Black Israelis mobilized for their country, as soldiers, volunteers and social media warriors  – Jerusalem Post 

Prior to Oct. 7, many Black Israeli creators were posting videos about their grievances. Now they are striking a different tone. By ANDREW ESENSTEN/JTA DECEMBER 19, 2023 06:32 Kalkidan Tegin wanted to get a few things straight in a recent TikTok video. Yes, there are Black people who support Israel, the 20-year-old Ethiopian-Israeli says emphatically to the camera. […]

Truck driver fined for smuggling 18 Ethiopians into South Africa

The driver entered into a plea bargain with the state and was sentenced to a fine of R1,000 on each count. Stock photo.Image: 123RF/Olivier Le Moal The Mmabatho regional court in the North West has fined a truck driver R18,000 after he was found guilty of contravening the Immigration Act. Benedicto Makawa, 39, was arrested after […]

Exclusive with fmr. Ethiopian President Mulatu Teshome

Opinion 15:33, 19-Dec-2023 CGTN 28:15 Editor’s Note:  For those who consider China as their second home, even at the highest level, any visit is a sort of homecoming. “True friends stay with you no matter the distance or time that separates you from them,” the saying goes. For this edition of Leaders Talk, CMG’s Zou […]

የአዳነች አቤቤ አዲስ የስራ ቅጽ ብሄርን ግዴታ ያደረገ አፓርታይዳዊ መመሪያ ይፋ ሆኗል።

December 19, 2023  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአደረጃጀት ጥናት ባደረጉ ተቋማትና በፀደቁ የስራ መደቦች ለመወዳደር አመልካቾች ቅድሚያ የሚሰጣቸው እውቀታቸው ወይም የስራ ልምዳቸው መሆኑን ብሄር ግዴታ ሆኖ መቅረቡ እያነጋገር ነው። በተበተነው ቅፅ 001 መሰረት አመልካቾች ብሄራቸውን እንዲሞሉና ለውጤቱ ዋነኛ መሆኑን ይህ ካልሆነ ግን አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳለው በቅፁ ላይ በማሳሰቢያ ተቀምጧል። እንዲሁም ለድልድሉ የሰው ሃይል መረጃ መሰባሰቢያ […]

ኢትዮጵያ እና ብድሮቿ የፈጠሩት ስጋት! ( ኤሊያስ መሰረት )

December 19, 2023  ኢትዮጵያ እና ብድሮቿ የፈጠሩት ስጋት! ( ኤሊያስ መሰረት )  ኢትዮጵያ ምናልባትም በቅርብ ግዜ ታሪኳ ለመጀመርያ ግዜ የመክፈያ ግዜው የደረሰ የዩሮቦንድ ብድር ኩፖን ሳትከፍል ቀኑ አልፏል። ይህ ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ እለት ክፍያው ይጠበቅ የነበረ የ33 ሚልዮን ዶላር ክፍያ (የዩሮቦንዱ አጠቃላይ መጠን 1 ቢልዮን ዶላር ነው) ሳይከፈል በመቅረቱ በአበዳሪዎች ዘንድ ግርምታን እና መበሳጨትን ያስከተለ […]

የኦነሠ(ሸኔ) ሰሜን ሸዋ ከአዲስ አበባ በቅርብ በምትገኘው ደብረፅጌ ከባድ ጥቃት ፈፀመ

December 19, 2023 – Konjit Sitotaw  በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሦስት ወረዳዎች ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እያለ የሚጠራው አማጺ ቡድን በተመሳሳይ ሰዓት ጥቃቶችን ማድረሱን ዋዜማ በየሥፍራው ካሉ ምንጮቿ መረዳት ችላለች። የቡድኑ ታጣቂዎች ካለፈው ቅዳሜ ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ ጥቃቶቹን የተፈጸሙት፣ በዋጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ፣ በደብረ ሊባኖስ ወረዳ ደብረጽጌ ከተማ እንዲኹም በያያ ጉለሌ ወረዳ ፊታል ከተማ እንደኾነ […]

አብይ አሕመድ ከአይኤምኤፍ 3.5 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር እየተነጋገረ መሆኑ ተሰማ

December 19, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያ ከዓለማቀፉ ገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር ንግግር ላይ መኾኗን ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል። የአገሪቱ የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያዎች፣ የውጭ ፋይናንስ ፍላጎት ማለትም አይ ኤም ኤፍ እና ሌሎች የልማት አጋሮች ሊሰጡ የሚችሉት ብድርና ድጋፍ ገና ውይይት እየተደረገባቸው መኾኑን ድርጅቱ መናገሩን ዜና ምንጩ አመልክቷል። አገሪቱ፣ ከዓለም […]

በአዲስ አበባ በባለጊዜዎች በንፁሀን ላይ የሚደረገው ግድያ ቀጥሏል

December 19, 2023  በባለጊዜዎች የሚፈጸመው ስርዐት አልበኝነትና ሕገወጥነት ለሕግ የበላይነት የማይጨነቀው የአብይ አገዛዝ አቅመቢስነትን በተደጋጋሚ ያረጋገጠ ነው። የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የተሳነው አገዛዝ ካድሬዎቹ ራሳቸው ይንቁታል፤ ይዘርፉታል፤ ስርዐት አልባም ይሆናሉ። በእብሪትና በጥጋብ የተወጠሩ ታጣቂ ካድሬዎች በንፁሃን ዜጎች ላይ እየፈፀሙ ያሉት ግድያ ስርዐት አልበኝነት በስርዐቱ እና በሃገሩ ላይ መንገሱን ይመሰክራል። ምሽት 4 ሰአት ልዮ ቦታው ቦሌ ዘ […]

በአሩሲ በሚገኙ ዐማሮችና ኦርቶዶክሶች ላይ የዘር ጭፍጨፋውን ቀጥሏል።

December 19, 2023 – Zemedkun Bekele  የዘር ጭፍጨፋ ዜና…! በዘመድኩን በቀለ  “…በዐማራ ክልል በድሮን፣ በጀት፣ በታንክና በሞርታር፣ በዲሽቃ፣ በክፍለጦር ደረጃ በሰማይና በምድር ተዋግቶ እየተገረፈ፣ እየረገፈ የሚገኘው ሸለፈታሙ የኦሮሙማው አገዛዝ በዚያ ብስጭት ከዐማራ ክልል ውጪ በኦሩሲ በሚገኙ ዐማሮች ላይ የዘር ጭፍጨፋውን ቀጥሏል። “…በቀን 7/4/2016 ዓም በሽርካ ወረዳ ጋለማ ገብረ ክርስቶስ በሚባል ቀበሌ በመኪና ተሳፍረው በጉዞ ላይ የነበሩ ሰላማዊ […]

አስገራሚው የእስር ዜና እና የማስጠንቀቂያ መልእክት  !

December 19, 2023 – Konjit Sitotaw አስገራሚው የእስር ዜና የአማራ ክልል መንግሥት ነኝ ተብየው ያደረገውን ልዩ ኃይልን እንደገና አደራጃለሁ፣ ካሳ 80 ሽህ ብር እሰጣለሁ፣ የመኖሪያ ቦታ እሰጣለሁ ጥሪ ተቀብለው ለመንግስት እጅ የሰጡ ከ40 በላይ ከሃዲ ባንዳ ልዩ ኃይሎች ሰሜን ጎንደር ላይ ታስረው ዛሬ እየተገረፉ ሲሆን የግርፋቱም ምክንያት ፩/ መጀመሪያ የታጠቃችሁትን ትጥቅ ለፋኖ ለምን ሰጣችሁ ፪/ እስከ ዛሬ […]