የሱዳኑ ጄኔራል አልቡርሃን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ጉብኝት በአሥመራ እና በአዲስ አበባ

ከ 3 ሰአት በፊት የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ወደ ኤርትራ ሲያቀኑ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው አምባሳደር አሊ ዩሴፍ አህመድ አል-ሻሪፍ ደግሞ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ሁለት ዓመት ሊሞላው በተቃረበ ከአገሪቱ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጋር በሚካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ የሚገኘው የሱዳን ጦር ኃይልን የሚመሩት ጄኔራል አል-ቡርሃን ዛሬ ማክሰኞ ረፋድ ላይ […]

ከሀገር የሸሸው የቀድሞው የሩሲያ የኒውክሌር ጣቢያ ጠባቂ ምን ይላል?

ከ 7 ሰአት በፊት በአውሮፓውያኑ የካቲት 20222 ሩሲያ ዩክሬን ላይ ጦርነት ስታውጅ አንቶን የሚያገለግልበት የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ጣቢያ በተጠንቀቅ ቆሞ ነበር። “ከዚያ ቀደም ልምምድ ብቻ ነበር የምናደርገው። ነገር ግን ጦርነቱ የተጀመረ ቀን፤ የጦር መሣሪያዎቹ በተጠንቀቅ ቆሙ” ይላል የቀድሞው የሩሲያ የኒውክሌር ኃይል መኮንን። “የጦር መሣሪያዎቹን ወደ ባሕር እና ወደ አየር ለመተኮስ ዝግጁ ነበርን። በመርኅ ደረጃ የኒውክሌር […]

ሰሜን ኮሪያውያን ከዩክሬን ጎን ተሰልፈው ከሩሲያ ጋር መዋጋት ለምን ፈልጉ?

26 ህዳር 2024 በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ የሰሜን ኮሪያውያን ኮብላዮች ድፍረት የተሞላበት እና ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታውቅ ተልዕኮ ለመወጣት ሐሳብ እያቀረቡ ነው። ሐሳባቸው ከተሳካ የዩክሬንን ጦር በመደገፍ ወደ ግንባር ተጉዘው በሩሲያ በኩል የተሰለፉትን የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ለማስኮብለል ነው ትኩረታቸው። የሰሜን ኮሪያን ጦር አስተሳሰብ እና አረዳድ በተመለከተ ልዩ ግንዛቤ አለን ይላሉ። ይህ ደግሞ “በክብር” ለመሞት ዝግጁ ሆነው […]

ኳታር እስራኤል እና ሐማስን ማሸማገል ለምን ተሳናት?

26 ህዳር 2024 በጋዛ በሚፈጸመው የማያባራ ጥቃት ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ጋብ እንዲል ያስቻለውን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ባለፈው ዓመት እንዲደረስ ያስቻለችው ኳታር የማሸማገል ጥረቷን እንዳቆመች አስታውቃለች። በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ እያሸማገለ የነበረው የኳታር መንግሥት ሁለቱም አካላት ለመደራደር ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ጥረቱን አቁሜያለሁ ብሏል። በተጨማሪም በአገሪቱ የሚገኘውን የሐማስ ቢሮ እንዲዘጋ ከአሜሪካ ጫና እየመጣ […]

እስራኤል እና ሔዝቦላህ በሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ የተቃረቡ መስለዋል

26 ህዳር 2024, 08:03 EAT እስራኤል እና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ የተቃረቡ ሲሆን የእስራኤል ካቢኔ በጉዳዩ ዙሪያ ለመወያየት ማክሰኞ እንደሚገናኝ የእስራኤል እና የአሜሪካ ባለስልጣናት ተናግረዋል። በእስራኤል እና በኢራን በሚደገፈው የሊባኖስ ሚሊሻ መካከል የሚደረገውን ጦርነት ለማስቆም የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ቀርቧል። የእስራኤል ጦር ከደቡብ ሊባኖስ መውጣት እና ሔዝቦላህ በአካባቢው ያለውን እንቅስቃሴ ማቆምን ይጨምራል ተብሏል። […]

ትራምፕ በመጀመሪያ ቀናቸው ቻይና፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ ታሪፍ ለመጫን ቃል ገቡ

26 ህዳር 2024 ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በጨበጡ በመጀመሪያ ቀናቸው ቻይና፣ ካናዳ እና ሜክሲ ላይ ታሪፍ እንደሚጥሉ ቃል ገብተዋል። ትራምፕ ይህን የሚያደርጉት በሕገ-ወጥ መልኩ ወደ አሜሪካ የሚገቡ ሰዎችን ለመግታት እና የአደገኛ ዕፅ ዝውውርን ለመከላከል እንደሆነ ተናግረዋል። በአውሮፓውያኑ ጥር 20 ሥራቸውን የሚጀምሩት ትራምፕ በመጀመሪያው ቀናቸው ከካናዳ እና ሜክሲኮ የሚገቡ ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ […]

Ndlea Arrests Businessman At Enugu Airport For Ingesting 90 Wraps Of Cocaine  – Independent Nigeria 03:51 

Metro By Our Correspondents On Nov 25, 2024  Operatives of the National Drug Law Enforcement Agency, NDLEA, have arrested a 50-year-old businessman, Osuoha Christian Iheanacho, at the Akanu Ibiam International Airport, AIIA, Enugu, for ingesting 90 wraps of cocaine.  Osuoha was intercepted on Wednesday 20th November 2024 at the arrival hall of the Enugu airport during the inbound […]

Wolf seen licking ‘red hot poker’ plant shows new behavior for predators, study says  – Rock Hill Herald 

By Lauren Liebhaber November 25, 2024 2:20 PM|  In the Ethiopian highlands, researchers documented what may be the first and only known example of a large meat-eating predator regularly indulging in nectar, nature’s sweet treat. This unusual food preference may also inadvertently make them the world’s only documented large carnivorous pollinator, potentially filling a similar ecological […]

Natural Forest Regeneration Reverses Drought, Helps Rebuild Communities in Ethiopia  – The Energy Mix 22:55 

November 25, 2024 Reading time: 6 minutes Full Story: Seeing Like a Local Primary Author: Rosemary Cairns Ninara31/flickr “The solutions to today’s complex problems are embarrassingly simple,” says Tony Rinaudo, the Australian agronomist who named a natural process he saw decades ago in Niger. He discovered that the stumps all over the landscape were actually the tops of trees […]

Ethiopian driver attacked by armed youth along Unity-Ruweng border  – Sudans Post 11:07 

Simon Chol, the Minister of Information and Telecommunication for the Ruweng Administrative Area, confirmed the incident to Sudans Post on Monday. By Sudans Post  November 25, 2024 JUBA – Authorities in the Ruweng Administrative Area have reported an attack on an Ethiopian driver by suspected armed youth from Unity State over the weekend. The driver, traveling […]