በጥቅምት ወር በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?

ከ 6 ሰአት በፊት ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ። በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል። ከቅዳሜ ጥቅምት 24 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ወሎዋ ላሊበላ ዙሪያ በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች እና በመከላከያ […]

ፈረስ ለጭነት መጠቀም 60 ሺህ ብር የሚያስቀጣባት የኦሮሚያ ከተማ

ከ 6 ሰአት በፊት የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከአራት ወራት በኋላ ተፈጻሚ የሚሆነውን መመሪያ በመጣስ ፈረስን ለጋሪ አገልግሎት ተጠቅሞ የተገኘ በ60 ሺህ ብር ይቀጣል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከዚህ ውሳኔ የደረሰው ፈረስ በኦሮሞ ባሕል ያለውን ክብር እና ቦታ ዝቅ በማድረግ ለስቃይ እየተዳረገ በመሆኑ ነው ይላል። በኦሮሚያ […]

በአዲስ አበባ ሰልፍ ጠርተው የነበሩት ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በመቀለ ሰልፍ እናደርጋለን አሉ

ከ 1 ሰአት በፊት ከሦስት ሳምንት ገደማ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተው የነበሩት ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በትግራይ መዲና መቀለ ከተማ ተመሳሳይ ሰልፍ እንዳርጋለን ሲሉ ለቢቢሲ ገለጹ። አስተባባሪዎቹ ሰልፉን እንደሚያደርጉ ለመቀለ ከተማ አስተዳደር ማስታወቃቸውን ሲገልጹ የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ “በከተማዋ የሚደረግ ሰልፍ የለም” ብሏል። በመጪው እሁድ ታህሳስ 21፤ 2026 ዓ.ም. በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ከተማ […]

በአሜሪካ በገና ስጦታ ጭቅጭቅ የ14 ዓመቱ ታዳጊ ታላቅ እህቱን ገደለ

ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት ከገና በዓል ስጦታ ጋር በተያያዘ በአንድ የቤተሰብ አባላት መካከል በተፈጠረ ጭቅጭቅ እህት በታናሽ ወንድሟ በጥይት ተገደለች። ፖሊስ እንዳለው የተሻለ የገና ስጦታ ማግኘት ያለበት ማን ነው በሚል በተፈጠረ ጭቅጭቅ በአስራዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ ታዳጊ የ23 ዓመት እህቱን ደረቷን በጥይት መትቶ ገድሏል። በመቀጠል ይህ ታዳጊ በአንድ ዓመት በሚበልጠው ሌላኛው […]

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን መንትዮች ተጣብቀው ተወለዱ

ከ 2 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል መንትዮች ደረታቸው አካባቢ ተጣብቀው ተወለዱ። መንትዮቹ የተወለዱት ዛሬ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም. ንጋት 11 ሰዓት ላይ መሆኑን የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አሬሮ ቢቂቻ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በዞኑ የዋጪሌ ወረዳ ነዋሪ የሆነችው የጨቅላዎቹ እናት በዚሁ ሆስፒታል የቅድመ ወሊድ ክትትል ስታደርግ መቆየቷን የገለጹት አቶ አሬሮ፤ በአሁኑ ወቅት ሕጻናቱም […]

ሐማስ በ24 ሰዓታት ውስጥ 241 ሰዎች በጋዛ መገደላቸውን አስታወቀ

ከ 3 ሰአት በፊት በሐማስ የሚመራው የጋዛ ጤና ሚኒስቴር በቀጠለው የእስራኤል ወታደራዊ ዘመቻ ባለፉት 24 ሰዓታት 241 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ። የፍልስጤም ፕሬዝዳንት መሐሙድ አባስ ጦርነቱን በሕዝባቸው ላይ እየተፈጸመ ያለ “ታላቅ ወንጀል” ብለውታል። የእስራኤል ጦር መሪ ኸርዚ ሀልቪ በበኩላቸው ከሐማስ ጋር ያለው ጦርነት “ለበርካታ ወራት” ይቀጥላል ብለዋል። እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ የምድር ኃይል ዘመቻዎቸን እያደረገች እየተገለጸ ባለበት […]

ትራምፕን ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያገዱት ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ በመጪው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በኮሎራዶ ግዛት መሳተፍ አይችሉም በሚል እግድ ያስተላለፉ ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተነገረ። የኮሎራዶ ፖሊስ የግድያ ዛቸውን እየመረመር መሆኑን እና በዳኞች መኖሪያ አቅራቢያ ተጨማሪ የፖሊስ ኃይል ማሰማራቱን አስታውቋል። ኤፍቢአይ ደግሞ ለምርመራው ድጋፍ እያደረኩ ነው ብሏል። ባለፈው ሳምንት የኮሎራዶ ግዛት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች የቀድሞ ፕሬዝዳንት […]

“የሌባ አይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ” / “ሚኒስትር ዴኤታው ስዩም መስፍን” የአማራን ትግል ከውጭ-ወደ-ውስጥ በሚደረግ ደባ ለመጥለፍ ተልዕኮ ተሰቶታል

December 26, 2023  ========== “የሌባ አይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ” ========= ዴቭ ዳዊት። * “ስዩም መስፍን” የተባለው የጠላት-ብ.አ.ዴ.ን. ሶስተኛው ትውልድ አካል የሆነው ግለሰብ፥ የግል ጥቅሙን አስልቶ ያውም የአማራን ትግል ከውጭ-ወደ-ውስጥ በሚደረግ ደባ ለመጥለፍ ተልዕኮ ተሰጥቶት ከሀገሪቱ ከወጣ በኋላ፥ “ከዕዳ ወደ ፍዳ” የሚል ፅሁፍ አሰራጭቷል። በፅሁፉ ማጠቃለያ ላይም እንዲህ ይላል፦ “ምንም እንኳ በግሌ በህዝብ ላይ ያደረስኩት በደል […]

” ባዶ ሆዳችሁን ስሩ የሚል መጨረሻ የሌለውና ለመቀበል የሚከብድ ስለሆነብን ነው ስራ ያቆምነው ” – መምህራን

December 26, 2023  ” ባዶ ሆዳችሁን ስሩ የሚል መጨረሻ የሌለውና ለመቀበል የሚከብድ ስለሆነብን ነው ስራ ያቆምነው ” – መምህራን በመቐለ ከተማ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን ፤ ” 17 ወራት ውዙፍ ደመወዛችን ካልተከፈለን አናስተምርም ” ብለው የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል። ተማሪ ሄመን ሰለሙን በመቐለ ሓወልቲ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የሓየሎም መለስተኛ ትምህርት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን […]

ኢትዮጵያ የ33 ሚሊዮን ዶላር የዩሮ ቦንድ ብድር ወለድ ትናንት በቀነ ገደቡ ሳትከፍል መቅረቷ ተሰማ

December 26, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያ የ33 ሚሊዮን ዶላር የዩሮ ቦንድ ብድር ወለድ ትናንት በቀነ ገደቡ ሳትከፍል መቅረቷን ብሉምበርግ ዘግቧል። የወለዱ መክፈያ ዋናው ቀነ ገደብ ያለፈው ከኹለት ሳምንት በፊት ሲኾን፣ ቀነ ገደቡ የ14 ተጨማሪ የእፎይታ ቀናት ነበረው። መንግሥት የ1 ቢሊዮን ዶላር ዩሮቦንድ ብድር ወለዱን ከኹለት ሳምንት በፊት ያልከፈለው፣ ኹሉንም አበዳሪዎች በእኩል ለማስተናገድ እንደኾነ መግለጡ ይታወሳል። የወለድ […]