TPLF demands Tadesse Worede to hand over power – Borkena

April 29, 2026 Ethiopian Federal government yet to respond  Borkena Toronto – Two weeks after Tigray People’s Liberation Front (TPLF) announced its decision to reinstate the Pre-War Tigray Regional Administration, Taddesse Worede is now requested to hand over power and not to make a “mistake.” Michael Asgedom, TPLF spokesperson, told BBC Amharic, as published on Wednesday,  […]

ኔቶ ያለ አሜሪካ ድጋፍ አስተማማኝ ወታደራዊ ኃይል መሆን ይችላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ የአውሮፓ አገራት አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ውስጥ እንደማይሳተፉ ካሳወቁ በኋላ የትራንስአትላንቲት አገራት ግንኙነት እንደ አዲስ ሻክሯል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመገናኛ ብዙኃን ቃለ መጠይቆቻቸውን እና የማኅበራዊ ሚዲያ ልጥፎቻቸውን በመጠቀም በተደጋጋሚ በአውሮፓውያን አጋሮቻቸው ላይ ያላቸውን ቅሬታ ገልጸዋል። አሜሪካን ለአስርት ዓመታት […]

የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ከኦፔክ ነዳጅ አምራች አገራት አባልነት መውጣቷ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የተባበሩት አብ ኤሜሬትስ (ዩኤኢ) ከፔትሮሊየም ላኪ አገራት ድርጅት (ኦፔክ) እንደምትወጣ በድንገት ማሳወቋ ትልቅ ክስተት ነው። ዩኤኢ የኦፔክ አራተኛዋ ግዙፍ ነዳጅ አምራች አገር ናት። የሚቀድሟት ሳዑዲ አረቢያ፣ ኢራቅ እና አሁን ከአሜሪካ ጋር ጦርነት ውስጥ ያለችው ኢራን ናቸው። ኤሜሬቶች እአአ በ1971 አንድ አገር ከመሆናቸው […]

ኪም ጆንግ ኡን በዩክሬን ጦር ላለመያዝ ‘ራሳቸውን ያጠፉ’ ወታደሮችን አወደሱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን የአገራቸው ወታደሮች ከሩሲያ ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ በዩክሬን ጦር ላለመያዝ በሚል ራሳቸውን ማጥፋታቸውን አወደሱ። ኪም ወታደሮቹን “ታላቅ ክብርን ለመጠበቅ ያለምንም ማመንታት ራስን ማጥፋትን የመረጡ… ” መሆናቸውን በመግለጽ “ጀግኖች” ሲሉ ጠርተዋቸዋል። ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያ ጎን ተሰልፈው ከዩክሬን […]

ንጉሥ ቻርልስ “ውጥረት በበዛበት ዓለም” ከአሜሪካ ጋር ወዳጅነት አስፈላጊ ነው አሉ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ንጉሥ ቻርልስ ሳልሳዊ በዚህ ውጥረት በበዛበት ዓለም ከአሜሪካ ጋር ወዳጅነት አስፈላጊ ነው ሲሉ ተናገሩ። አሜሪካ ከብሪታኒያ ነጻ የወጣችበትን 250ኛ ዓመት በማስመልከት ንግግር ያደረጉት ንጉሥ ቻርልስ፣ የሁለቱ አገራትን ወዳጅነት “በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ጥምረት ያላቸው” ሲሉ አወድሰዋል። ንጉሡ በንግግራቸው አገራት […]

የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር የትራምፕን ሕይወት አደጋ ላይ ለመጣል ዝተዋል በሚል ተከሰሱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጀምስ ኮሜይ በኢንስታግራም ገጻቸው ላይ ባጋሩት ምስል የትራምፕን ሕይወት አደጋ ላይ ለመጣል ዝተዋል በሚል ተከሰሱ። አቃቤ ሕግ፣ ኮሜይ ላይ ያቀረበው ክስ በኢንስታግራም ገጻቸው ላይ ለአጭር ጊዜ አጋርተውት ከነበረው ምስል ጋር የሚገናኝ ነው። ጄምስ ኮሜይ በወቅቱ በኢንስታግራም ገጻቸው ላይ አጋርተውት […]

ቀጥታ,ዶናልድ ትራምፕ፣ ንጉሥ ቻርልስ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ሊኖራት አይገባም ብለው እንደሚያምኑ ተናገሩ\

ዶናልድ ትራምፕ፣ ንጉሥ ቻርልስ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ሊኖራት አይገባም ብለው እንደሚያምኑ ተናገሩ። ዶናልድ ትራምፕ በዋይት ሐውስ በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይ ንጉሥ ቻርልስ ኢራን የኒውክሌር የጦር መሣሪያ ሊኖራት አይገባም ብለው እንደሚያምኑ ሲናገሩ “ቻርልስ ከእኔ ጋር ይስማማል፤ ከእኔ በበለጠ ይስማማል” ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ስደተኞች የተቃውሞ ሠልፍ በሚካሄድበት ወቅት ሱቆቻቸውን እንዲዘጉ ተነገራቸው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ የሚኖሩ አፍሪካውያን ስደተኞች ፀረ ስደተኛ ሠልፍ በሚካሄድበት ወቅት ጥቃት እዳይደርስባቸው “ከፍተኛ ጥንቃቄ” እንዲያደርጉ ተነገራቸው። በደቡብ አፍሪካ መጤ ጠል የሆኑ ግለሰቦች በሚያደርሱት ጥቃት የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ዜጎች መገደላቸው ተዘግቧል። የጋና ከፍተኛ ኮሚሽን በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ዜጎቹ ሱቆቻቸውን እንዲዘጉ […]

ህወሓት፤ ሌተናንት ጄነራል ታደሰ የሥልጣን “ርክክብ” ካላደረጉ “ስህተት ነው የሚሆነው” ሲል ለቢቢሲ ተናገረ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ “ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ርክክብ” የማይፈጽሙ ከሆነ “ስህተት” እንደሚሆን የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ተናገሩ። የህወሓት ቃል አቀባይ ሚካኤል አስገዶም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርም “እየፈረሰ በመሆኑ” ከፌደራል መንግሥት ጋር ያለው የግንኙነት “ገመድ […]

ከዩኤስ ጋር ልዩ ግንኙነት ያላት ‘ምናልባት እስራኤል’ ነች ሲሉ በአሜሪካ የዩኬ አምባሳደር ተናገሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር “ልዩ ግንኙነት” ያላት ብቸኛዋ ሀገር “ምናልባት እስራኤል” እንደሆነች በአሜሪካ የዩኬ አምባሳደር ተናገሩ። ሰር ክርስቲያን ተርነር በየካቲት ወር ለትራንስአትላንቲክ ግንኙነት ተማሪዎች “ለጠቅላይ ሚኒስትሬ የምሰጠው ምክር ‘እጄን በጆሮዬ ደፍኜ ‘ልዩ ነው፣ ደህና ይሆናል ማለት አልችልም’ የሚል ነው” ሲሉ ተናግረዋል። እነዚህ አስተያየቶች […]