አባል ያልሆኑ ነጋዴዎች በአመራሮችና በቦርድ አባላት ምርጫ ይሳተፋሉ መባሉ ውዝግብ አስነሳ

የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ ዜና አባል ያልሆኑ ነጋዴዎች በአመራሮችና በቦርድ አባላት ምርጫ ይሳተፋሉ መባሉ ውዝግብ አስነሳ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: December 25, 2024 የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያሻሻለው የቦርድ አመራረጥና መተዳደሪያ ደንብን ለማፅደቅ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ፣ የምርጫ አጣሪ ኮሚቴ ከኃላፊነቱ የማንሳትና አባላት ያልሆኑ ነጋዴዎችን የምርጫ ተሳትፎ በተመለከተ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ነባር አባል […]

ተቃውሞ የቀረበበት የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ያለማሻሻያ ፀደቀ

ረቂቅ አዋጁ በጸደቀበት ወቅት ዜና ተቃውሞ የቀረበበት የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ያለማሻሻያ ፀደቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 25, 2024 የተጎሳቆለ መሬትን መልሶ ለማገገም ይረዳል የተባለው የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ለማቋቋምና አስተዳደሩን ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ የእያንዳንዱ ክልል ድርሻ የሚወሰነው በፌዴሬሽን ምክር ቤት ጠቅላላ የበጀት ድጋፍ ቀመር አማካይነት ነው […]

የትግራይ ክልል ሠራተኞች በጦርነቱ ምክንያት ለ16 ወራት ያልተከፈላቸው ደመወዝ እንዲከፈላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ታገደ

በዳዊት ታዬ December 25, 2024 የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሰሞኑን ያካሄደው መደበኛ ጉባዔ በትግራይ ክልል የሚገኙ ሠራተኞች በጦርነቱ ወቅት ያልተከፈላቸውን የ16 ወራት ደመወዝ እንዲከፈላቸው ያቀረቡትን ጥያቄ፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው ደንብ እንደታገደባቸው የክልሉ ሠራተኞች ማኅበር ተወካይ ገለጹ፡ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሰሞኑን ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ ላይ የትግራይ ክልልን ሠራተኞች በመወከል የተገኙት የማኅበሩ ተሳታፊዎች፣ በዚህ ምክንያት […]

ኢሠማኮ ሠራተኛውን የሚወክል ፓርቲ እንዲያቋቁም ተጠየቀ

በዳዊት ታዬ December 25, 2024 የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሰሞኑን ያካሄደው መደበኛ ጉባዔ ሠራተኞች እየገጠማቸው ያለውን ችግር ለማቃለልና መብቶቻቸውንም ለማስጠበቅ የሚያስችል የሠራተኞች ፓርቲ ማቋቋም እንዲቻል እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሽን (ኢሠማኮ) ተጠየቀ፡፡ ‹‹እኛ እንደ ሠራተኛ በሚኒስቴር ደረጃ የተወከለ የለንም፡፡ ሁልጊዜ የሥራና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ እየተባለ የሚጠቀሰው ቀርቶ ቢያንስ ሠራተኛውን የሚወክል ሚኒስቴር ይኑረን›› […]

‹‹ኢትዮጵያ በዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት ከአፍሪካ አራት አገሮች ተርታ እንድትመደብ አስችሏታል›› የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

በናርዶስ ዮሴፍ December 25, 2024 ‹‹የአገር ውስጥ ባንኮች ሲስተም ኋላቀር በመሆኑ ከውጭ ባንኮች ጋር ለመወዳደር ይቸገራሉ››  ኤመራልድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በናርዶስ ዮሴፍና በተመስገን ተጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት ሥነ ምኅዳር እንቅስቃሴ፣ ኢትዮጵያ በአገልግሎት ዘርፉ ከአፍሪካ በቀዳሚነት ተርታ ከተሠለፉት አራት አገሮች መካከል እንድትመደብ እንዳስቻላትና በአሁኑ ወቅት ደግሞ ከ198 ሚሊዮን በላይ የዲጂታል የባንክ ሒሳቦች መኖራቸውን ቢያስታውቅም፣ የአገር […]

