ቢል ጌትስ ካለው 200 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ውስጥ አብዛኛውን ለአፍሪካ ሊሰጥ መሆኑን በአዲስ አበባ ቆይታው ተናገረ
ከ 7 ሰአት በፊት የማይክሮሶፍት መስራች ቢልጌትስ፤ በቀጣዮቹ 20 ዓመታት ካለው ሀብት ውስጥ አብዛኛውን በአፍሪካ የጤና እና ትምህርት አገልግሎቶችን ለማሻሻል እንደሚያውል ተናገረ። የ69 ዓመቱ ባለጸጋ፤ “በጤና እና ትምህርት የሰው ልጅን በማውጣት፤ አፍሪካ ውስጥ እያንዳንዱ ሀገር በብልጽግና ጎዳና ላይ መሆን አለበት” ብሏል። ቢል ጌትስ፤ ባለፈው ሳምንት እሁድ ግንቦት 24/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተካሄደ ሥነሥርዓት […]
ተመድ በጋዛ የእርዳታ ማከፋፈያ ላይ የተፈጸመው የፍልስጤማውያን ግድያ እንዲመረመር ጠየቀ
ከ 8 ሰአት በፊት በጋዛ የእርዳታ ማከፋፈያ አቅራቢያ እርዳታ ሲጠባበቁ በነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ላይ የእስራኤል ወታደሮች ተኩስ ከፍተው ግድያዎች ፈጽመዋል የሚሉ ሪፖርቶች መውጣታቸውን ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረበ። ራፋህ በሚገኘው በአሜሪካ እና በእስራኤል የሚደገፈው የጋዛ ሰብዓዊ ፋውንዴሽን (ጂኤችኤፍ) ማዕከል እርዳታ ሲጠብቁ የነበሩ እማኞች እንደተተኮሰባቸው ተናግረዋል። አለም አቀፉ ቀይ መስቀል 179 […]
ኢራን በቢቢሲ ጋዜጠኞች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ ዛቻዎችን እያባባሰች ነው ሲል ተቋሙ ወቀሰ
ከ 4 ሰአት በፊት ኢራን በቢቢሲ ጋዜጠኞች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ እያደረሰችው ያለውን የማስፈራሪያ ዘመቻዎች እያባባሰች ነው ሲል ተቋሙ ወቀሰ። የሚዲያ ተቋሙ እነዚህ ዛቻዎች እየደረሱ ያሉት በኢራናውያን ጋዜጠኞች እንዲሁም በቤተሰቦቻቸው ላይ ነው ብሏል። የብሪታንያው የዜና ወኪል እንዳለው የቢቢሲ የፐርዢያ አገልግሎት ጋዜጠኞች “በቤተሰቦቻቸው ላይ የሚደርሰው መከራ እየጨመረ መሆኑን” እያዩ ነው ብሏል። የጋዜጠኞቹ ቤተሰቦች የዘፈቀደ ምርመራዎች፣ የጉዞ እገዳ፣ […]
ለአእምሮ ጤና እና ደስተኛ ለመሆን የሚያግዙ አራት መንገዶች
ከ 9 ሰአት በፊት ደስተኛ ለመሆን ሳይንስ አለ። ጥሩ ስሜት እንዲሰማዎ ሰውነትዎ ዶፓሚን፣ ኦክሲቶሲን፣ ሴሮቶኒን እና ኢንዶርፊን የተባሉትን አራት ሁነኛ ሆርሞኖች ይፈልጋል። ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ የሆነ ወቅት ላይ ከአእምሮ ጤና ጋር ችግር መግጠሙ አይቀርም። ነገር ግን የሰውነትን ኬሚስትሪ ሚዛን ለመጠበቅ እና ደኅንነትን ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚችሉ ትናንሽ፣ ነገር ግን ተግባራዊ እርምጃዎች አሉ። የሳይኮቴራፒስት እና ‘Addicted […]
ደቡብ ኮሪያ እና የሰሜን ኮሪያ በሚያደርጉት ድብቅ ጦርነት ኪም ጆንግ ኡን እያሸነፉ ነው?
ከ 8 ሰአት በፊት ደቡብ እና ሰሜን ኮሪያን የሚለየው አጥር የኤሌክትሪክ ገመድ አለው። ይህን አጥር የሚጠብቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችም ተደርድረዋል። በየመሐሉ ቅጠልማ የወታደር ልብስ ቀለም የተቀቡ ግዙፍ የድምፅ ማጉያዎች ተሰቅለዋል። የቢቢሲዋ ጃን ማኬንዚ ባለፈው ወር ወደሥፍራው አቅንታ በነበረበት ወቅት አንደኛው ድምፅ ማጉያ የደቡብ ኮሪያ ሙዚቃ ሲለቅ ሰምታለች። ሙዚቃው ቅኔ አዘል ነው። “ወደ ውጭ ስንጓዝ ጉልበት […]
Ethiopian coffee is bringing in record revenue – Sprudge
June 2, 2025 byZac Cadwalader Coffee prices are booming right now. Arabica coffee on the futures market has consistently hovered at or above the $3.50 per pound mark since the beginning of the year, and in Ethiopia, this has produced record-breaking revenue for the country. As reported by Semafor, Ethiopian coffee exports have earned $1.87 billion in revenue […]
Ethiopia, IMF staff agree programme review that could unlock $260m
Africa 02 June 2025 – 12:51 By Alexander Winning Once approved by the IMF’s executive board, Ethiopia will gain access to another $260m (R4.65bn) in financing. File photo.Image: REUTERS/JOHANNES P CHRISTO Ethiopia and the International Monetary Fund (IMF) have reached a staff-level agreement on the third review of the country’s $3.4bn (R60.83bn) loan programme from the lender, […]
All-party delegations: Supriya Sule-Led delegation reaches Egypt after Ethiopia visit | Latest Outlook India
National India has tasked seven multi-party delegations to visit 33 global capitals to reach out to the international community on Pakistan’s designs and India’s response to terror, especially in the wake of the April 22 Pahalgam terror attack that killed 26 people. Updated on: 2 June 2025 4:16 pm MP Supriya Sule-led delegation in Egypt Photo: X/@indembcairo […]
Ethiopia: Cargo Trucks Resume Entry Into Tigray, Following Federal Suspension Over Claims Goods Were ‘Smuggled Outside Region’
2 June 2025 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba– Cargo trucks carrying goods into the Tigray region have resumed travel after federal authorities had previously “prohibited the vehicles from entering” the region, citing claims that goods were “being smuggled outside of the region’s borders” and “sold illegally through contraband,” according to a statement from the Tigray […]
Ethiopia : Federal Gov’t to Lift Ban on Tigray Bound Commodity Delivery Trucks – Borkena 21:56
June 1, 2025 Borkena Toronto – The Federal government has reportedly agreed to lift a ban on Tigray bound consumer good delivery trucks. According to local news sources, the decision came following a meeting between Let. General Tadesse Worede, President of Tigray Interim Administration, and General Demelash Gebremichael Commissioner of the Federal Police. Trucks carrying essential […]