በአማራ እና ትግራይ ድርቅ ባስከተለው ረሃብ የሰዎች ህይወት ጠፍቷል ! = መንግስታዊው ተቋም እምባ ጠባቂ
January 30, 2024 በአማራ እና ትግራይ ድርቅ ባስከተለው ረሃብ የሰዎች ህይወት መጥፋቱን እንዳረጋገጠ የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዛሬ ባወጣው ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ምን ያህል ሰዎች ድርቅ ባስተከተለው ረሃብ ሞቱ ? በትግራይ ክልል ፤ በማዕከላዊ ዞን 334 ሰው ከድርቁ ጋር በተያያዘ የሞተ ሲሆን ከዚህ ዞን ውስጥ የተቋሙ ቁጥጥር ቡድን ካየው የአበርገሌ ወረዳ 91 ሰው መሞቱን […]
በርካታ ሰራተኞች በተለይ የአማራ ተወላጆች ከአዲስ አበባ መስተዳደር እንደሚባረሩ ተነግሯል
January 30, 2024 – Konjit Sitotaw በርካታ የኦሕዴድ አባላት የሆኑ ሰራተኞች ፈተናውን አልተፈተኑም። በቅርቡ የአብይ አሕመድ አገዛዝ በአማራ ተወላጆች ላይ በከፈተው ዘመቻ መሰረት ከአዲስ አበባ መስተዳደር በምዘና ፈተና ስም የአማራ ተወላጆችን ለማባረር በያዘው እቅድ መሰረት በርካቶች እንደሚባረሩ ተሰምቷል። አዲስ አበባ ውስጥ ዲሞግራፊን ለመቀየር በሚል ስር እየተከናወኑ ከሚገኙት ተግባራት አንዱ የአማራ ተወላጆችን ከመንግስት መስሪያ ቤቶች ማፅዳት ነው። መረጃ […]
በኦሮሚያ ክልል ለኹለተኛ ዙር የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ አድማ እየተካሄደ ነው
January 30, 2024 – Konjit Sitotaw በኦሮሚያ ክልል ለኹለተኛ ዙር የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጠርቶታል በተባለው የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ አድማ ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ተግባራዊ መኾን መጀመሩን ዋዜማ ካሰባሰበቻቸው መረጃዎች መረዳት ችላለች። በምሥራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ጨምሮ እስከ ዛሬ እኩለ ቀን ድረስ ባንኮች፣ ንግድ ቤቶች፣ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች እና ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ዝግ […]
የጉዲሳ ነገር !
January 30, 2024 የዝምድና ታሪክ ፟ በዕውቀቱ ስዩምበምስሉ ላይ ምኒልክና የሸዋ መኳንንት ይታያሉ ፤ በቀኝ በኩል ጫፍ ላይ ቆሞ የሚታየው ድቡልቡል ሰውየ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ አያት ደጃዝማች ጉዲሣ ነው፡፡ የዚህን መስፍን ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ባጭሩ የዘገበው የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የውጭ ጉዳይ ምኒስትር የነበረው ህሩይ ወልደሥላሴ ነው፡፡ የ”ህይወት ታሪክ“ በሚል ርእስ በ1914 ባሳመው መጽሐፉ፤ ”ወልደሚካኤል“ በሚል ርእስ ሥር […]
ሦስት አገራት ለቀው እንደወጡ አስታወቁ
January 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ለኦሮሚያው የጸጥታ ችግር የሦስተኛ ዙር ድርድር እድል
January 30, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ መንግሥትና መንግስት ‘ሸኔ’ በሚል ስም በሽብርተኝነነት በፈረጀው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) ባለው ታጣቂ ቡድን መካከል ተጀምሮ ያለ ስምምነት የተቋጨውን የሰላም ንግግር ለመቀጠል መንግሥት ዝግጁ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጣሊያን ለአፍሪካ ያላትን የኃይል ዘርፍ እና የፍልሰተኞች ዕቅድ ይፋ ልታደርግ ነው
January 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በጋዛ ለተገደሉ ጋዜጠኞች፣ የደቡብ አፍሪካ የሙያ አጋሮች መታሰቢያ አደረጉ
January 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጣሊያን-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ : የሜሎኒ እቅድ እና ፈተናዎቹ
January 30, 2024 – DW Amharic የጣሊያን መንግሥት ለአፍሪቃ ባዘጋጀው የልማት እቅድ ላይ የተወያየ ጉባኤ ዛሬ ሮም ውስጥ ከአፍሪቃ ሀገራት መሪዎች ጋር ተካሄደ ። የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ከተወሰኑ የአፍሪካ መሪዎች ጋር በተለይም ከአፍሪካ ቀንድ መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በትግራይ ጉዳይ ዓለምአቀፍ ውይይት ተደረገ
January 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