Strategic Partnership for New York Operations  – PR Newswire ( Pres Release) 00:01 

The New Terminal One at JFK and Ethiopian Airlines Announce Strategic Partnership for New York Operations News provided by The New Terminal One at JFK  Mar 17, 2026, 00:00 ET NEW YORK and ADDIS ABABA, Ethiopia, March 17, 2026 /PRNewswire/ — The New Terminal One at John F. Kennedy International Airport (JFK) today announced a strategic partnership […]

Doctored video misidentifies US senator and fabricates praise for Ethiopian leader  – AFP Fact Check

Doctored video misidentifies US senator and fabricates praise for Ethiopian leader In March 2026, US Secretary of State Marco Rubio and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed held a call to discuss strengthening bilateral relations. Around this time, Facebook posts shared a video purportedly showing US Senator John Thune lauding Abiy for working “tirelessly in the […]

ቀጥታ,የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣን በኢራን የሚካሄደውን ጦርነት ተቃውመው ሥልጣን ለቀቁ

የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የፀረ ሽብርተኝነት ማዕከል ዳይሬክተር “በኢራን ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በበጎ ህሊና መደገፍ አልችልም” በማለት ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ባጋሩት መልዕክት አስታወቁ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ቀጥታ,የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣን በኢራን የሚካሄደውን ጦርነት ተቃውመው ሥልጣን ለቀቁ

የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የፀረ ሽብርተኝነት ማዕከል ዳይሬክተር “በኢራን ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በበጎ ህሊና መደገፍ አልችልም” በማለት ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ባጋሩት መልዕክት አስታወቁ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ኢትዮጵያውያንን ጭምር እያሰለፈ ካለው አይኤስ ጋር የሚደረገው ፍልሚያ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ በሶማሊያ የአል-ሚስካድ ተራሮች በሚገኙበት ስፍራ አንድ የወታደሮች ቡድን በእጃቸው ላይ በያዙት ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ተሰባስበው ከድሮን በሚያገኙት መረጃ የኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ተዋጊዎችን እንቅስቃሴ ይከታተላሉ። በያዙት መሳሪያ ላይ በሸለቆው ውስጥ የሚሹለከለኩ ሰዎች አይተዋል። “ለጓደኞቹ ውሃ ለመቅዳት እየሄደ ነው” ይላል የድሮን ኦፕሬተሩ። ሌላው ደግሞ “በጀርባው የሆነ […]

የኢራንን ጦርነት ተቃውመው ሥልጣን የለቀቁት የአሜሪካው ከፍተኛ ባለሥልጣን ማን ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር የፀረ ሽብርተኝነት ከፍተኛ ባለሥልጣን የሆኑት ጆ ኬንት የኢራንን ጦርነት በመቃወም ከኃላፊነታቸው ሲለቅቁ እና ፕሬዝዳንቱ በጦርነቱ ላይ የያዙትን “አካሄድ እንዲቀይሩ” አሳስቡ። የብሔራዊ የፀረ ሽብርተኝነት ማዕከል ዳይሬክተር ጆ ኬንት በኤክስ ገጻቸው ላይ ባጋሩት ደብዳቤ ኢራን ለአሜሪካ “ምንም ዓይነት ስጋት እንደማትደቅን” ገልጸው፤ […]

በኢትዮጵያ ነዳጅ ለፀጥታ ተቋማት እና ለሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች በቅድሚያ እንዲሰጥ ታዘዘ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን፤ የነዳጅ አቅርቦት ለፀጥታ እና ደኅንነት ተቋማት እንዲሁም ለሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች በቅድሚያ እንዲሰጥ ለኩባንያዎች እና ለማደያዎች ትዕዛዝ አስተላለፈ። ነዳጅ ማደያዎች “ተጨማሪ ሳልቫቲዮ አስገጥመው ነዳጅ ለመቅዳት” የሚሞክሩ ተሽከርካሪዎችን ለፀጥታ አካላት እንዲጠቁሙም ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸዋል። ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ይህንን ውሳኔ የገለጸው […]

አንትሮፒክ የተሰኘ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ኩባንያ ተጠቃሚዎቹን ለመቆጣጠር የጦር መሳሪያ ባለሙያ ሊቀጥር ነው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 መጋቢት 2026, 08:31 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ አንትሮፒክ የተሰኘው የአሜሪካው የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ኩባንያ፤ ሶፍትዌሩ “በአደገኛ ሁኔታ ጥቅም ላይ እንዳይውል” ለመከላከል የኬሚካል ጦር መሳሪያዎች እና ፈንጂ ባለሙያ ሊቀጥር ነው። ኩባንያው የቅጥር እንቅስቃሴውን የጀመረው፤ የሰው ሠራሽ አስተውሎቱን በመጠቀም የኬሚካል ወይም የራዲዮአክቲቭ መሳሪያዎችን እንዴት መሥራት እንደሚቻል ለማወቅ የሚጥሩ ተጠቃሚዎች […]

ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ውስጥ ኬንያውያን ምልምሎችን ላለማሰለፍ እንደተስማማች ተገለጸ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 መጋቢት 2026, 07:44 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ኬንያዊያን ላለመመልመል መስማማቷን የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ። በሞስኮ ካደረጉት ውይይት በኋላ ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጎን ሆነው መግለጫ የሰጡት ሙሳሊያ ሙዳቫዲ፤ ሁለቱም ወገኖች ኬንያውያን በሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር በኩል እንደማይመለመሉ መስማማታቸውን አስታውቀዋል። “ከእንግዲህ ለመመዝገብ ብቁ አይሆኑም” ሲሉ ተናግረዋል። […]