በአፍሪካ ተጽዕኖዋ የበረታው የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአህጉሪቱ ምን ትፈልጋለች?

ከ 9 ሰአት በፊት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአህጉረ አፍሪካ የምታሳድረው ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረታ መጥቷል። በአህጉሪቱ ላይ ጫና ለማሳደር ገንዘብ ፈሰስ ማድረግን ጨምሮ ሌሎችንም መንገዶች ትጠቀማለች። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ቅድሚያ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲን ታራምዳለች። በተለይም በአፍሪካ ቀንድ እና የሳህል ቀጣና ከሌሎችም አገራት ጋር ወታደራዊ ስምምነቶችን ፈርማለች። ከዚህ ጋር በተያያዘ ሕገ ወጥ ንግድ እና ከመንግሥታት […]

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ወደ ሶማሊያ የሚላኩ የጦር መሳሪያዎች “በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቁ” እንደሚችሉ አስጠነቀቁ

ከ 5 ሰአት በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ፤ “የውጭ ኃይሎች” ወደ ሶማሊያ የሚልኳቸው የጦር መሳሪያዎች “በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቁ ይችላሉ” የሚል ስጋታቸውን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሐፊ ሮዝሜሪ ዲካርሎ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ፤ ይህንን ስጋታቸውን የገለጹት በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ካለው የተባበሩት መንግሥት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ትናንት ሰኞ መስከረም […]

እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 492 ሰዎች ተገደሉ

ከ 7 ሰአት በፊት በሊባኖስ ሄዝቦላህ ላይ ባነጣጠረው የእስራኤል የአየር ጥቃት ቢያንስ 492 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገልጿል። በዚህም ከ20 ዓመታት ወዲህ እጅግ አስከፊው ቀን ሆኖ ተመዝግቧል። ሄዝቦላህ እአአ ከ2006 ወዲህ የገነባቸውን መሰረተ ልማቶችን ለማውደም የእስራኤል ጦር በወሰደው እርምጃ አንድ ሺህ 300 የቡድኑን ዒላማዎችን መምታቷን ገልጻለች። በሺህዎች የሚቆጠሩ ቤተሰቦች ደግሞ ቤታቸውን ጥለው ተወሰደዋል። […]

ቴሌግራም ‘የተጠርጣሪ’ ደንበኞቹን አንዳንድ መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው

ከ 8 ሰአት በፊት በዓለም ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ የደንበኞቹን መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው። በዚህም የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ስልክ ቁጥሮች፣ የኢንተርኔት አድራሻ እና ሌሎች መረጃዎ በፖሊስ፣ በፍርድ ቤት በመሳሰሉ የሕግ ተርጓሚዎች በሚፈለግበት ጊዜ ሊሰጥ እንደሚችል የመተግበሪያው አስተዳዳሪ ተቋም አሳውቋል። የቴሌግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፔቨል ዱሮቭ ይህ አዲስ […]

በባሕር ላይ ለቀናት ስትንሳፈፍ ነበረ በተባለች ጀልባ ላይ 30 አስክሬኖች ተገኙ

ከ 8 ሰአት በፊት በሴኔጋል ለበርካታ ቀናት በባሕር ላይ ሲንሳፈፍ ነበር በተባለ አንድ ጀልባ ላይ የ30 ሰዎች አስክሬኖች መገኘታቸውን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የአገሪቱ መከላከያ በኤክስ ገጹ ባወጣው መግለጫ፣ ከመዲናዋ ዳካር 70 ኪሎሜትር ርቆ ጀልባ ሲንሳፈፍ ከታየ በኋላ የባሕር ጠረፍ ጥበቃዎች በቦታው መገኘታቸው ተገልጿል። ከእንጨት የተሠራውን ጀልባ ወደ ወደብ ከወሰዱት በኋላ እየፈራረሰ ያለ የሰዎች አስክሬን ተገኝቷል። […]

በትራምፕ ላይ የተደረጉት የግድያ ሙከራዎች ሆን ተብሎ የተቀናበሩ ናቸው ብለው የሚጠረጥሩ ደጋፊዎቻቸው

ከ 9 ሰአት በፊት አሜሪካውያኑ ዴዚሬ እና ከሚል በፖለቲካ አቋማቸው ሆድና ጀርባ ናቸው። ዴዚሬ በኮሎራዶ ግዛት የገጠር ነዋሪ ናት። በማኅበራዊ ሚዲያ ስሟ “ዋይልድ ማዘር” 80 ሺህ ተከታዮች አሏት። ለትራምፕ ነፍሷን ትሰጣለች። ከሚል ደግሞ በኮሎራዶ ዋና ከተማ ዴንቨር ነው የምትኖረው። በፆታ እኩልነት፣ በሰብአዊ መብት እና በዘር እኩልነት ታምናለች። ለእንሰሳት ሳይቀር ትሳሳለች። በድመቷ ስም የትዊተር (ኤክስ) አካውንት […]

አሜሪካ በደኅንነት ስጋት ምክንያት ከቻይና እና ከሩሲያ የሚገቡ የመኪና ቴክኖሎጂዎችን ልታግድ ነው

ከ 6 ሰአት በፊት አሜሪካ ለመኪና መሥሪያ የሚውሉ ከሩሲያ እና ከቻይና የሚገቡ የሶፍትዌር እንዲሁም የሃርድዌር ቴክኖሎጂዎችን ወደ አገሯ በሕግ እንዳይገቡ ልታግድ ነው። አሜሪካ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው ከሁለቱ አገራት የሚመጡ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች “ለብሔራዊ ደኅንነቴ” ያሰጉኛል በማለቷ ነው። ባለሥልጣናት እንደሚሉት ቴክኖሎጂዎችን መከልከል ያስፈለገው በተለይም አሽከርካሪ አልባ ዘመናዊ መኪናዎችን ለማምረት የሚገቡ መሣሪያዎች ምናልባት ወደፊት በአሜሪካ ጎዳናዎች የሚሽከረከሩ […]

Egyptian warship delivers more arms to Somalia, officials say

Egypt delivered a second large cache of weapons to Somalia amid shared mistrust of Ethiopia. By REUTERS SEPTEMBER 23, 2024 16:59 An Egyptian warship has delivered a second major cache of weaponry to Somalia, including anti-aircraft guns and artillery, port and military officials said on Monday, in a move likely to stoke further friction between the […]

Ethiopian, Eritrean communities face ‘unbearable time’ coping with deaths of newcomer couple in fire  – CBC.ca 08:52 

Manitoba Winnipeg man, 28, charged with 2nd-degree murder, arson CBC News · Posted: Sep 23, 2024 8:41 AM EDT Winnipeg’s Ethiopian and Eritrean communities have been rocked by the deaths of a married couple who lived in Canada for less than a year before they died in a North End fire earlier this month. “The couple were just starting […]

Ethiopian coffee farmers caught in a ‘green squeeze’ amidst rising climate trade measures  – Overseas Development Institute 08:36 

23 September 2024 Insight~ Written by Angela Kolongo Hero image description: Ethiopian coffee cherries lying to dry in the sun in a drying station on raised bamboo beds. This process is the natural process. Bona Zuria, Sidama, EthiopiaImage credit:Ethiopian coffee cherries on a drying station. Sidama, Ethiopia. Photo: Eric Isselee / Shutterstock The global push […]