‹‹ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ መውሰድ ወይም መማር የምትፈልገው ጉዳይ ካለ ሁልጊዜም በራችን ክፍት ነው›› ሡልጣን አልሻምሲ፣ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ምክትል ሚኒስትር

ሲሳይ ሳህሉ February 23, 2025 ቆይታ ሦስት ዓመታት ሊሞሉት ትንሽ የቀረው በሱዳን ብሔራዊ ጦርና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት 12 ሚሊዮን ያህል ዜጎች ማፈናቀሉን፣ የአፍሪካ ኅብረትና የዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ኮሚቴ በቅርቡ አስታውቀዋል፡፡ የጦርነቱ የአስከፊነት ሁኔታ አሁንም ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፣ የሰብዓዊ ዕርዳታ ፍላጎቱ በዚያው ልክ እየጨመረ መምጣቱን የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2024 ብቻ በተመጣጠነ […]

ጥላሁን ግዛው ማን ነው?

አስተያየት By አንባቢ February 23, 2025 በያሬድ በርሔ አንዳንድ ወዳጆቼ ጥላሁን ግዛው ጓደኛህ ነበር፡፡ ‹‹ለምን ስለእሱ ትንሽ ነገር በጽሑፍ አታቀርብም›› እያሉ በየጊዜው ያሳስቡኛል፡፡ እኔም ማሳሰቢያው አግባብነት ያለው መሆኑን ተገንዝቤ ስለጥላሁን የማውቀውን፣ እንዲሁም ጥላሁን ይነግረኝ የነበረውን መሠረት አድርጌ ይህችን ትንሽ ጽሑፍ አቅርቤያለሁ፡፡ ጥላሁን ትሁትና ሀቀኛ ሰው ነበር፡፡ ጥላሁን ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነት የሚታገል ሰው ነበር፡፡ ጨቋኑ […]

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአገሪቱ ታሪክ አምስተኛውን ፓስፖርት ይፋ አደረገ

አዲሱ ፓስፖርትና የተለያዩ የጉዞ ሰነዶች ይፋ ሲሆኑ ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአገሪቱ ታሪክ አምስተኛውን ፓስፖርት ይፋ አደረገ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 23, 2025 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢትዮጵያ አምስተኛ ነው የተባለው አዲሱን ፓስፖርትና የተለያዩ የጉዞ ሰነዶችን ይፋ አደረገ፡፡ አገልግሎቱ አዲሱን ፓስፖርት ጨምሮ ከአሥር በላይ የጉዞ ሰነዶችን ይፋ ያደረገው የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም.  ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ […]

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ትኩሳት

የኢትዮጵያና የኤርትራን ጦርነት ያስቆመው የአልጀርስ ስምምነት ሲፈረም የወቅቱ የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ይታያሉ ፖለቲካ በዮናስ አማረ February 23, 2025 ጉዳዩ ከመንግሥት ሚዲያዎች እንካ ሰላንቲያ ያለፈ ይመስላል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኤርትራና በኢትዮጵያ የመንግሥት ሚዲያዎች ላይ አንዱ ሌላውን የመተቸትና የመወንጀል ዘገባዎች ተደጋግመው መታየት ጀምረዋል፡፡ ከሰሞኑ ደግሞ የኢትዮጵያ የቀድሞ […]

የአማራ ክልል ለአገራዊ ምክክሩ አስቻይ ሁኔታዎች እንዲፈጥር ማሳሰቢያ ተሰጠው

ኮሚሽኑ እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችንና የወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ዜና የአማራ ክልል ለአገራዊ ምክክሩ አስቻይ ሁኔታዎች እንዲፈጥር ማሳሰቢያ ተሰጠው ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 23, 2025 የአማራ ክልላዊ መንግሥት ካለበት የተደራረበ ኃላፊነት አኳያ ለአገራዊ ምክክሩ አስቻይ ሁኔታዎች መፍጠር እንዳለበት፣ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡ ኮሚሽኑ እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችንና የወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ የካቲት 13 […]

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስና የሰሌዳ አገልግሎት እንደሚፈለገው እየተሰጠ አለመሆኑ ተገለጸ

