‹‹እንደ አፍሪካ ዋንጫ በቀጥታ በተላለፈው የግብፅ መግለጫ የሚረበሽ የለም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

EthiopianReporter.com  ዜና ‹‹እንደ አፍሪካ ዋንጫ በቀጥታ በተላለፈው የግብፅ መግለጫ የሚረበሽ የለም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 28, 2024 ‹‹እንደ አፍሪካ ዋንጫ በቀጥታ በተላለፈው የግብፅ ፕሬዚዳንት መግለጫ የሚረበሽ የለም›› ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሶማሌላንድ የባህር በር ለማግኘት ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ባለፈው ሳምንት በሰጡት መግለጫ፣ በሶማሊያ ላይ […]

ኢዜማ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ

 EthiopianReporter.com  ዜና ኢዜማ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: January 28, 2024 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከመስከረም 2016 ዓ.ም. ወዲህ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ፡፡ ኢዜማ ይህንን የገለጸው የዜጎች የሰላም ደኅንነት፣ የሰዎች የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ይዞታ፣ እንዲሁም በአገሪቱ የተከሰቱትን ግጭቶችና ድርቅ አስመልክቶ ሐሙስ ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም. […]

ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና ለተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸው ተነገረ

EthiopianReporter.com  አቶ ካሱ ከበደ የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ተባባሪ ዳይሬክተር ማኅበራዊ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና ለተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸው ተነገረ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና ለተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸው ተነገረ አበበ ፍቅር ቀን: January 28, 2024 በኢትዮጵያ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፋ ረሃብና የተመጣጠነ የምግብ ዕጦት መጋለጣቸውን፣ ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተሰኘ […]

በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ከ14 ሺሕ በላይ ግለሰቦች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተነገረ

EthiopianReporter.com  የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና የፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ማኅበራዊ በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ከ14 ሺሕ በላይ ግለሰቦች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ… ሰላማዊት መንገሻ ቀን: January 28, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ለስድስት ወራት ባከናወነው ሥራ፣ በተለያዩ ሕገወጥ ድርጊቶች ተሳትፈዋል ባላቸው […]

ገዥው ፓርቲ ተጨማሪ የባሕር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት እንደሚሠራ አስታወቀ

 EthiopianReporter.com  ዜና ገዥው ፓርቲ ተጨማሪ የባሕር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት እንደሚሠራ አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 28, 2024 ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ከሰሞኑ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ለማግኘት ከፈጸመው ስምምነት በተጨማሪ የባህር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡ መደበኛ ስብሰባውን ከጥር 13 እስከ 17 ቀን 2016 በአዲስ አበባ ከተማ ሲያካሂድ […]

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ንብረታቸው ለወደመባቸው ባለሀብቶች የካሳ ጥያቄ የፌዴራል መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ

 EthiopianReporter.com ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ንብረታቸው ለወደመባቸው ባለሀብቶች የካሳ ጥያቄ የፌዴራል መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: January 28, 2024 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በታጣቂዎች ንብረታቸው የወደመባቸው 291 ባለሀብቶች ያቀረቡት የካሳ ጥያቄ፣ የፌዴራል መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር በርካታ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉንና ባለሀብቶችም ንብረታቸው ሙሉ ለሙሉ በሚባል […]

በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ

EthiopianReporter.com ትግራይ ኢሮበ ወረዳ ዜና በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: January 28, 2024 በትግራይ ክልልና ኤርትራ አዋሳኝ ድንበር ላይ የሚኖረው የኢሮብ ብሔረሰብ ተወላጆች፣ የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሁለት በመከፈላቸው ማኅበረሰቡ ለድርቅ፣ ለስደትና ለተለያዩ በደሎች መጋለጡን […]

የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ በምስክርነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ

EthiopianReporter.com  PreviousNext – Advertisement – PreviousNext ታምሩ ጽጌ ቀን: January 28, 2024   Share ከሁለት ዓመት በፊት በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት የፌዴራል የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) […]

ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ አራት ሺሕ የመንግሥት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተቀጥተው አስመዘገቡ

 EthiopianReporter.com  በኮሚሽኑ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ገዛኸኝ ጋሻው ዜና ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ አራት ሺሕ የመንግሥት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተቀጥተው አስመዘገቡ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 28, 2024 ሀብታቸውን በፈቃደኝነት ለማስመዝገብ በተቀመጠላቸው ጊዜ ያላስመዘገቡ አራት ሺሕ የመንግሥት ኃላፊዎችና ሠራተኞች በቅጣት እንዲያስመዘግቡ ማድረጉን፣ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በቅጣቱም ከአራት ሚሊዮን ብር በላይ መገኘቱ ተጠቆሟል፡፡ ኮሚሽኑ […]

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በታጠቁ ኃይሎች ተቃጥሏል፡፡

January 28, 2024 በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቦሰት ወረዳ ቤተ ክህነት የመርቆ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች ተቃጥሏል፡፡—————————————–በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቦሰት ወረዳ ቤተ ክህነት የመርቆ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በአሳዛኝ ሁኔታ ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች ትናንት ጥር 17/2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በግፍ ተቃጥሏል፡፡ የሚዲያ ክፍላችን […]