የማንችስተር ሲቲ ክስ ዛሬ ይጀምራል፤ ለመሆኑ ክለቡ የቀረበበት ክስ ምንድን ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት ላለፉት ለዓመታት አወዛጋቢ የነበረው እና በእንግዘሊዝ የክለቦች ታሪክ ትልቁ የተባለው ክስ የሚታይበት ጊዜ ቀን ተቆርጦለታል። በዚህም የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስተዳዳሪ በአንድ ወገን ለአራት ተከታታይ ዓመታት ዋንጫ ያነሳው ማንቺስተር ሲቲ በሌላ ወገን ሆነው ከሥነ ምግባር ኮሚሽን ዳኞች ፊት ይቆማሉ። በክሱ ሂደት ማንችስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ህግጋት ጥሷል በሚል የቀረቡበት 115 ክሶች […]
በዓለም ገበያ የቡና ዋጋ መጨመር ምክንያት እና የወደፊቱ ስጋት
ከ 5 ሰአት በፊት በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነው የቡና ዋጋ ባለፉት ወራት ጭማሪ ታይቶበታል። በዋነኛ የቡና አምራች አገራት ውስጥ እያጋጠመ ያለው ምጣኔ ሀብታዊ እና የተፈጥሮ ሁኔታ መለዋወጥ ምክንያት በቀጣይ ዓመታትም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል እየተነገረ ነው። በቅርቡ በተካሄደ የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር ዓለም አቀፍ ጨረታ የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና ከ102 ሺህ ብር በላይ […]
Who is the architect of conflict in the Horn of Africa? – The Star, Kenya
By ABDI MOHAMED News 15 September 2024 – 19:34 Ethiopia is reeling from the aftermath of a disastrous war in the Tigray region. In Summary Ethiopia is reeling from the aftermath of a disastrous war in the Tigray region.Image: FILE In 2024, the Horn of Africa region has become increasingly volatile with a consistently unstable environment […]
Ethiopian Airlines wins outstanding tourism transportation award at Africa tourism leadership Forum – The Will
By : Janefrances Chibuzor, THEWILL Date: September 15, 2024 September 15, (THEWILL) – Ethiopian Airlines has been bestowed with the coveted ‘Outstanding Tourism Transportation Award’ at the 2024 Africa Tourism Leadership Forum (ATLF) held in Gaborone, Botswana. The prestigious accolade recognises tourism transportation organisations that consistently deliver the highest standards of service to travellers while […]
ኢትዮጵያ እና ሶማልያ በተርኪዬ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ግዜ ተላለፈ
September 15, 2024 ኢትዮጵያ እና ሶማልያ በተርኪዬ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ግዜ ተላለፈ (መሠረት ሚድያ)- በመጪው ማክሰኞ መስከረም 7/2017 ዓ/ም ኢትዮጵያ እና ሶማልያ ለሶስተኛ ግዜ በአንካራ፣ ተርኪዬ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ላልተወሰነ ግዜ መራዘሙ ታውቋል። በሁለት ዙር ውይይት ተደርጎ ውጤት ያላመጣው የሁለቱ ሀገራት ንግግር በሶስተኛው ዙር የተለየ መፍትሄ ሊያሳካ ይችል ይሆናል የሚል ግምት ቢሰጥም በቅርብ ሳምንታት […]
“ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ ናቸው”
September 15, 2024 “ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ ናቸው” (መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አመራሮች ባሳለፍነው ሳምንት ካዛንችስ ተገኝተው ነዋሪዎችን ባነጋገሩበት ወቅት ካዛንችስ እና አዋሬ ውስጥ ከህንፃዎች እና አንዳንድ በደንብ ከተያዙ መኖርያ ቤቶች በቀር ሁሉም ፈራሽ መሆናቸው እንደተነገራቸው ታውቋል። ይህን የሚያስረዳ የድምፅ ሪከርድ ደርሶናል። ከበርካታ […]
ፐርፐዝ ብላክ ከሲዳማ ክልል አርሶ አደሮች የ ‘ሼር’ ገንዘብ ካለ ደረሰኝ ሰብስቦ እንደነበር ታወቀ
September 15, 2024 – Konjit Sitotaw ፐርፐዝ ብላክ ከሲዳማ ክልል አርሶ አደሮች የ ‘ሼር’ ገንዘብ ካለ ደረሰኝ ሰብስቦ እንደነበር ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- ፐርፐዝ ብላክ በሲዳማ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮችን “ምርቶቻችሁን እቀበላለሁ፣ መጀመርያ ግን ሼር ግዙ” በማለት ከበርካታዎቹ ገንዘብ ሲሰበስብ እንደነበር ታውቋል። በክልሉ የተለያዩ ዞኖች፣ ወረዳዎች፣ ክፍለ ከተማዎች እና ቀበሌዎች እስከታች ድረስ በመወረድ ለአርሶ አደሮች ድጋፍ አደርጋለሁ እና […]
ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት! (አዜብ ወርቁ)
September 15, 2024 – Konjit Sitotaw ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት! የልማት ተነሺ ተብሎ ሰዎች ድንገት ቤታቸው ሲፈርስ ስለገጠማቸው ጉዳት ብዙ የሚያሳዝኑ ታሪኮች ሲነገሩ ሰምቻለሁ። ነገሩ ቢያሳዝነኝም፣ የስሚ ስሚ አይቼ ሳልመረምር አስተያየት ብሰጥ ሚዛናዊ አልሆን ይሆናል፣ እሳሳት ይሆናል በሚል ከማዘን በስተቀር ምንም አላልኩም ነበር፣ አሁን ግን ለልማት ድንገት መፍረስ የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት። የማወራው ስለአንድ […]
በቱኒዚያ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ቅስቀሳ ተጀመረ
September 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፑቲንን ዛቻ አጣጣሉ
September 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