የኢትዮጵያ ልሂቃን የፖለቲካ ባህል
እኔ የምለዉ የኢትዮጵያ ልሂቃን የፖለቲካ ባህል አንባቢ ቀን: February 2, 2025 ከዕልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ? በሰለሞን ኃይለ ማርያም (ዶ/ር) መግቢያ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ አጠቃላይ ዕድገት ላይ ምን ያህል በጎ ያልሆነ ተፅዕኖ እንዳሳደረና ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማኅበራዊ፣ እንዲሁም የሕዝቡ የዕለት ተዕለት ኑሮ እየተሻሻለ ከመምጣት ይልቅ እየደቀቀ እየማቀቀና እየኮሰሰ እንዲሄድ ማድረጉን […]
ለዘለቄታዊ ሰላም ሲባል ድርድር መተኪያ የሌለው አማራጭ ይሁን!
February 2, 2025 ርዕሰ አንቀጽ በዓለም ዙሪያ የሚካሄዱ ጦርነቶች በአብዛኛው እየቆሙ ወይም ወደ መጠናቀቂያቸው እየተቃረቡ ነው፡፡ እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱትም በሩሲያና በዩክሬን፣ እንዲሁም እስራኤል ከሐማስና ከሂዝቦላህ ጋር ስታደርጋቸው የነበሩ ደም አፋሳሽ ጦርነቶች ወደ መጠናቀቂያቸው ተቃርበዋል፡፡ በተለይ በእስራኤልና በሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ተደርጎ የእስረኞች ልውውጥ እየተደረገ ሲሆን፣ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ተንከራታች የነበሩ ፍልስጤማውያን ስደተኞች ወደ ፍርስራሽነት የተለወጠችው ጋዛ […]
ስለዓለም የተነሳው ዘርፈ ብዙ ትግል ለአፍሪካ ምኗ ነው?
ተሟገት ስለዓለም የተነሳው ዘርፈ ብዙ ትግል ለአፍሪካ ምኗ ነው? አንባቢ ቀን: February 2, 2025 (የነፍስ ወይስ የአጋዥነት ትግሏ?) በታደሰ ሻንቆ ቀደም ብሎ እንደተነገረው የዓለማችን ችግሮችና አደጋዎች ባለ ብዙ ፈርጅ መፍትሔንና ትግግዞችን የሚሹ ናቸው፡፡ ከትንንሽ እስከ ትልልቅ አገሮች ያለው የጥቅም ግብግብ ግን ዓለም አቀፍ ዕይታ ያጣ፣ በቅርብ አዳሪ ጥቅሞች የሚዘወር፣ በጥቅሉ እንደ ሰው ልጅ ራስን በራስ […]
ሰሞነኛው ጎንደር
በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የፋሲል ግንብ ፎቶ መስፍን ሰሎሞን ማኅበራዊ ሰሞነኛው ጎንደር ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 2, 2025 በጭጋጋማው የጎንደር ከተማ ማለዳ ከጥዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ነዋሪዎች እንደየሚናቸው በባለሦስት እግሯ ባጀጅ፣ በሰማያዊው ሚኒባስ፣ በግል ተሽከርካሪዎችና በእግራቸው ወዲያ ወዲህ ሲሉ ከሚታዩ ነዋሪዎች ብዙ ፊቶች ላይ ያልተፈታ ቋጠሮና ድባቴ ይታያል። በአማራ ክልልም ይሁን ከዚሁ ክልል ውጭ ካሉ አብዛኞቹ […]
የኢትዮጵያ ሕዝብ ማንነትና ቅድመ ታሪክ ከቋንቋ አንፃር
አስተያየት By አንባቢ February 2, 2025 በተሾመ ብርሃኑ ከማል በአሜሪካ በ2018 ለንባብ ካበቁት አካዴሚያዊ መጻሕፍት ተጠቃሹ ‹‹ቋንቋና ነገድ በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ማንነትና ቅድመ ታሪክ›› የሚል ርዕስ ያለው የግርማ አውግቸው ደመቀ (ዶ/ር) መጽሐፍ ነው፡፡ ግርማ (ዶ/ር) የሥነ ልሳንና የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ባለሙያ ሲሆኑ፣ የምርምር ትኩረታቸው በአብዛኛው የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ታሪክና ሥነ መዋቅር ላይ ነው፡፡ በቅርቡ በእንግሊዝኛ ካሳተሟቸው መጽሐፎች […]
በልማት ምክንያት ተቋማቸው የፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች ወደ ልመና መሰማራታቸውን ገለጹ
