የደብረፅዮን ቡድን መፈንቅለ መንግስት ሊያደርግብኝ ነው ሲል የአቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን አስታወቀ

September 19, 2024 – Konjit Sitotaw  የደብረፅዮን ቡድን ለስልጣኑ ሲል የትግራይ ህዝብ ላይ ተደጋጋሚ ክህደት እየፈፀመ ይገኛል ሲል የጌታቸው ረዳ ቡድን ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። አባላቱ አክለውም የትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን ጄኖሳይድ ለስልጣኑ ሲል ወደ መካድ ደርሷል ሲል ከሰዋል። የጌታቸው ቡድን መግለጫው የደብረፅዮን(ዶ/ር) ቡድን ማንኛውም አካል ላይ ውሳኔ የማሳለፍ ሆነ እርምጃ የመውሰድ ፖለቲካዊ፣ ሞራላዊ እና ህጋዊ ስልጣን እንደሌለው […]

በአማራ ክልል 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ለዘንድሮው የትምህርት ዘመን አልተመዘገቡም

Bywazemaradio  Sep 19, 2024 ዋዜማ- በአማራ ክልል ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ይመዘገባሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ እስካሁን የተመዘገቡት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ ናቸው።  ክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመንን መስከረም 7 ቀን አስጀምሯል። ሆኖም ለዘንድሮው የትምህርት ዘመን እስካሁን የተመዘገቡት 21 በመቶ ገደማ ያህሉ ብቻ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። ዋዜማ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች […]

አጎዋ፡ ወደ አሜሪካ ነጻ የንግድ ተጠቃሚነት ዕድል መመለስ ያልቻለችው ኢትዮጵያ ምን አጣች?

ከ 5 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመቀጠላቸው በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ወደ አጎዋ ተመልሳ መግባት የምትችልበት ዕድል ገና መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር ገልጸዋል። ደም አፋሳሹን የትግራይ ጦርነት ያስቆመውን ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ ከሚመለከታቸው ወገኖች ጋር ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ውስጥ የተወያዩት አምባሳደሩ፤ በጉብኝታቸው መጠናቀቂያ ላይ አዲስ አበባ በሚገኘው አሜሪካ ኤምባሲ […]

በሶማሌ ክልል ዋርዴር መስጂድ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተነገረ

ከ 1 ሰአት በፊት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን ዋርዴር ከተማ በአንድ መስጂድ ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው የአገር ሽማግሌ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊ ተናገሩ። ማክሰኞ መስከረም 7/2017 ዓ.ም. በምሥራቃዊ የክልሉ ክፍል ውስጥ በሚገኘው ዶሎ ዞን ውስጥ የተፈጸመው ጥቃት ምክንያቱ፤ በአካባቢው ባሉ ጎሳዎች መካከል ከዚህ ቀደም ተከስቶ ከነበረ ግጭት ጋር ሳይያያዝ […]

በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት ወደ ግጭት ያመራ ይሆን? ድርድሮችስ ውጤታማ ይሆናሉ?

ከ 5 ሰአት በፊት በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጋጋለ እየመጣ ነው። አንደኛው ውጥረት በኢትዮጵያ በሶማሊያ መካከል ያለው ነው። ሁለተኛው ደግሞ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል። በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት መካከል እየተካሄደ ያለው የቃላት ጦርነት በተለይ ካለፉት ቅርብ ሳምንታት ወዲህ እየተባባሰ መጥቷል። ይህ ደግሞ ወደ ቀጥተኛ አሊያም የእጅ አዙር ግጭት ሊያመራ ይችላል የሚል ስጋት […]

ለሁለተኛ ቀን በሊባኖስ በደረሱ ፍንዳታዎች 20 ሰዎች ሲሞቱ 450 የሚሆኑት ቆሰሉ

ከ 4 ሰአት በፊት በሊባኖስ ገመድ አልባ የመገናኛ መሳሪያዎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 20 ሰዎች ሲሞቱ ከ450 በላይ መቁሰላቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። የታጣቂው ሄዝቦላህ ጠንካራ ይዞታዎች ናቸው በሚባሉት በዋና ከተማይቱ ቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች እና በደቡባዊ ሊባኖስ ቡድኑ የሚጠቀምባቸው ‘ዎኪ-ቶኪዎች’ (የሬዲዮ መገናኛዎች) መፈንዳታቸው ታውቋል። አንዳንዶቹ ፍንዳታዎች የደረሱት ማክሰኞ ዕለት የሄዝቦላህ አባላት ‘ፔጀርስ’ […]

ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ወደ ሙያቸው ‘መመለስ ስላልቻሉ’ ከአገር መሰደዳቸውን ተናገሩ

18 መስከረም 2024 ለወራት በእስር ላይ የቆዩት ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ወደ “ሙያቸው መመለስ ስላልቻሉ” ከአገር መሰደዳቸውን ተናገሩ። የ“አልፋ ሚዲያ” መገናኛ ብዙኃን መስራች የሆነው በቃሉ አላምረው እና የ“የኢትዮ ኒውስ” መገናኛ ብዙኃን መሥራች የሆነው በላይ ማናዬ አገር ጥለው መሰደዳቸውን ለቢቢሲ ገልጸዋል። ሁለቱ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ከአገር ለመውጣት ከነሐሴ 28፤ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለአስራ አንድ […]

የዓለማችን ትልቁ የተፈጥሮ ሀብት የሆነውን የአማዞን ደንን የሚጠብቁት ሴቶች

ከ 4 ሰአት በፊት ‘ዩቱሪ ዋሪሚ’ የኢኳዶራውያን ስብስብ የሆነ የሴቶች ቡድን ነው። አማዞን ደንን ለመጠበቅ ነው የተሰባሰቡት። የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት አካባቢያቸው ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ቆርጠው ተነስተዋል። ሰሬና የተባለ ማኅበረሰብ አማዛን ደን ውስጥ ይገኛል። ጃቱንያኩ የሚባል ወንዝ ያዋስናቸዋል። ኤልሳ ሴድራ 43 ዓመቷ ነው። ጉያሱያ የተባለ ቅጠል ታበቅላለች። በዚህ ቅጠል የሚከወን ባህላዊ ሥነ ሥርዓት በአማዞን ደን ውስጥ […]