የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ተቋም በመጋዘን ሥርቆትና በመንገድ ላይ የፀጥታ ችግር መሥራት አልቻልኩም አለ
ማኅበራዊ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ተቋም በመጋዘን ሥርቆትና በመንገድ ላይ የፀጥታ ችግር መሥራት አልቻልኩም… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 5, 2025 የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተቋም መጋዘን ውስጥ፣ እንዲሁም ወደ ክልል ቅርንጫፎች መድኃኒት በሚላክበት ወቅት፣ በሠራተኞች መሠረቅ፣ በፀጥታ ችግር ምክንያት መንገድ ላይ በሚደርስ ዝርፊያ፣ የመድኃኒት መቃጠልና መታገት ችግሮች እንደሆኑበት አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና […]
በተቐራቒራ ማሕፀን የተገኙት ታላቅ ዓሊም ቡርከይ ሙሐመድ ዓሊ
አስተያየት By አንባቢ January 5, 2025 በተቐራቒራ ማሕፀን የተገኙት ታላቅ ዓሊም ቡርከይ ሙሐመድ ዓሊ አስተያየት Byአንባቢ January 5, 2025 ተቐራቒራ ከዓብይ ዓዲ በስተሰሜን ምሥራቅ ማለትም ከወርቅ አምባ በስተምሥራቅ የምትገኝ መንደር ስትሆን፣ ይህች መንደር ከ700 እና 800 ዓመታት በፊት እንደተቆረቆረች ይነገራል፡፡ የፉቱሑል ሐበሽ ጸሐፊ ዓረብ ፈቂህ እንደሚነግሩን፣ ኢማም አሕመድ ኢብራሂም በ«ትግራይ» ምድር «ቐርቐራህ» የተባለች ምድር ላይ […]
ችግሮቻችን ማወቅና የመፍትሔ መንገዱን የመረዳት ግዴታችን
ተሟገት ችግሮቻችን ማወቅና የመፍትሔ መንገዱን የመረዳት ግዴታችን አንባቢ ቀን: January 5, 2025 በገነት ዓለሙ በሕዝብ ላይ የደረሰን ያለፈም ይሁን የቅርብ ጊዜ በደልና ጉዳት እየነካኩ መጨስና ማጫጫስ፣ እንዲያም ሲል የትናንትናን ጉዳት በዛሬዎቹ ላይ የማወራረድ ዝንባሌ ወደ ማፋጀት ከመምራት በስተቀር፣ ለሰላምና ለዕድገት አንዲት ጠብታ እንደማያወጣ እስኪበቃ ታይቷል፡፡ በደም የጨቀየ ታሪክ ዓለማችን የተገነባችበት ሆኖ ሳለ በኢትዮጵያ ልዩ ችግር፣ […]
ሙዚየምነትን የተቀዳጀው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት
ኪንና ባህል ሙዚየምነትን የተቀዳጀው ብሔራዊ ቤተመንግሥት አበበ ፍቅር ቀን: January 5, 2025 የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ (1923-1967) የነገሡበትን የብር ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር የተገነባው ዘመናዊ ቤተ መንግሥት የተ ጠናቀቀው በ1947 ዓ.ም. ነበር። 25ኛ ዓመት ኢዮቤልዩም የተከበረው ጥቅምት 23 ቀን 1948 ዓ.ም. ሲሆን አዲሱ ቤተ መንግሥትም “ኢዮቤልዩ” ተብሎ ተሰየመ። አፄው ከሁለት አሠርታት በላይ […]
ኢትዮጵያ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ በዳኝነት ትሳተፋለች
በአፍሪካ አገሮች ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ፋሲካ የኋላሸት (ፎቶ እግር ኳስ ፌዴሬሽን) ስፖርት ኢትዮጵያ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ በዳኝነት ትሳተፋለች ደረጀ ጠገናው ቀን: January 5, 2025 ሦስቱ የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ታንዛኒያ፣ ኬንያና ዑጋንዳ በጣምራ የሚያዘጋጁት የ2024 የአፍሪካ አገሮች ዋንጫ (ቻን)፣ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. ይጀመራል፡፡ በብሔራዊ ቡድኗ ያልተሳካላት ኢትዮጵያ፣ በአንድ የእግር ኳስ አመራር […]
ገንዘብ ሚኒስቴር የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ አደረገ
