South Africa Says Putin Will Come for BRICS Summit, Despite ICC Arrest Warrant

PUTIN President Cyril Ramaphosa said that the event would take place in person, including Putin, despite an arrest warrant from the International Criminal Court. By Kyiv Post  July 15, 2023, 8:19 am Russian President Vladimir Putin makes a toast as he takes part in the XIV BRICS summit in virtual format via a video call, in […]

የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ከወሰዱት ውስጥ ያለፉት 40 በመቶ መሆናቸው ተገለጸ

ከ 2 ሰአት በፊት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከወሰዱ 150 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት 40.65 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከነዚህም ውስጥ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለፈተና ካስቀመጧቸው ተማሪዎች ውስጥ 17.2 በመቶው ብቻ የማለፊያውን 50 በመቶና ከዚያ በላይ የሆነውን ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል። ከሰኔ 30 ጀምሮ ለስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየውን የዩኒቨርስቲ መውጫ […]

“የአፍሪካ የብስክሌት ንጉሥ” የተባለው ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ

ከ 7 ሰአት በፊት የሚያስነሳው እንፋሎቱ በሚለበልበው የስዊዝ ፀሐይ፤ ቢኒያም ግርማይ የብስክሌቱን መሪ በክንዱ ተደግፎ፤ ቀኝ እግሩን ደግሞ መርገጫው ላይ ጭኖ ቃለ-ምልልስ ይሰጣል። እርግጥ ነው እሱ ብቻ አይደለም 15 ሺህ ፓውንድ የሚያወጣውን ብስክሌት እያሽከረከረ የፍፃሜዋን መስመር የተሻገረው። ነገር ግን ኤርትራዊው ቢኒያም 534 ብስክሌተኞች የተመዘገቡበት የዓለም ፕሮፌሽናል ብስክሌተኞች ረድፍ ላይ ስማቸው ከሰፈረ ስድስት ጥቁር አፍሪካውያን አንዱ […]

የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ አዛዥ ባልታወቁ ሰዎች ተገደሉ

ከ 5 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ አዛዥ ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን የከተማዋ አስተዳደር ገለጸ። ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ምንውየለት ጭንቅሎ የተገደሉት አርብ ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም. እንደሆነ ተገልጿል። የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው የደብረ […]

ከአውስትራሊያ የመጡት አባ ሰረቀ ብርሃን ከአዲስ አበባ ወደ መቀለ ለመጓዝ መከልከላቸውን ተናገሩ

14 ሀምሌ 2023 የአውስትራሊያ የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም አስተዳዳሪ የነበሩት አባ ሰረቀብርሃን ወልደ ሳሙኤል ወደ ትግራይ መቀለ ለመጓዝ መከልከላቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ። በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥም ሦስት ቀናትን ለማሳለፍ መገደዳቸውንም ገልጸዋል። አባ ሰረቀ ብርሃን በአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በወንበር ላይ ተቀምጠው ተኝተው የሚያሳዩ ምስሎችም በስፋት ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዛወሩ ይገኛሉ። እሳቸውም ሁለት ምሽቶችን […]

በሕጋዊ መንገድ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እንዴት ማቅናት ይቻላል?

ከ 7 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ፖለቲከኞችን እና ፖሊሲ አውጪዎችን እያሳሰቡ ካሉ ጉዳዮች አንዱ ሕገወጥ ስደት ነው። ዩኬ ሕገወጥ ያለችውን ስደት ለመቆጣጠር ረቂቅ ሕግ ያወጣች ሲሆን፣ መጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሶ ለአገሪቱ ፓርላማም ቀርቧል። ሆኖም ግን ሂደቱ ቀላል አልሆነም፣ ረቂቁ በፓርላማው ውስጥ ፈተናዎች እየገጠሙት እንደሆነ ተጠቅሷል። ረቂቅ ሕጉ በዋነኝነት በፈረንሳይ በኩል በትንንሽ ጀልባዎች ወደ ዩናይትድ […]

ቅጥረኛው ቫግነር ከሩሲያ ጦር ጋር እንዲቀላቀል የቀረበለትን ሃሳብ ውድቅ ማድረጉን ፑቲን አስታወቁ

ከ 7 ሰአት በፊት ቅጥረኛው ተዋጊ ቡድን (ቫግነር) ከሩሲያ ጦር ጋር እንዲቀላቀል የቀረበለትን ሃሳብ ውድቅ ማድረጉን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ። የቅጥረኛው ቫግር ኃላፊ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ተዋጊዎቹ በሩሲያ ጦር ስር ሆነው እንዲያገለግል የቀረበለትን ጥያቄ እንዳልተቀበለው ነው ፕሬዚዳንት ፑቲን ያስታወቁት። ከሳምንታት በፊት በሞስኮ በተደረጉ ውይይቶች በርካታ የቫግነር ከፍተኛ የጦር አዛዦች ተዋጊዎቹ ከጦሩ ጋር የመቀላቀላቸውን ሃሳብ እንደደገፉ ኮመርሳንት […]

ናይጄሪያ የምግብ ዋጋ መናርን ለማረጋጋት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

ከ 5 ሰአት በፊት የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቦላ ቲኒዩ በአገሪቱ እየተከሰተ ያለውን የምግብ ዋጋ መናርን ለማረጋጋትና እጥረትን ለመቅረፍ የአስቸኳይ ጊዜ አወጁ። በቅርቡ ከተነሳው የነዳጅ ድጎማ የተቆጠበውን ገንዘብ ለአርሶ አደሮች ማዳበሪያና ዘር ማቅረብም መንግሥት የምግብ ዋጋ ገበያውን ለማረጋጋት ከወጠናቸው አንዱ መሆኑም ተጠቅሷል። በርካታ አርሶ አደሮች በወሮበሎች እየታገቱ ካሳ እየተጠየቀባቸው በመሆኑም መሬታቸውን ጥለው ለመሄድ ተገደዋል። ይህንንም ለማስቀረት መንግሥት […]

የአሜሪካ አንድ ሦስተኛው ሕዝብ በከፍተኛ ሙቀት ማስጠንቀቂያ ውስጥ እንደሚገኝ ተገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት በአሜሪካ ያለው ሙቀት በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ሊበረታ እንደሚችል የተተነበየ ሲሆን በደቡብ ምዕራብ አካባቢዎች ለነዋሪዎች ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። አርብ ዕለት የወጡ መረጃዎች እንዳመለክቱት በፍሎሪዳ ፣ በቴክሳስ፣ በካሊፎርኒያ እና በዋሽንግተን ሰሜን ምዕራብ ክፍል ቢያንስ 113 ሚሊዮን ሰዎች በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ይገኛሉ። በቴክሳስ ነዋሪዎች ለማቀዝቀዣ የሚጠቀሙት የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ ከዚህ ቀደም ግዛቷ ከፍተኛ ብላ ከመዘገበችው […]

የቀድሞው የብአዴን ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ በነጻ ከእስር እንዲለቀቁ በፍርድ ቤት ተወሰነላቸው  

July 14, 2023 በአማኑኤል ይልቃል  ከተፈረደባቸው ስምንት ዓመት ከአምስት ዓመት ወር እስር ውስጥ ግማሽ ያህሉን ያጠናቀቁት የቀድሞው የብሔር አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ፤ ከእስር እንዲፈቱ የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ አስተላለፈ። የሰበር ሰሚ ችሎቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው፤ የአማራ ክልል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች እንዲሁም የክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎት የሰጧቸውን ውሳኔዎች በመሻር ነው።  […]