Moderate mag. 4.7 earthquake – Harari, 59 km east of Nazrēt, Oromiya, Ethiopia, on Tuesday, Dec 24, 2024, at 03:05 pm (Addis Ababa time)Volcano Discovery 11:26 Tue, 24 Dec 

Mag. 4.5 earthquake – 4 km S of Āwash, Ethiopia, on Tuesday, Dec 24, 2024, at 03:05 pm (Addis Ababa time) – 1 day 2 hours ago Updated: Dec 25, 2024 13:36 GMT – 41 minutes ago refresh I felt this quake Quake Data | Interactive map | Seismograms | User reports | Aftershocks | Earlier quakes here | Quakes in or near Ethiopia | Āfar | Oromiya | Amhara Hint: Click on the image to see […]

ከከሚሴ ከተማ የመጡ የሀሰት መስካሪዎችን በአዲስ አበባ በመሰልጠን ላይ ናቸው

December 25, 2024 – Konjit Sitotaw  ባለፉት 9 ቀናት ከአማራ ክልል የመጡ ከ18 በላይ ግለሰቦች ታስረው ከከረሙ በኃላ ምስክሮች ናችሁ ተብለው በጠቅላይ አቃቤ ህግ በልደታ ፍርድ ቤት በአማራ መብት ታጋዮች፣ ምሁራንና ጋዜጠኞች ላይ እንዲመሰክሩ ቢቀርቡም በማን ላይ እንደምንመሰክር አናውቅም ተከሳሾችን አናውቃቸውም በማለታቸው ከሳሽ አቃቤ ህግ እና የተደናገጠው ግፈኛው አገዛዝ በደህንነት መስሪያ ቤቱ በኩል በተጠና መልኩ እንዲመሰክሩ ምንም […]

የአላማጣ ከተማ ትምህርት እና የነዋሪዎች አቤቱታ

December 25, 2024 – DW Amharic በአላማጣ ከተማ የመማር ማስተማር ስራው ለወራት ባለመጀመሩ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት መላክ አለመቻላቸውን የተማሪ ወላጆች ተናገሩ ። በከተማዋ ትምህርት ቤቶች ወደ ጦር ሰፈርነት በመቀየራቸው መምህራን ከስራ ገበታቸው ውጪ እንዲሆኑ ማስገደዱን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው መምህራን ገልጸዋል። በጉዳዩ ከከተማዋ የወታደራዊ ዕዝ መልስ ማግኘት ግን አልተቻለም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአዲስ አበባ ሰባራ ባቡር አከባቢ ልማት ተነሺዎች ቅሬታ

December 25, 2024 – DW Amharic  «እኛ ያልመረጥነው ጊዜያዊ ነው በማለት አያት አከባቢ ኮንዶሚኒየም እንድንገባ ግድ ነው አሉን፡፡ ልጆች አሉን፡፡ ነፍሰጡርና አራስ ሴቶች አሉን፡፡» … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቤተልሄም በሃዘን ድባብ ገናን ትቀበላለች

December 25, 2024 – VOA Amharic  በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት ጥላ ያጠላባትና የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሥፍራ እንደሆነች የምትታመነው ቤተልሄም፣ የነገውን የፈረንጆች ገና ለመቀበል የምትዘጋጀው እንደተለመደው በድምቀት ሳይሆን በሃዘን ድባብ ነው። ለወትሮው ከመላው ዓለም የሚመጡ በሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ለገና ታስተናግድ የነበረችው ጥንታዊቷ ቤተልሄም፣ ዘንድሮ ምንም ጎብኚ ያልመጣባት፣ በዋናው አደባባይ የገና ዛፍ ያልቆመባት ከተማ ሆ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]