አሜሪካ የሞት ቅጣት በጥይት ድብደባ፣ በጋዝ እና በኤሌክትሪክ ንዝረት እንዲፈጸም ልትፈቅድ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 25 ሚያዚያ 2026, 10:12 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ ፍትሕ መስሪያ ቤት የአገሪቱ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች የሞት ቅጣትን የሚፈጸምባቸው ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ በጥይት መደብደብ፣ በጋዝ ማፈን እና የኤሌክትሪክ ንዝረት እንዲያካትቱ ትዕዛዝ አስተላለፈ። አርብ ዕለት ይፋ በሆነው ባለ 48 ገጽ ሰነድ መስሪያ ቤቱ የሞት ቅጣት “እንደሚጠናከር” ገልጿል። ይህ እርምጃ “እጅግ […]
ኔቶ ስፔንን ከአባልነት ለማገድ የሚያስችል ደንብ እንደሌለ አስታወቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 25 ሚያዚያ 2026, 09:09 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ አሜሪካ በኢራን የጦርነት አቋሟ ምክንያት ስፔንን ከሰሜን ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባልነት ልታግድ እንደምትችል የሚገልጽ ዘገባ ከወጣ በኋላ፣ ድርጅቱ አባል አገራት ከወታደራዊ ጥምረቱ እንዲታገዱ ወይም እንዲባረሩ የሚያደርግ ምንም ዓይነት ድንጋጌ እንደሌለ አስታወቀ። ሮይተርስ የጠቀሳቸው አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣንን፤ አሜሪካ ዘመቻዋን ለመደገፍ […]
ሂውማን ራይትስ ዎች በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አድሏዊ አሰራር ተዘርግቷል በሚል ያወጣውን ሪፖርት ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ አጣጣሉ
Abbay TV ሂውማን ራይትስ ዎች በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አድሏዊ አሰራር ተዘርግቷል በሚል ያወጣውን ሪፖርት ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ አጣጣሉ ዓባይ ዜና፡ ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ላይ አድሏዊ አሰራር ተዘርግቷል ማለቱን […]
ጉዳዩ፦ ይቅርታ መጠየቅን ይመለከታል
ልደቱ አያሌው-3ኛ መንገድ ·Follow ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን ጉዳዩ፦ ይቅርታ መጠየቅን ይመለከታል በትናንትናው እለት በሀሳብ-ገበታ ሚዲያ ላይ ከአቶ አሉላ ሰለሞን ጋር የነበረኝን ውይይት ወይም ውዝግብ በተመለከተ በርካታ አስተያዬቶች ደርሰውኛል። የመጀመሪያው አስተያዬት፣ ከማይመጥንህ ሰው ጋር (ከአሉላ ጋር) ለምን ቀረብክ? የሚል ነው። እኔ በዚያ መድረክ ላይ የቀረብኩት፣ አቶ አሉላ ሰለሞን የተካሄደው ትዕይንተ-ህዝብ ውጤታማ እንዳልሆነ፣ ትዕይንተ-ህዝቡን […]
ከጀንዚዋ ፖለቲከኛ ሚስጥረሥላሴ ጋር
Genዚ Podcast
ምርጫ ቦርድ ተጨማሪ በጀት ያስፈልገኛል አለ
ቦርከና ደስክ ቦርከና ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 50 ሚሊዮን 514,155 መድረሱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 50 ሚሊዮን 514,155 መድረሱን አስታውቋል።፣ ቦርዱ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጠው መግለጫ እስካሁንም ከ50 ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን አረጋግጧል። የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሜላት ወርቅ ኃይሉ በመግለጫቸው […]
ከምርጫ በፊት ሽግግር ፣ ንግግር ወይስ ግርግር? – Borkena
ቦርከና ደስክ ሙሉጌታ ቢያዝን(ክፍል ሁለት) ከምርጫ በፊት ሽግግር እና/ ወይም ንግግር የሚለው ትልቅ ሀሳብ ሲነሣ ሲጣል ሰንብቷል፤እየተነሣም ያለ ይመስለኛል፡፡ይህን ሀሳብ ባመነዠኩት፣ባሰላሰልኩት ቁጥር አንድ ታሪክ ከትውስታዬ ጓዳ ብቅ ይልብኛል፡፡ ከፊት ለፊት ወንዝ አለ-ሰው መብላት የለመደ፡፡ ወንዙን ታክካ አንድ ጀልባ ቆማ ትታያለች፡፡ ከጀርባ የተራበ ጅብ ድምፅ ይሰማል፡፡ጀምበር ወደቤቷ ለመግባት እየገሠገሠች ነው፡፡ ሁለት ተጣልተናል ብለው የሚያስቡ/የተኮራረፉ ወይም የተጣሉ […]
የአርቲስት ቴዲ አፍሮ የስራ ስቱዲዮ በታጠቁ ኃይሎች መዘረፉ ተረጋገጠ
ቦርከና ደስክ ቦርከና ዜና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ደማቅ አሻራ ያለው የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ስቱዲዮ ትናንት ምሽት በታጠቁ አካላት መዘረፉን የቅርብ መረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል። በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ሲኤምሲ (CMC) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው ይህ የአርቲስቱ የሥራ ቦታ፣ ዝርፊያው የተፈጸመበት ትናንት ሐሙስ ምሽት ወደ ሦስት ሰዓት ገደማ እንደነበር ተገልጿል። እንደ መረጃ ምንጮቹ ገለጻ፣ […]
የብልጽግና ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ የነበሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተተኩ – Ethipia Insider
April 24, 2026 በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ብልጽግና ፓርቲን በመወከል በአዲስ አበባ ከተማ ለፓርላማ አባልነት ዕጩ ሆነው ቀርበው የነበሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ፤ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተተኩ። ዶ/ር ሳሙኤል ከምርጫው ራሳቸውን ያገለሉት “በግል ምክንያት” እንደሆነ ለ“ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ዶ/ር ሳሙኤል ገዢው ፓርቲ በአዲስ አበባ […]
EMS Eletawi በቴዲ ምክንያት የተከለከለው የኢቲቪ ፕሮግራም Fri 24 Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