በኤልያስ ተገኝ January 5, 2025 በገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) አምራችና ገጣጣሚ ኢንዱስትሪዎች ይበልጥ ተወዳዳሪ ሆነው ገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት እንዲሁም ውጤታማ ለማድረግና የታሪፍ ከለላ እንዲኖራቸው በሚል፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ታወቀ፡፡ ገንዘብ ሚኒስቴር ተግባራዊ እንዲደረግ በሚል ያዘዘው የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ማሻሻያ ከታኅሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ የተወሰነ […]
እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን ወደ ሌላ ሥፍራ ለማሥፈር ዝግጅት ተጀመረ
በመሬት መንቀጥቀጡ በዱለቻ ወረዳ የፈራረሱ ትምህርት ቤቶች ጤና ጣቢያዎችና መኖሪያ ቤቶች ማኅበራዊ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን ወደ ሌላ ሥፍራ ለማሥፈር… የማነ ብርሃኑ ቀን: January 5, 2025 የመሬት መንቀጥቀጥ በሚያሠጋቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎችን ወደ ሌሎች ሥፍራዎች ለማስፈር ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡ በአፋር አዋሽ ፈንታሌ፣ በኦሮሚያ ፈንታሌና በዱለቻ ወረዳዎች በሚገኙ አሥር ቀበሌዎች […]
የልደቱ ብርሃን
ልደት በድምቀት ከሚከበርባቸው አንዱ ላሊበላ ኪንና ባህል የልደቱ ብርሃን ሔኖክ ያሬድ ቀን: January 5, 2025 ክርስቲያኖች በየዓመቱ ከሚያከብሯቸው ዓበይት በዓላት አንዱ የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ነው፡፡ ዘንድሮ 2017ኛው ዓመቱ የሚከበረው ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 29 ቀን ይሆናል። በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ሐሳብ ዓለም በተፈጠረ በ5500 ዓመት፣ እሑድ መጋቢት 29 ቀን ተፀንሶ ከ9 ወር ከ5 ቀን በኋላ […]
በድንበርና በኬላዎች አካባቢ ለሚከናወኑ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች የሚያግዙ መሣሪያዎች ርክክብ ተደረገ
ማኅበራዊ በድንበርና በኬላዎች አካባቢ ለሚከናወኑ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች የሚያግዙ መሣሪያዎች ርክክብ ተደረገ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: January 5, 2025 ለክልል ላቦራቶሪዎች አቅም ግንበታ የሚሆኑና አንድ ቢሊዮን ብር ዋጋ የወጣባቸው ልዩ ልዩ የላቦራቶሪ መሣሪያዎች ርክክብ ተከናወነ፡፡ መሣሪያዎቹ በተለይ በድንበርና በኬላዎች አካባቢ ለሚከናወኑ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ያግዛሉ ተብሏል፡፡ ለተለያዩ ጤና ተቋማት ዕገዛ የሚያደርጉና በሃያ አምስት ሚሊዮን ብር የተገዙ 55 ሞተር […]
የሐረሪን ክልል በኦሮሚያ የመጠቅለል ዕሳቤ ፌዴራላዊ ሥርዓትን ማፍረስ ወይስ መገንባት?
እኔ የምለዉ የሐረሪን ክልል በኦሮሚያ የመጠቅለል ዕሳቤ ፌዴራላዊ ሥርዓትን ማፍረስ ወይስ መገንባት? አንባቢ ቀን: January 5, 2025 በኑረዲን አብደላ በቅርቡ ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበው የሐረሪን ክልል በኦሮሚያ የመጠቅለል አጀንዳ የነባር ሕዝቦችንና የብሔር ብሔረሰቦች የራስን ዕድል በራስ የማስተዳደር ሕገ መንግሥታዊ መብትን የሚፃረር፣ በምሥራቅ አገራችን የነበረውን በአንድነት አብሮ የተጋመደ ማኅበረሰብን ማለያየት ነው። ጥቂት የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሕገ መንግሥቱን […]