በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሽቆለቆለ ያለው ኤችአይቪ በግብፅ እና በሳዑዲ አረቢያ እየተስፋፋ ነው
ከ 8 ሰአት በፊት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኤችአይቪ የሚያዙ እንዲሁም እያስከተለ ያለው ሞት በከፍተኛ ደረጃ ቢቀንስም የሕዝብ ስጋትነቱን ለማስቆም ዓለም በመንገድ ላይ እንዳልሆነች የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮግራም (ዩኤንኤድስ) አጠነቀቀ። ኢትዮጵያ በኤችአይቪ/ኤድስ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር በመቀነስ ረገድ ባለፉት አስራ አራት ዓመታት ጥሩ እመርታ ካሳዩ የአፍሪካ አገራት መካከል የተጠቀሰች ሲሆን፣ ይህም 60 በመቶ መሆኑ ተገልጿል። እንደ […]
የካናዳ ምርቶች ላይ ታሪፍ ለመጣል የዛቱት ትራምፕ ከአገሪቷ ጠቅላይ ሚኔስተር ትሩዶ ጋር ሊገናኙ ነው
ከ 8 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ትሩዶ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ፍሎሪዳ ገብተዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት በካናዳ ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ለመጣል መዛታቸውን ተከትሎ ነው የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ፍሎሪዳ በሚገኘው የትራምፕ መኖርያ የተገኙት። የካናዳ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከሆነ ትሩዶ አርብ አመሻሽ ላይ ትራምፕን በመኖርያ ቤታቸው ማር-አ-ላጎ ለማግኘት በፓልም ቢች ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል። […]
የሶሪያ አማፂያን አሌፖን በከፊል መቆጣጠራቸው ተገለጸ
ከ 8 ሰአት በፊት በሶሪያ ውስጥ ያሉ አማፂ ቡድኖች በአገሪቱ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ አሌፖ ውስጥ የሚገኙ በርካታ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸውን መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው የሶሪያ የሰብዓዊ መብት ቃኚ ቡድን (SOHR) ገለፀ። ቡድኑ አንዳለው እስከ አርብ አመሻሽ ድረስ አማፂዎቹ ከተማዋን ከግማሽ በላይ ተቆጣጥረዋል። ይህ እርምጃው በሶሪያ መንግሥት ላይ ከዓመታት በኋላ የተደረገ ትልቁ ጥቃት የተባለ ሲሆን፣ የፕሬዚዳንት በሽር አላሳድን […]
ቤልጂየም በወሲብ ንግድ ለሚተዳደሩ ሴቶች የወሊድ ፈቃድ እና ጡረታ እንዲያገኙ ፈቀደች
ከ 8 ሰአት በፊት ማሳሰቢያ፡ ይህ ጽሑፍ ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው ታሪኮችን አካቷል። ሶፊ ቤልጂየም ውስጥ በወሲብ ንግድ ትተዳደራለች። “የዘጠኝ ወር ነፍሰ ጡር ሆኜ እየሠራሁ ነበር። ልጅ ልወልድ ሳምንት ቀርቶኝ ከደንበኞቼ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት እፈጽም ነበር” ትላለች። የአምስት ልጆች እናት ሆኖ መሥራት “በጣም ከባድ ነው” ስትል ሶፊ ትገልጻለች። አምስተኛ ልጇን በቀዶ ሕክምና ነው የወለደችው። […]
ፑቲን ኪየቭን በአዲስ እጅግ ፈጣን ተውዘግዛጊ ሚሳኤል እንደሚመቱ አስፈራሩ
November 30, 2024 – VOA Amharic የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ዋና ከተማ፣ ኪየቭ የሚገኙትን “የውሳኔ መሰጫ ማዕከላት” ኦርሸኒክ በተሰኙ፣ ከድምፅ የፈጠኑ የሩሲያ ተውዘግዛጊ ሚሳኤሎች እንደሚመቱ ትላንት ዝተዋል። ፑቲን ይህን የተናገሩት በዩክሬን የኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት በማድረስ በመላ አገሪቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ሰዎች ኃይል ካቋረጡ በኋላ ነው፡፡ ፑቲን በካዛክ መዲና፣ አስታና ከተማ ትራንት … … […]
በኦሮሚያ ቦረና ዞን ገበያ መካከል ታስራ የተደበደበችው ሴት ምን ፍትህ አገኘች?
ከ 6 ሰአት በፊት በምስራቅ ቦራና በዋጪሌ ወረዳ የሦስት ልጆች እናት የሆነችውን ገበያ መሀል አስረው ግርፋት የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ። ወ/ሮ ኩሹ ቦናያ በገበያ ቦታ ላይ ከዛፍ ጋር ታስራ በባለቤቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮ በማኅበራዊ ሚድያ ላይ ከታየ በኋላ በርካቶችን ማስቆጣቱ ይታወሳል። ይህ ግርፋት የተፈጸመው ደግሞ በአካባቢ ሽማግሌዎች ትዕዛዝ ሲሆን፣ የታሰረችውም በርካታ ሰዎች ቆመው […]
War updates from Amhara Region, Ethiopia – November 11th to 17th, 2024
AAA-admin Nov 19 Disclaimer : AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA’s core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or […]
The Federation of Amharas in North America (FANA) Condemns Abiy Ahmed Ali’s Regime for Orchestrated Propaganda and Incitement of Violence Against Amhara Civilians
AAA-admin Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA’s core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in […]
Summary of Recent Recorded Drone and Air Strikes in Amhara Region, Ethiopia
AAA-admin Summary of recent recorded drone and air strikes in Amhara Region, Ethiopia Updated November 24, 2024 Overview The Amhara Association of America (AAA) has documented human rights violations and conflict developments in the context of the war in Ethiopia’s Amhara Region.1 Throughout the conflict the Oromo Prosperity Party regime’s armed forces, primarily the Ethiopian […]
አሳዛኝ_ዜና
እናት ፓርቲ #አሳዛኝ_ዜና በስንዴና ገብስ ምርቱና በደግነቱ የሚታወቀው የአርሲ ምድር ዛሬ ዛሬ ደም ሲጠጣ የሚውል የሚያድር ከሆነ ሰነባበቷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ፣ ሶሌ ፈረንቀሳና ሶሌ ጡጃ ቀበሌ ኅዳር 19 ለኅዳር 20 አጥቢያ ከሌሊቱ 8፡00 ገደማ በአንድ ቤተሰብ ዙሪያ ያሉ 9(ዘጠኝ) ሰዎች ተገድለው አድረዋል፡፡ ከሟቾቹ መሐል 70 ዓመት ያለፋቸው ኹለት አረጋውያንን አባቶች እንዳሉ የታወቀ […]