“ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ያለችው ህፃን በወለጋ የደረሰባትን ነገር እንዴት መርሳት ይቻላል? እንደ ህፃኗ ያሉ አማሮችን ህልውና ለመታደግ ከመታገል ሌላ ምንስ ምርጫ አለ?” ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው! ከቃሊቲ ማጎሪያ!
December 21, 2023 “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ያለችው ህፃን በወለጋ የደረሰባትን ነገር እንዴት መርሳት ይቻላል? እንደ ህፃኗ ያሉ አማሮችን ህልውና ለመታደግ ከመታገል ሌላ ምንስ ምርጫ አለ?” ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው! ከቃሊቲ ማጎሪያ! በወለጋ እንደ ዶሮ የታረደው በመተከል እንደ ደን የተጨፈጨፈው፣ በአጣዬ እንደ ከሰል የነደደው የአማራ ህዝብ ፋታ በማይሰጥ የህልውና ትግል ላይ ነው፡፡ ፋሽስቱ አብይ አህመድም የአማራ […]
በአባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ፍርድ ቤት ቀረበ
December 21, 2023 – Konjit Sitotaw የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፖሊስን የጥርጣሬ መነሻና የተጠርጣሪውን መከራከሪያ ነጥብ ተመልክቷል።ተጠርጣሪው በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከተ ወረዳ 8 ነዋሪ መሆኑን አስመዝግቧል። የአ/አ ፖሊስ መርማሪ ተጠርጣሪው በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በከተማዋ በተለምዶ ቦሌ ኤድናሞል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 4:00 ላይ አባተ አበበ የተባለ ግለሰብን በ3 ጥይት […]
ከአገር ውጭ ያሉ ዩክሬናውያን ወንዶች የአገሪቱን ጦር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ሊቀርብላቸው ነው
21 ታህሳስ 2023, 16:59 EAT ከአገር ውጭ ያሉ ከ25 እስከ 60 የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ወንድ ዩክሬናውያን የአገሪቱን ጦር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ሊቀርብላቸው ነው። የአገሪቱ መከላከያ ሚንስትር ጥሪውን ተቀብለው በማይመጡት ላይ ማዕቀብ ይጣላል ብለዋል። ይህ ከአገር ውጭ ለሚኖሩ ዩክሬናውያን ጥሪ ሊቀርብ የመሆኑ ዜና የተሰማው የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ የአገሪቱ ጦር አመራሮች ግማሽ ሚሊዮን ተጨማሪ የሠራዊት አባላት እንዲመለመሉ […]
የኢላን መስክ ኤክስ በመላው ዓለም ለአንድ ሰዓት ያህል ተቋረጠ
ከ 1 ሰአት በፊት የቀድሞው ትዊተር በዘንድሮ መጠሪያው ኤክስ የተሰኘው ግዙፉ ማሕበራዊ ሚድያ በመላው ዓለም ለአንድ ሰዓት ያህል ተቋረጠ። ማሕበራዊ ሚድያዎች ሲቋረጡ መዝግቦ የሚያስቀምጠው ዳውንዲቴክተር [Downdetector.com] በዩናይትድ ስቴትስ ብቻ 47 ሺህ ያክል የኤክስ እና የኤክስ ፕሮ ተጠቃሚዎች ማሕበራዊ ሚድያውን መጠቀም አቅቷቸው ነበር ብሏል። በዩናይትድ ኪንግደም እና በአህጉረ እሰያ ያሉ የተወሰኑ ተጠቃሚዎችም እንዲሁ ኤክስ ላይ የተለጠፉ […]
የፈረንሳይ ፍርድ ቤት የቀድሞውን ሩዋንዳዊ ዶክተር በዘር ማጥፋት ወንጀል 24 ዓመት ፈረደባቸው
ከ 5 ሰአት በፊት የፈረንሳይ ፍርድ ቤት የቀድሞውን ሩዋንዳዊ ዶክተር በአገራቸው በአውሮፓውያኑ 1994 በተፈጸመው የዘር ጭፍጨፋ ተሳትፎ ነበራቸው ሲል 24 ዓመት ፈረደባቸው። ሶስቴን ሙኒየማና በዘር ማጥፋት እና በሰብዓዊነት ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆነው ተገኘተዋል። በጥቂት ወራት ውስጥ ከ800 ሺህ ህዝብ በላይ በተጨፈጨፈበት የሩዋንዳ የዘር ፍጅት ዶክተሩ ሰዎች እንዲሰቃዩ እና እንዲገደሉ አደራጅተዋል የሚል ክስም ቀርቦባቸዋል። የፈረንሳይ […]
ባልፈፀመው ወንጀል ለ48 ዓመታት የታሠረው ጥቁር አሜሪካዊ ነፃ ሆነ
ከ 5 ሰአት በፊት በኦክላሆማ ግዛት የሚገኙ አንድ ዳኛ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ያህል ባልፈፀመው ወንጀል ማረሚያ ቤት የነበረውን ግለሰብ ነፃ ብለውታል። ግለሰቡ በአውሮፓውያኑ 1974 ነው የግድያ ወንጀል ፈፅሟል ተብሎ እሥር ቤት የገባው። የ70 ዓመቱ ግሊን ሲመንስ ባለፈው ሐምሌ ፍርድ ቤት ጉዳዩ እንደ አዲስ ይታይ ማለቱን ተከትሎ ነው ነፃ የወጣው። 48 ዓመታትን እሥር ቤት ያሳለፈው ሲመንስ […]
What failure of Nile dam talks means for Egypt and Ethiopia – Al-Monitor
Years of negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam have failed to yield an agreement, leading to tensions between Egypt and Ethiopia amid water issues related to climate change. Third Nile Cataract, Sudan, 29 Dec. 29, 2022. – Stock photo Adam Lucente @Adam_Lucente December 20, 2023 Egypt and Ethiopia announced on Tuesday that the current negotiations over […]
Gerd 94% complete, final concrete to be poured by September 2024: Ethiopian official – Ahram Online
Radwa ElSayed Hani , Wednesday 20 Dec 2023 Sileshi Bekele, Ethiopia’s chief negotiator on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and ambassador to the US, said on Wednesday that construction on the GERD is 94 percent complete, with the last concrete set to be poured by September 2024. Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) ShareFacebookTwitterWhatsAppTelegramLinkedOne minute around […]
US House hearing raises economic risks for Ethiopia – Disruption Banking
Earlier this month, the House Foreign Affairs Committee hosted an in-depth hearing on the economic, political, and humanitarian situation in Ethiopia. The meeting comes at a time when human rights activists in Ethiopia and across Africa are attempting to highlight the human rights abuses committed by Abiy Ahmed and the Ethiopian government during the civil war in Tigray. The hearing was entitled “Ethiopia: […]
Ethiopia accuses Egypt of ‘colonial mindset’ as Nile dam talks fail – The National
Negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam ended on Tuesday in Addis Ababa, with no end to the dispute in sight Kamal Tabikha Cairo Dec 20, 2023 Ethiopia has accused Egypt of bringing a “colonial mindset” to negotiations on the operation of a megadam that Addis Ababa is building on the Blue Nile. The Grand Ethiopian Renaissance […]