ጂሚ ካርተር ለመንግሥቱ ኃይለማርያም የላኩት ደብዳቤ
ከ 9 ሰአት በፊት “በቅርቡ በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ግጭት አስመልክቶ በተናገርኩት ንግግር የተፈጠረው አለመግባባት እጅግ አስገርሞኛል” ይላል ጂሚ ካርተር ከ46 ዓመታት በፊት ለቀድሞው ፕሬዝደንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም የላኩት ደብዳቤ። ጥር 19/1978 ፕሬዝደንት ጂሚ ለሊቀ መንበር መንግሥቱ የላኩት ደብዳቤ አሜሪካ እና ኢትዮጵያ ግንኙነታቸው በሻከረበት ወቅት የተፃፈ ነው። ደብዳቤው ‘ኦፊስ ኦፍ ዘ ሂስቶሪያን’ የተሰኘው የአሜሪካ መንግሥት ታሪክ […]
ኤፍቢአይ በታሪክ ከፍተኛው ነው ያለውን የፈንጂ ክምችት የእርሻ ማሳ ውስጥ አገኘ
ከ 8 ሰአት በፊት ኤፍቢአይ ቨርጂኒያ በሚገኝ እርሻ ማሳ ባደረገው ፍተሻ ከ150 በላይ ቦምቦች ማግኘቱን አስታወቀ። ይህ ቁጥር በታሪኩ ከፍተኛው መሆኑን ተቋሙ ገልጿል። ብራድ ስፓፎርድ የተባለ ግለሰብ ከዋሽንግተን ዲሲ በስተደቡብ 290 ኪሜ ርቀት ላይ በሚገኘው እና ከባለቤቱ እና ከሁለት ህጻናት ልጆቹ ጋር በሚኖርበት ዋይት ካውንቲ የጦር መሳሪያዎችን እያከማቸ እንደሆነ ጥቆማ ከተሰጠተበት በኋላ በታህሳስ 17 በቁጥጥር […]
የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ መሆን ቅጣት የሚያስከትልባቸው የአፍሪካ ሀገራት
ከ 9 ሰአት በፊት ካማላ ሀሪስ በአሜሪካ የምክትል ፕሬዝዳንትነት ታሪካቸው ካደረጓቸው ጉዞዎች መካከል የአፍሪካ ጉብኝታቸው ይታወሳል። ጋና፣ ታንዛኒያ እና ዛምቢያ ሲጓዙ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች መብት መሟገታቸው ትችት አስከትሎባቸው ነበር። ጋና ሳሉ “ሁሉም ሰዎች እኩል መታየት አለባቸው” ሲሉ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትና የመብት ንቅናቄን ወንጀል የሚያደርገውን የአገሪቱን ረቂቅ ሕግ ተችተዋል። የጋና ቃል አቀባይ አልባን ባጊን በበኩላቸው የካማላ […]
ፓናማ የፓናማ ካናልን እንዴት ከአሜሪካ አስመለሰች?
ከ 9 ሰአት በፊት እአአ በታኅሣሥ 31/1999 የአሜሪካ ሰንደቅ አላማ ወርዶ የፓናማ ተተካ። በፓናማ ካናል የፓናማ ሰንደቅ አላማ ለመጀመሪያ ጊዜ ተውለበለበ። የፓናማ ዜጎች ደስታቸውን ገለጹ። ለዓመታት የነበረው ተቃውሞ፣ ውጥረትና ሞት ምላሽ አገኘ። ለብዙ ዓመታት ፓናማ ካናልን ያስተዳደረው አልቤርቶ አልማን ዙቤይታ “የፓናማ ሰዎችን ስሜት ማየት አስደሳች ነበር” ይላል። ከ25 ዓመታት በኋላ የአካባቢው ሉዓላዊነት ውዝግብ አስነስቷል። ይህም […]
አይቮሪ ኮስት የፈረንሳይ ወታደሮች ከሀገሯ እንደሚወጡ አስታወቀች
ከ 7 ሰአት በፊት የቀድሞ ቅኝ ገዥዋ ፈረንሳይ በምዕራብ አፍሪካ ያላት ተፅዕኖ እየቀነሰ በመጣበት ወቅት አይቮሪ ኮስት የፈረንሳይ ወታደሮች ከሀገሯ እንደሚወጡ አስታውቃለች። የአይቮሪ ኮስት ፕሬዝደንት አላሳኔ ኡዋታራ አዲሱን የፈረንጆቹ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባሰሙት ንግግር ነው ይህን ያስታወቁት። የሀገራቸው መከላከያ ሠራዊት መዘመኑን እና መጠናከሩን የጠቀሱተ ፕሬዝደንቱ የፈረንሳይ ወታደሮች እንደሚወጡ ገልፀዋል። በተያያዘ ዜና ፈረንሳይ ወታደራዊ ካምፖቿን እንደምትዘጋ […]
ትላንት ለሊት በአፋር ክልል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች ፈረሱ =ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 31, 2024 በቤርሳቤህ ገብረ በአፋር ክልል በትላንትናው ዕለት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በገቢ ረሱ ዞን፤ ዱለሳ ወረዳ፣ ድሩፉሊ ቀበሌ የሚገኙ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች መፍረሳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የወረዳው አስተዳዳሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬም አለመቆሙን የገለጹት ነዋሪዎች፤ “ከፍተኛ ስጋት” ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል። በመላው ዓለም የደረሱ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚመዘግቡ ተቋማት፤ በአዋሽ አካባቢ […]
Ethiopia: Govt Targets Contraband Fuel Trade As Cities Face Dire Shortages, Price Hikes
31 December 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — Amid recent reports of an expanding contraband fuel trade in Ethiopia, Kassahun Gofe (PhD), Minister of Trade and Regional Integration, has announced legal and administrative measures against individuals and entities engaged in illicit activities within the fuel trade system. In a recent post shared on his social media […]
Moderate mag. 4.5 earthquake – Harari, 32 km southeast of Metehara, Oromiya, Ethiopia, on Tuesday, Dec 31, 2024, at 12:52 pm (Addis Ababa time) – Volcano Discovery 07:04
Mag. 4.5 earthquake – Harari, 59 km south of Āwash, Āfar, Ethiopia, on Tuesday, Dec 31, 2024, at 11:35 am (Addis Ababa time) – Updated: Dec 31, 2024 12:32 GMT – just now I felt this quake Quake Data | Interactive map | Seismograms | User reports | Aftershocks | Earlier quakes here | Quakes in or near Ethiopia | Oromiya | Āfar | Amhara Hint: Click on the image to see different maps of […]
Ethiopia: Mandatory Militia Training Disrupts Transportation, Livelihoods in Sendafa Town, Oromia Region
31 December 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — A mandatory militia training program in Sendafa town, Oromia Regional State, has temporarily restricted three-wheeled Bajaj and horse-drawn carriage operations during morning hours, disrupting daily transportation and livelihoods. According to residents who spoke with Addis Standard, the training, which began on 27 December 2024 and will […]
Ethiopia: Fuel Scarcity in Adama City Sparks Black Market Boom, Price Hikes
30 December 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — Drivers in Adama City, situated in the Oromia region, are experiencing a severe and escalating fuel shortage. They attribute this scarcity to the widespread proliferation of black market fuel sales within the city. One heavy truck driver residing in Adama informed Addis Standard that fuel availability at gas […]