ታናሽ ወንድማቸውን ከመስመጥ የታደጉት ታዳጊ ሴቶች እውቅና ተሰጣቸው
13 ጥር 2024, 12:31 EAT በእንግሊዝ ማዋኛ ገንዳ ውስጥ እራሱን ስቶ ሊሰጥም የነበረን ታናሽ ወንድማቸውን የታደጉት ሁለት እህቶች እውቅና ተሰጣችው። ሎቪ እና ዶሊ የተባሉት የ7 እና የ9 ዓመት ታዳጊ ሴቶች ጥሎ የሚያንዘረዝር ሕመም ያለበት ታናሽ ወንድማቸው ሬጂ በመዋኛ ገንዳ ውስጥ እራሱን ከሳተ በኋላ ነው በፍጥነት ከውሃ ውስጥ አውጥተውት ሕይወቱን የታደጉት። እህትማማቾቹ በፍጥነት በወሰዱት እርምጃ ሕይወት […]
ቴን ሃግ የአንቶኒ ብቃት የወረደው ከሜዳ ውጪ ባለ የግል ሕይወቱ ነው አሉ
13 ጥር 2024 የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ በከፍተኛ የዝውውር ዋጋ ክለቡን የተቀላቀለው አንቶኒ ብቃቱ የወረደው በሜዳ ውጪ በግል ሕይወቱ ባለ ጉዳይ ነው አሉ። ብራዚላዊው የክንፍ ተጫዋች የተለያዩ ሦስት ሴቶች አካላዊ ጥቃት ፈጽሞብናል ካሉ በኋላ በፖሊስ ምርመራ ሲደረግበት ቆይቷል። ተጫዋቹ ምርመራ ይደረግበት እንጂ በብራዚልም ሆነ በዩናይትድ ኪንግደም በቁጥጥር ስር አልዋለም፤ ክስም አልተመሰረተበትም። ይሁን እንጂ […]
አሜሪካ እና ዩኬ የሁቲ ይዞታዎችን ከደበደቡ በኋላ በሰነዓ ትልቅ ሰልፍ ተካሄደ
13 ጥር 2024 አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደም በየመን በሚገኙ የሁቲ አማጺያን ይዞታዎች ላይ የአየር ድብደባ ካከሄዱ በኋላ በሰነዓ በሺዎቹ የሚቆጠሩ ድብደባውን አውግዘው አደባባይ ወጡ። የሁቲ ቃል አቀባይ የአሜሪካ እና የዩኬ የአየር ድብደባን ተከትሎ በሰጡት መግለጫ አገራቱ ለተግባራቸው “ትልቅ ዋጋን ይከፍላሉ” ብለዋል። ሁለቱ አገራት በአማጺ ቡድኑ ላይ ጥቃት የፈጸሙት አማጽያኑ በቀይ ባሕር ላይ በመርከቦች ላይ ላደረሱት […]
በስሜት የተሞላው የደቡብ አፍሪካ እና የእስራኤል የፍርድ ቤት ክርክር
13 ጥር 2024, 08:34 EAT በዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት የደቡብ አፍሪካ እና እስራኤል ክርክር ተሰምቷል። እስራኤል በጋዛ እየፈጸመች ያለው ጥቃት “የአንድን አገር፣ ዘር፣ ሃይማኖት አባላት በአጠቃላይ ወይም በከፊል ለማጥፋት የተቃጣ ነው” የሚለውን ዳኞች የሚወስኑ ይሆናል። ይህ የሚወሰነው በእአአ 1948 በተደረሰው ስምምነት ነው። ሀለቱም ወገኖች ስሜታዊ ንግግር በፍርድ ቤት አሰምተዋል። 1,300 እስራኤላውያን ሲገደሉ 240 በሐማስ […]
አይቮሪ ኮስት፡ ከእርስ በርስ ጦርነት በቢሊዮን ዶላር የአፍሪካ ዋንጫን ወደ ማዘጋጀት
13 ጥር 2024 አይቮሪ ኮስት የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቷን አጠናቃ እና ተወዳዳሪዎቹን ተቀብላ ዛሬ የውድድሩን መጀመር ትጠብቃለች። የአይቮሪ ኮስት መንግሥት ይህ ውድድር በአገሪቱ የነበረው የእርስ በእርስ ጦርነት በ2011 ካበቃ በኋላ ምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ያስመዘገበችውን አስደናቂ ለውጥ እንደሚያፋጥነው ተስፋ ሰንቋል። ውድድሩን ለማዘጋጀት የአገሪቱ መንግሥት ቢያንስ 1 ቢሊየን ዶላር ፈሰስ አድርጓል። አራት አዳዲስ ስታዲየሞች ተገንብተዋል። ሁለቱ ደግሞ […]
አፍሪካዊያን ጳጳሳት የሮማው ሊቀ ጳጳስ ስለ ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ያወጡትን አዋጅ ተቃወሙ
