የቀድሞ የዩኬ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን በጋዜጠኛነት ተቀጠሩ
ከ 6 ሰአት በፊት የቀድሞው የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በጋዜጠኛነት ተቀጠሩ። ጂቢ ኒውስ በተባለው የቴሌቭዥን ጣቢያ ነው የተቀጠሩት። ጆንሰን በቴሌቪዥን ጣቢያው የፕሮግራም አቅራቢ፣ አዘጋጅና ተንታኝ ይሆናሉ። በቀጣይ ዓመት የአሜሪካና የዩኬ ምርጫ በመዘገብ “ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ” ተብሏል። “የእንግሊዝን ኃይል የሚያሳይ መሰናዶ” ያቀርባሉም ብሏል ጂኒ ኒውስ። በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዩች ምልከታቸውን ለማጋራት ቃል ገብተዋል። በዴይሊ ሜይል […]
ደቡብ አፍሪካ ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የማይልኩ ወላጆች እስር ይጠብቃቸዋል አለች
ከ 7 ሰአት በፊት የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የማይልኩ ወላጆችን ዘብጥያ እንዲወርዱ የሚፈቅድ ሕግ አረቀቀ። ደቡብ አፍሪካ ያረቀቀችው አዲሱ የትምህርት ሕግ አንድ ተማሪ ትምህርት ቢያቋርጥ ወይም ተማሪው ዕድሜው ለትምህርት ደርሶ ትምህርት ቤት ካልገባ ወላጆች እስከ 12 ወራት በእስር እንዲቀጡ ያዛል። ይህ አዲሱ ሕግ በትምህርት ቤቶች አካላዊ ቅጣቶችንም ይከለክላል። ረቂቅ ሕጉ በአገሪቱ ፓርላማ አባላት […]
በአሜሪካ 18 ሰዎች በመግደል ሲፈለግ የነበረው ሞቶ መገኘቱ ተገለጸ
ከ 7 ሰአት በፊት በአሜሪካ፣ ሜይን ውስጥ 18 ሰዎችን ተኩሶ በመግደል የተጠረጠረው የ40 ዓመቱ ሮበርት ካርድ ሞቶ እንደተገኘ ፖሊስ ገለጸ። ለሦስት ቀናት ፖሊስ ሲያሳድደው ነበር። ነዋሪዎችም ከቤት እንዳይወጡ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶ ነበር። ራሱ ላይ ተኩሶ ሕይወቱ እንዳለፈ የሜይን የሕዝብ ደኅንነት ኃላፊ ማይክል ሳውሾክ ተናግረዋል። በግለሰቡ በጥይት ተመትተው ከተገደሉት መካከል ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 76 የሚደርስ ይገኙበታል። አያትና […]
“ስኬታማ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የምሆን ይመስለኛል…” አኖልድ ሽዋዝኒገር
ከ 8 ሰአት በፊት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት ነው የተወለደው። አባቱ በናዚ ሠራዊት አገልግለዋል። እናቱ በመከራ ተራምደዋል። እሱ ድህነት አሳርሮ ቆልቶት ነው ያደገው። በልጅነቱ የሚበላው አጥቶ ርቦታል። “ያ አስቸጋሪ ረሃብ ነው በኋለኛው ሕይወቴ ለስኬት እንድራብ ያደረገኝ” ይላል። 15 ዓመት ሲሞላው ከሚያገኘው ገንዘብ ለእናቱ መስጠት ነበረበት፤ እራቱን ለመብላት። ይህ ፈታኝ ሁኔታ ነው ከኦስትሪያ እንዲሰደድ ያደረገው። አባቱ […]
ቤተሰቡ በእስራኤል አየር ጥቃት የተገደሉበት የአልጀዚራው ጋዜጠኛ
27 ጥቅምት 2023 የጋዛ ሰፈሮችን ወደ ፍርስራሽ ክምርነት የቀየሩት የእስራኤል አየር ጥቃቶችን በድፍረት ሲዘግቡ ከነበሩት አንዱ ዋኤል አልዳህዱ ነው። ዓለም ትኩረቱን ሁሉ በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረገበት ወቅት አልዳህዱ ከጋዛ ተሰሚ ድምጾች አንዱ ሆኗል። በባለፉት ሦስት ሳምንታትም የአልጀዚራ ተመልካቾች የማያባሩ የአየር ጥቃቶችን ከአልዳህዱ ዘገባ ሲከታተል ነበር። ከጥቂት ቀናት በፊትም እንደተለመደው በማዕከላዊ ጋዛ የተፈጸመውን የአየር ጥቃት ሪፖርት […]
በአንድ ወር ብቻ 98 የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የአብይን መንግስት ከድተዋል።