በተመስገን ተጋፋው February 23, 2025 መንግሥት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በስፋት እንዲገቡ ቢፈቅድም፣ ዘርፉን የተመለከተ የኢንሹራንሽ ዋስትናና የሰሌዳ አገልግሎት በሚፈለገው ልክ እየተሰጠ አለመሆኑን፣ ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ አስታወቀ፡፡ ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ ይህንን የገለጸው ሐሙስ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ደረጃ ለተከታታይ ዓመታት ሽልማት የወሰደበትን ‹‹IONIQ 5›› ተሸከርካሪ ለዕይታና ለሽያጭ ባቀረበበት፣ እንዲሁም በዘመናዊ መንገድ የሃንዳይ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ […]

በጀርመን ተቋራጮች ፌዴሬሽን እየሠለጠኑ ያሉት ኢትዮጵያውያን የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች

በዮናስ አማረ February 23, 2025 የጀርመኑ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች ፌዴሬሽን ባውቨርባንድ (BAUVERBANDE.NRW)፣ ኢትዮጵያዊያን የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን ወደ ጀርመን በመላክ ሥልጠና እያደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ካሉ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች ማኅበራትና ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት ጋር በትብብር የሚሠራ ሲሆን፣ የአቅም ግንባታና የሥልጠና ድጋፍ መስጠት ላይ እንደሚያተኩር ጠቁሟል፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ወደ 34 ኢትዮጵያዊያን የግንባታ ባለሙያዎችን ወደ ጀርመን ልኮ ትምህርት እንዲያገኙ […]

ከሦስት ዓመታት በላይ የቆሙ 157 አውቶቡሶች በ67 ሚሊዮን ብር ተጠግነው ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ

ማኅበራዊ ከሦስት ዓመታት በላይ የቆሙ 157 አውቶቡሶች በ67 ሚሊዮን ብር ተጠግነው ሥራ መጀመራቸው… ተመስገን ተጋፋው ቀን: February 23, 2025 በተለያዩ ምክንያቶች ከሦስት ዓመታት በላይ ከፍተኛ ብልሽት ገጥሟቸው የቆሙ 157 አውቶቡሶች በ67 ሚሊዮን ብር ወጪ ተጠግነው ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉን፣ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም. የስድስት ወራት አፈጻጸም […]

በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ያለውን የመድኃኒት ዋጋ ለማረጋጋት መንግሥት እያቀረበ መሆኑ ተገለጸ

ዘጠነኛው የኢትዮ ኸልዝ ዓውደ ርዕይና ጉባዔ በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደበት ወቅት ማኅበራዊ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ያለውን የመድኃኒት ዋጋ ለማረጋጋት መንግሥት እያቀረበ መሆኑ ተገለጸ የማነ ብርሃኑ ቀን: February 23, 2025 የብር የመግዛት አቅም በመዳከሙ ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘውን የመድኃኒት አቅርቦት ዋጋ ለማረጋጋትና ተመጣጣኝ ለማድረግ፣ መንግሥት አስፈላጊና ውድ የሚባሉትን ጨምሮ መድኃኒቶችን በበቂ ሁኔታ እያስገባሁ ነው አለ፡፡ የኢትዮጵያ […]

በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ያለውን የመድኃኒት ዋጋ ለማረጋጋት መንግሥት እያቀረበ መሆኑ ተገለጸ

ዘጠነኛው የኢትዮ ኸልዝ ዓውደ ርዕይና ጉባዔ በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደበት ወቅት ማኅበራዊ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ያለውን የመድኃኒት ዋጋ ለማረጋጋት መንግሥት እያቀረበ መሆኑ ተገለጸ የማነ ብርሃኑ ቀን: February 23, 2025 የብር የመግዛት አቅም በመዳከሙ ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘውን የመድኃኒት አቅርቦት ዋጋ ለማረጋጋትና ተመጣጣኝ ለማድረግ፣ መንግሥት አስፈላጊና ውድ የሚባሉትን ጨምሮ መድኃኒቶችን በበቂ ሁኔታ እያስገባሁ ነው አለ፡፡ የኢትዮጵያ […]