12 ጥር 2024, 16:49 EAT የአፍሪካ ካቶሊክ ጳጳሳት የሮማው ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎችን በተመለከተ ያወጡትን አዋጅ ተቃወሙ። ጳጳሳቱ እንደሚሉት ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ቄሶች የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያንን መባረክ ይችላሉ ሲሉ ያወጡት አዋጅ “ከፈጣሪ ፈቃድ የወጣ ነው።” በአፍሪካ ያሉ የካቶሊክ ጳጳሳት ሕብረት የሆነው በምሕፃረ ቃሉ ሴካም የተሰኘው ማሕበር ባወጣው መግለጫ ነው ይህን ያለው። መግለጫው፤ ቫቲካን […]
አፍሪካዊቷ ደሴት ኬፕ ቨርድ ከወባ በሽታ ነፃ ወጣች
12 ጥር 2024, 14:55 EAT ከሰሀራ በታች የምትገኘው አፍሪካዊቷ ሀገር ኬፕ ቨርድ በ50 ዓመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ከወባ በሽታ ነፃ መውጣቷን አወጀች። ኬፕ ቨርድ ባለፉት ሶስት ዓመታት ምንም ዓይነት የወባ በሽታ ያልታየባት ሀገር መሆኗን ያጤነው የዓለም ጤና ድርጅት ከወባ ነፃ የሚለውን ስም ሰጥቷታል። የዘርፉ ባለሙያዎች ይህ ትልቅ እመርታ ነው ይላሉ። የወባ በሽታ በአፍሪካ ገዳይ ከሚባሉት አንዱ […]
ህንዳዊቷ ተዋናይት ስጋ ስትበላ የምትታይበት ፊልም ከቀናት ቆይታ በኋላ ከኔትፍሊክስ ወረደ
12 ጥር 2024, 15:29 EAT “የሂንዱ እምነትን አንቋሿል” የተባለው የህንድ ፊልም ኔትፍሊክስ ከተሰኘው የፊልም ማሰራጫ እንዲወርድ ተደረገ። ኔትፍሊክስ ፊልሙን ከቋቱ ያወረደው ከቀናት ቆይታ በኋላ ነው። ኔትፍሊክስ እንዳለው በታሚል ቋንቋ የተሠራው አናፑራኒ [የምግብ አምላክ] የተሰኘው ፊልም የወረደው “በአዘጋጆቹ ጥያቄ” መሠረት ነው። ተዋናይት ናያንታራ የምትሠራበት ፊልም አንዲት የሂንዱ ብራህሚን ሴት ሼፍ ለመሆን ስትጣጣር ያሳያል። ገፀ-ባሕሪዋ ከቤተሰቦቿ እምነት […]
በጎንደር ከተማ በቀናት ልዩነት በድጋሚ የተኩስ ልውውጥ ተደረገ
12 ጥር 2024, 19:28 EAT በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በቀናት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ገለጹ። ሐሙስ ጥር 2፤ 2016 ዓ.ም ከ5፡00 ሰዓት ገደማ ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ በዘለቀው የተኩስ ልውውጥ፤ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች በመሣሪያ መመታታቸውን ሁለት ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። […]
Ethiopia digital ID project gets WB push as govt solicits more private sector support – Biometric Update 11:56
Jan 12, 2024, 11:52 am EST | Ayang MacdonaldCATEGORIES Biometrics News | Civil / National ID | ID for All As Ethiopia continues to implement its digital ID project, which is part of the country’s 2025 Digital Strategy, the government believes more success will be recorded with increased participation from private sector partners. This comes as the country is also enjoying considerable […]