October 28, 2023 – Konjit Sitotaw በአንድ ወር ብቻ 98 የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የአብይን መንግስት ከድተዋል። ንሥር ብሮድካስት የመንግስት ዉሸት አና ኘሮፖጋዳን ጠልተው ከጨፍጫፊ ስርዓት ጋር አንወግንም ብለው የህዝባቸው ደምፅ አክብረው ከስርዓቱ በአንድ ወር ውሰጥ በቻ 98 የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት መክዳታቸውን ንሥር ብሮድካስት ከመረጃ ምንጮቹ ለማወቅ ችሏል። መረጃወ ለንሥር ብሮድካስት በዝርዘር ደርሶታል ። እነሆ ዝርዘሩን […]
አሜሪካ የኢራን ናቸው ያለቻቸውን በሶሪያ የሚገኙ ወታደራዊ ተቋማትን በአየር ደበደበች
27 ጥቅምት 2023 አሜሪካ በምሥራቃዊ ሶሪያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ወታደራዊ ተቋማት ላይ የአየር ደብድባ መፈጸሟን አስታወቀች። የአሜሪካ መከላከያ መሥሪያ ቤት ፔንታገን ባወጣው መግለጫ በአየር ድብደባው የተመቱት ወታደራዊ ተቋማት በኢራን እና የኢራን ተባባሪ በሆኑ ቡድኖች ጥቅም ላይ ሲውሉ የነበሩ ናቸው ብሏል። በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር አርብ ንጋት ላይ በአሜሪካ ኤፍ-16 የጦር ጄቶች በተፈጸመው የአየር ጥቃት ኢራን ጦር […]
ኢትዮጵያ ድምፀ ተአቅቦ ያደረገችበት የተመድ በእስራኤል እና ሃማስ የጋዛ ጦርነት ጉዳይ አስቸኳይ እና ልዩ ጉባኤ ተካሄደ።
October 28, 2023 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያ ድምፀ ተአቅቦ ያደረገችበት የተመድ አስቸኳይ እና ልዩ ጉባኤ ተካሄደ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዓርብ ምሽት በእስራኤል እና ሃማስ የጋዛ ጦርነት ጉዳይ አስቸኳይ እና ልዩ ጉባዔ አካሂዷል። በዚህም ጉባኤ በ ” ዮርዳኖስ ” አቅርቢነት በጋዛ ” አስቸኳይ የሰብአዊ ተኩስ አቁም ” እንዲደረግ የሚጠይቅ የውሳኔ ሃሳብ ቀርቦ ነበር። የሰብዓዊ ተኩስ አቁም ጥሪ […]
HRC54 – Interactive Dialogue with the International Human Rights Experts on Ethiopia – EU Statement (European External Action Service) 15:13
Delegation of the European Union to the UN and other international organisations in Geneva 21.09.2023 Geneva Press and information team of the Delegation to the UN in Geneva United Nations Human Rights Council 54th session Interactive Dialogue with the International Human Rights Experts on Ethiopia September 2023 EU Intervention Mr. President, The EU thanks the […]
AU/UN Consultation Experts Meeting to Discuss Ways to Curb Illicit Trade of Small Arms and Light Weapons – African Union 04:00
PRESS RELEASES October 27, 2023 A delegation from the Department of Political Affairs, Peace and Security (PAPS) of the African Union Commission (AUC) held a consultation meeting with the African Group Experts of the UN First Committee on 19 October 2023. The meeting, which was chaired by the Team Coordinator of the Group, Mr. Mahmoud […]