What will US policy mean for Ethiopian interests under second Trump administration? The Reporter 03:43 

In Depth What will US policy mean for Ethiopian interests under second Trump administration? ByAbraham Tekle November 9, 2024 This week saw Donald Trump emerge victorious in the US presidential elections, beating his opponent Vice President Kamala Harris by a fairly wide margin. The voting has also handed the Republican party control of the Senate […]

ተመድ በጋዛ ከተገደሉ ፍልስጤማውያን መካከል 70 በመቶዎቹ ሴቶች እና ሕጻናት ናቸው አለ

ከ 5 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ቢሮ በስድስት ወር ውስጥ ብቻ በጋዛ ጦርነት ከተገደሉት መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች እና ሕጻናት መሆናቸው ማረጋገጡን ጠቅሶ አውግዟል። ኤጀንሲው የሟቾች ቁጥሩ እንዲህ በከፍተኛ ሁሌታ ሊያሻቅብ የቻለው እስራኤል ሕዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ሰፊ ጉዳት የሚያደርስ የጦር መሳሪያ በመጠቀሟ እንዲሁም የተወሰኑ ሞቶች ደግሞ የፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖች የሚያስወነጭፏቸው መሳርያዎች ላይ […]

ከዓይን የማይገቡት የመጻህፍት ማስታወሻዎች

ከ 5 ሰአት በፊት የቴአትር ባለሙያው ጋሽ ተስፋዬ ገሰሰ በ1989 “ዑመር ኻያም ልብወለዳዊ ታሪኩና ሩብያቶቹ” በሚል ርዕስ ያሳተሙትን መጽሃፍ መታሰቢያ ያደረጉት ለተማሪ ቤት ወዳጆቻቸው ነው። መጽሃፉ መታሰቢያ የተደረገላቸው የጋሽ ተስፋዬ ወዳጆች ስብሃት ገብረእግዚአብሔር፣ ሰሎሞን ዴሬሳ እና ዓምደ ሚካኤል ኃብቴ ናቸው። ስብሃት፣ ሰሎሞን እና ተስፋዬ የሚተዋወቁት አፍላ ወጣቶች ሳሉ ነው።በጊዜው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ይባል የነበረው […]

ኤፍቢአይ በመላው አሜሪካ ለጥቁሮች የተላኩ ዘረኛ የጽሑፍ መልዕክቶች ላይ ምርመራ ጀመረ

https://www.bbc.com/ws/includes/include/vjafwest/1365-2024-us-presidential-election-banner/amharic/app ከ 4 ሰአት በፊት በመላው አሜሪካ ለሚገኙ ጥቁሮች የተላኩ ዘረኛ የጽሑፍ መልዕክቶች ላይ ምርመራ መክፈቱን የአሜሪካው የፌደራል የምርመራ ቢሮ አስታወቀ። የተላኩት የጽሑፍ መልዕክቶች በባርነት ዘመን እንደነበረው “ወደ ማሳዎች ሄደው ጥጥ ለቅመው ለጌቶቻቸው ሪፖርት” እንዲያደርጉ የሚጠቅስ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የዩኒቨርስቲ ጥቁር ተማሪዎችን ጨምሮ በአላባማ፣ ሰሜን ካሮላይና፣ ቨርጂኒያ፣ ኒውዮርክ እና ፔንስልቬንያ ግዛቶች ነዋሪ […]

አሜሪካ በትራምፕ የግድያ ሙከራ ሴራ ላይ ተሳታፊ ነበር ያለችውን አፍጋኒስታናዊ ከሰሰች

https://www.bbc.com/ws/includes/include/vjafwest/1365-2024-us-presidential-election-banner/amharic/app ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት ሆነው ከመመረጣቸው በፊት ኢራን ለመግደል አሲራለች ካለው ጋር በተያያዘ ተሳታፊ ተብሎ የተጠረጠረ አፍጋኒስታናዊ ላይ ክስ መስረተ። የፍትህ ሚኒስቴር አርብ ዕለት ትራምፕን ለመግደል “እቅድ የማቅረብ” ኃላፊነት ተሰጥቶት ተሳትፏል ሲል በወነጀለው የ51 ዓመቱ ፋርሃድ ሻኬሪ ላይ የመሰረተውን ክስ ይፋ አድርጓል። የአሜሪካ መንግሥት ሻኬሪ በቁጥጥር ስር አለመዋሉን […]

እውን ትራምፕ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን ከአሜሪካ ሊያባርሩ ይችሉ?

https://www.bbc.com/ws/includes/include/vjafwest/1365-2024-us-presidential-election-banner/amharic/app ከ 5 ሰአት በፊት የዶናልድ ትራምፕ ድል እውን መሆኑ መታወቅ ሲጀምር ጀምሮ የ47 ዓመቷ ኖራ ምሽቱን በጭንቀት አሳልፋለች። አሜሪካ ውስጥ ለ24 ዓመታት ኖራለች። ሁለት ሴት ልጆቿ የዩናይትድ ስቴትስ ዜግነት አላቸው። አውዳሚ አውሎ ንፋስ ኒካራጓን ባጠቃበት ወቅት ነው ሰነድ አልባ ሆና አሜሪካ መኖር የጀመረችው። “እንቅልፌን አጥቻለሁ። መተኛት አልቻልኩም። ፍርሃቱ እንደገና ተመልሷል” ስትል በስደተኝነቷ ምክንያት ስሟ […]

BusinessSafaricom to open regional office in Jigjiga

Safaricom to open regional office in Jigjiga By Staff Reporter November 7, 2024 Safaricom Telecommunications Ethiopia is readying to open a regional office in Jigjiga, seat of the Somali regional administration. The company announced its plans during a ceremony marking the launch of network coverage in Gode, Kebridehar, Kebribeya, Degehabur, Wajale, Awbare, and other towns […]

Oxford program to study DPI impact on social, financial inclusion  – Biometric Update 15:16 

Ethiopia’s digital ID program Fayda first under the microscope Nov 8, 2024, 3:14 pm EST | Abigail Opiah Categories Biometrics News  |  Civil / National ID  |  ID for All Oxford University’s Blavatnik School of Government has announced the establishment of the Oxford Digital Public Infrastructure Research Lab (OxDPI), an initiative dedicated to examining the impact of digital public infrastructure (DPI) on social inclusion and economic […]

Sowing the Seeds of Change: Introducing Maize- Forage Legume Intercropping in Hawassa Zuria district, Ethiopia  – CGIAR 21:43 

In the fertile heart of Ethiopia’s southern region, a quiet yet powerful agricultural development is taking root. The Ukama Ustawi (UU) initiative by CGIAR is empowering farmers to improve their lives through sustainable maize-legume intercropping innovations. These practices aren’t just boosting crop yields; they’re revitalizing the land and nourishing communities. The UU initiative and the Sidama […]

Rebels kill 48 in ethiopia’s Oromia: Rights agency  – The Defense Post 

 Home/Africa/Rebels Kill 48 in Ethiopia’s Oromia: Rights Agency Africa War  Staff Writer With AFP  November 7, 2024 Ethiopia’s rights watchdog said on Thursday it was investigating the killing of 48 people in the restive Oromia region and laid the blame for the bloodbath on armed rebels. The ambush by the Oromo Liberation Army (OLA), which […]