6,000+ Miles: Examining Ethiopian Airlines’ 5 Longest Routes  – Simple Flying 13:48 

BY STEVEN WALKER Which is the longest route in the carrier’s extensive network, 7,702 miles long? SUMMARY Ethiopian Airlines was founded in December 1945 and has since grown to become Africa’s largest airline by passengers carried today. From its hub at Addis Ababa Bole International Airport (ADD), the carrier also boasts one of the world’s most […]

Ethiopian runner Hayle wins Prague Marathon  – Radio Prague

05/05/2024 Ethiopian long-distance runner Lemi Berhanu Hayle won the Prague Marathon on Sunday in 2 hours 8 minutes and 44 seconds, while his compatriot Bedatu Hirpa Badane was the first woman to cross the finish line in 2:23:41. Hayle, who won the Boston marathon in 2016 and successfully defended his victory at the Mumbai marathon in January, pulled […]

በ13 ዓመቱ ‘የሳይበር ምንተፋ’ ጀምሮ በአውሮፓ ከፍተኛ የወንጀል ተፈላጊ የሆነው ወጣት

ከ 5 ሰአት በፊት በአውሮፓ በጣም ከሚፈለጉ ወንጀለኞች አንዱ የነበረው ታዋቂው መንታፊ የ33 ሺህ ታማሚዎችን የተሰረቁ መረጃዎች በመጠቀም በማጭበርበሩ በእስር ተቀጥቷል። የጁሊየስ ኪቪማኪ መታሰር ለ11 ዓመታት ዘለቀውን የመንታፊነት ተግባር ከፍጻሜው አድርሷል። ግለሰቡ ገና በ13 ዓመቱ ነበር በታዳጊዎች የመንታፊ ቡድን ውስጥ በመንቀሳቀስ ታዋቂ ለመሆን የበቃው። ቲና ከተለመደው የፊንላንድ ሳውና በኋላ አየር እየወሰደች ነበር ስልኳ መልዕክት እንደደረሳት […]

በብራዚል በጎርፍና የመሬት መንሸራተት ሳቢያ 60 ሰዎች ሞቱ

ከ 8 ሰአት በፊት በከፍተኛ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ሳቢያ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። በአገሪቱ ደቡባዊ ክፍል 56 ሰዎች እንደሞቱ የተገለጸ ሲሆን፣ በሪዮ ግራንድ ደ ሱል 67 ሰዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ ተገልጿል። ወደ 25,000 ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የንጹህ ውሃ አቅርቦት ተቋርጦባቸዋል። በቀጣይም ከፍተኛ ዝናብ ይጠበቃል። ይህ የአየር ንብረት ለውጥ […]

ታጋቾች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ሰልፍ በእስራኤል ተካሄደ

ከ 9 ሰአት በፊት የጋዛ የተኩስ አቁም ንግግር እየተካሄደ ባለበት ወቅት በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን የታገቱ ሰዎች እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አከናውነዋል። በቴል አቪቭ አደባባይ የወጡት ሰልፈኞች “ጦርነት የተገረመ ነው። ሕይወት ግን ቅዱስ ነው” ሲሉ ተደምጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጦርነቱን ለማራዘም እየሞከሩ ነው ሲሉም ወቅሰዋል። የሐማስ አሸማጋዮች ለምክክር ካይሮ ገብተዋል። እስካሁን አዲስ ነገር እንደሌለ ገልጸው […]

1,000 refugees flee Ethiopia camp over security: UN

By  AFP About 1,000 refugees have fled a UN-run camp in northern Ethiopia after reports of armed robbery, shootings and alleged abductions, the United Nations said on Friday. The UN’s refugee agency UNHCR said the refugees, from war-torn Sudan and also Eritrea, left the Awlala settlement in the Amhara region earlier this week “primarily because […]