ጠቅላይ ሚንስትሩ እውቅ የአማራ ምሁራንን አላናግርም አሉ፣ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ከዶክተር ጌታቸው በጋሻው ጋር ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርጓል፣150326
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
Anchor Media አፋብን የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስጠነቀቀ፥ በምርጫው የምትሳተፉት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ
Anchor Media
ቀጥታ,ፕሬዝዳንት ትራምፕ፤ ኢራን መደራደር ብትፈልግም አሜሪካ ዝግጁ አይደለችም አሉ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ አሜሪካ ሁለተኛ ሳምንቱን የደፈነውን የኢራን ጦርነት ለመቋጨት የሚያስችል ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ አይደለችም አሉ። ኢራን ስምምነት መፈጸም ፈልጋለች ሲሉ የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፤ ነገር ግን “የቀረቡት የድርድር ነጥቦች ገና በቂ ስላልሆኑ” ንግግር ለማደረግ ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ገልጸዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
የዋጋ ንረት እና የመብራት መቆራረጥ ያማረራቸው ኩባውያን የኮምኒስት ፓርቲ ሕንጻን አወደሙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 መጋቢት 2026, 09:50 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ መናር እና የመብራት መቆራረጥን ለመቃወም አደባባይ የወጡ ኩባውያን የኮምኒስት ፓርቲ ሕንጻ ላይ ጉዳት አደረሱ። ሕንጻው ላይ የደረሰውን ውድመት ተከትሎ አምስት ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በኩባ በተከታታይ መብራት ከመጥፋቱ በተጨማሪ የምግብ፣ የመድኃኒት እና የነዳጅ […]
ሶማሊላንድ፤ እስራኤል በግዛቷ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው መባሉን አስተባበለች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 መጋቢት 2026, 08:56 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ እስራኤል የሁቲ አማጺያንን ለመዋጋት በሶማሊላንድ የጦር ሰፈር ልትገነባ ነው መባሉን ሐርጌሳ አስተባበለች። በአውሮፓውያኑ መጋቢት 11 ብሉምበርግ ባወጣው ዘገባ፤ እስራኤል እና ሶማሊላንድ የደኅንነት ስምምነት ለመፈራረም ውይይት እያደረጉ መሆኑን እና ንግግሩ በርበራ አቅራቢያ ለእስራኤል ይዞታ መስጠትን እንደሚያካትት ገልጾ ነበር። እስራኤል የሁቲ አማጺያንን ለመታገል […]
የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ከአምስት እስከ 20 ብር የሚደርስ ጭማሪ ተደረገበት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ላይ ከአምስት እስከ 20 ብር የሚደርስ ጭማሪ ተደረገ። በአዲሱ ተመን ከፍተኛ ጭማሪ የተደረገው የከተማ አውቶብስ ዋጋ ላይ ሲሆን ከፍተኛው የባስ ታሪፍ ከ50 ወደ 70 ብር ከፍ ብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ እሁድ መጋቢት […]
በዱባይ ውበት እና ሰላም ላይ ያጠላው የጦርነት ስጋት፣ የውጭ ዜጎች ምን እያሰቡ ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 መጋቢት 2026, 07:51 EAT የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ ስቴፋኒ ቤከር ከጓደኞቿ ጋር በዱባይ ውስጥ በዘንባባ ቅርጽ በተሠራው ሰው ሠራሽ ደሴት ላይ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች እና የባሕር ዳርቻ መዝናኛዎች አንዱ በሆነው በፓልም ጁሜራህ በሚገኝ የመዝናኛ ሥፍራ የልደት በዓሏን እያከበረች ነበር። ነገር ግን እርሷ እና ጓደኞቿ ወደ ሌላ በአቅራቢያ ወደሚገኝ ቦታ […]
EMS Special በኢትዮጵያ የተካሄደውን እና በመካሄድ ላይ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ Sat 14 Mar 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
Sheikh Mohammed welcomes Ethiopian PM for trade talks – Gulf News
Dubai Ruler and Ethiopia’s prime minister hold talks on investment and regional stability Last updated: March 14, 2026 | 12:29 Huda Ata, Special to Gulf News Sheikh Mohammed meets Abiy Ahmed as UAE and Ethiopia review cooperation Dubai: His Highness Sheikh Mohammed bin Rashid Al Maktoum, Vice President and Prime Minister of the UAE and Ruler of […]
Ethiopia reports export revenue growth over the past seven months – Borkena
March 13, 2026 Borkena Toronto – Ethiopian Ministry of Trade and Regional Integration this week said that Ethiopia earned $5.91 billion from export in the past seven months. As has been the case in the past few years, the government claims that the earning has increased. This year’s revenue from the sector is up by 17 […]