ማኅበራዊ በልማት ምክንያት ተቋማቸው የፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች ወደ ልመና መሰማራታቸውን ገለጹ አበበ ፍቅር ቀን: February 2, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት መሥሪያ ቦታቸው ከፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች አብዛኛዎቹ ወደ ልመና መሰማራታቸው ተነገረ፡፡ በልማት የተነሱና ምትክ ቦታ ያልተሰጣቸው አብዛኛዎቹ አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች፣ በቤተ ክርስቲያን በርና በጎዳናዎች ላይ ለልመና መሰማራታቸውን፣ የአዲስ አበባ አካል […]
አዲሱ የኢሰመኮ ኮሚሽነር ከአስፈጻሚው ጋር በመተባበር እሠራለሁ አሉ
ዜና አዲሱ የኢሰመኮ ኮሚሽነር ከአስፈጻሚው ጋር በመተባበር እሠራለሁ አሉ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 2, 2025 ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ለሰባት ወራት ያህል በምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ሲመራ የነበረውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በዋና ኮሚሽነርነት እንዲመሩ የተሾሙት አቶ ብርሃኑ አዴሎ፣ በሥልጣን ዘመናቸው ከአስፈጻሚው መንግሥት ጋር በትብብር እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር […]
ሕገ መንግሥቱንና ፌዴራሊዝም ሥርዓትን የቃኘው መጽሐፍ
መጽሐፉ ሲመረቅ ኪንና ባህል ሕገ መንግሥቱንና ፌዴራሊዝም ሥርዓትን የቃኘው መጽሐፍ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 2, 2025 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትና የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ቃል አቀባይ አቶ ተስፋዬ ንዋይ፣ በአፋን ኦሮሞ የጻፉት ሕገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም ሥርዓት (Heerafi Sirna Federaalizimii) የተሰኘ መጽሐፋቸውን ጥር 18 ቀን 2017 ዓ.ም. ለንባብ አብቅተዋል፡፡ መጽሐፉ ሕገ መንግሥትና ፌደራሊዝም ላይ በማተኮር በሕገ […]
ጉባዔና ምርጫ አድርጎ ርክክብ የፈጸመው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲፈጽም ተጠየቀ
https://www.ethiopianreporter.com/137964/ ዜና ጉባዔና ምርጫ አድርጎ ርክክብ የፈጸመው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት የፍርድ… ታምሩ ጽጌ ቀን: February 2, 2025 ከሁለት ሳምንታት በፊት ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. 18ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ በማድረግ ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ፕሬዚዳንትና የቦርድ አባላትን በመምረጥ፣ የሥልጣን ርክክብ ፈጽሞ የነበረው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፣ ድርጊቱን የፈጸመው፣ የማኅበራት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር […]
ከሕገ መንግሥቱ ጋር ይጣረሳል በሚል ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
https://www.ethiopianreporter.com/137961 ዜና ከሕገ መንግሥቱ ጋር ይጣረሳል በሚል ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 2, 2025 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጥያቄ ተነስቶበት ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ፡፡ የፀደቀው የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ምክር ቤቱ አጠቃላይ ትምህርትን በሕገ መንግሥቱ፣ አገሪቱ በፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች፣ እንዲሁም በቀረፀችው […]