Erta Ale volcano (Danakil depression, Ethiopia) field report: lava flows in southern pit crater continue to advance towards caldera wall, effusive activity in northern pit crater stopped – Volcano Discovery 01:07 

Mon, 18 Dec 2023, 05:58 05:58 AM BY: MARTIN Pahoehoe-type basaltic lava flows effusing from the hornito (in the background) within the southern pit crater (image: Enku Mulugeta/VolcanoDiscovery Ethiopia) The evolution of the effusive eruption at Erta Ale since 29 November shows reduced activity at the northern pit crater and the reactivation in the southern […]

Ethiopia World Bank releases $132m for Abiy’s cherished electrification project – Africa Intelligence 00:50 

On 29 and 30 November, the World Bank awarded three lots to Prime Minister Abiy Ahmed’s flagship ADELE project, which aims to achieve universal electrification in Ethiopia by 2025. […] Published on 18.12.2023 at 05:40 GMT

ብርሃኑ ጁላ የህጻን ልጅ ንግግር ነው የሚናገረው፣ የአረቦችን አየር ሃይል አምጥቶ የአየር ላይ ትርእት ማሳየት “አልሞትኩም ብዩ አልዋሽም” ነው። = ደጉ ሻለቃ- የፋኖ አመራር

December 18, 2023 – Konjit Sitotaw  “እነ ብርሃኑ ጁላ በቶሎ እጃቸውን ይስጡ!” ደጉ ሻለቃ- ለማጥቃት የሄደ ኃይል በዛው ቀረ። “ብርሃኑ ጁላ የህጻን ልጅ ንግግር ነው የሚናገረው፣ አንድ ኤታ ማጆር ሹም ፈጽሞ የማይጠበቅ ነግግር ነው የሚናገረው፣ ከጫት ቤት መልስ በምርቃና የሚናገር ነው የሚመስለኝ፣ ብርሃኑ ጁላም ሆነ አረጋ ከበደ የሚናገሩት ሌላ መሬት ላይ ያለው እውነታ ሌላ። እኛ እጅ የምንሰጥበት […]

የቻግኒ ሙስሊሞች የአምሳለ ኦነጉን መሪ አየር አሳጠሩት!

December 18, 2023 – Konjit Sitotaw የቻግኒ ሙስሊሞች የአምሳለ ኦነጉን መሪ አየር አሳጠሩት! ይህ እንግዳ ዳኛው የአገዛዙ የአዊ ዞን አስተዳዳሪ ሌሎች 2 የኦሮሙማ ስምሪቶች አሉት። እነሱም 1) እንደ እናት ጡት 2 ሁነው የሚንከላወሱትን ሸንጎ (አምሳለ ኦነግ) ለሚባሉ ስብስቦች ስምሪት ሰጭነትና፣ 2) የአካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢነት ናቸው። ታዲያ ሰሞኑን በቻግኒ ከተማ ህዝበ ሙስሊበ ሙስሊሙን ሰብስቦ “ፋኖ ዓላማ አሃዳዊ […]

አቶ ታዬ ደንደአ እስካሁን ድረስ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ

18 ታህሳስ 2023, 14:08 EAT ከሰላም ሚኒስቴር ዴኤታነት ተነስተው መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበር በሚል ከሳምንት ገደማ በፊት በቁጥጥር ስር የዋሉት አቶ ታዬ ደንደአ እስካሁን ድረስ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ ለቢቢሲ ተናገሩ። ወ/ሮ ስንታየሁ ባለቤታቸው በሕግ ቁጥጥር ስር ከዋሉ አንድ ሳምንት እንደሆናቸው አስታውሰው እስካሁን ድረስ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን እንዲሁም ጠበቆቻቸውም እንዲያናግሯቸው እንዳልተፈቀደ ተናግረዋል። […]

በሰሜን ሸዋ ዞን የአውራ ጎዳና መንደር ነዋሪዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ነዋሪዎች ገለፁ

December 18, 2023 – VOA Amharic  በዐማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ወይም ቆርኬ ከተማ ላይ፣ የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ፈጽመውታል ባሉት ጥቃት፣ ሰላማዊ ዜጎች እንደተገደሉና ከቀዬአቸው እንደተፈናቀሉ፣ የአካባቢው ባለሥልጣናት እና ተጎጂዎች አስታወቁ፡፡ በ“ኦሮሚያ ልዩ ኀይል” እንደተፈጸመ በገለጹት ጥቃት፣ ከዐዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ በሚወስደው አውራ ጎዳና ዳር የምትገኘዋ ከተማ ነዋሪዎች ንብረት እንደተዘረፈና እንደወደመ፣ […]

ቲሊሊ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!

December 18, 2023  ቲሊሊ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች! በትናንትናው ዕለት ማለትም ታህሳስ 07/2016 ዓ.ም ከቲሊሊ ወረዳ ወጥቶ ወደ ሠከላ ወረዳ ለመግባት በመንገድ ላይ እያለ አሽፋ መገንጠያ ላይ በቲሊሊ ወረዳ ፋኖዎች መመታቱን ገልፀን ነበር። የመከላከያ 15(አስራ አምስት) የፊት አብሪዎችን በመምታት ድሉን የጀመረው የቲሊሊ ጀግና ፋኖ ሙሉው መከላከያ ከቲሊሊ ወጥቶ አሽፋ ላይ ፋኖን ቢገጥምም የፋኖን ጉልበት […]

ግዙፉ ነዳጅ አምራች ኩባንያ በቀይ ባሕር በኩል ነዳጅ ማመላለስ አቋረጠ

18 ታህሳስ 2023, 16:50 EAT ግዙፉ ነዳጅ አምራች ቢፒ (ብሪቲሽ ፔትሮሊየም) በደኅንነት ስጋት ምክንያት ነዳጅ የጫኑ መርከቦቹ በቀይ ባሕር በኩል ለተወሰነ ጊዜ ማለፋቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቀ። ኩባንያው ግዙፍ ነዳጅ ጫኝ መርከቦቹ በቀይ ሕር የሚያደርጉት ጉዞን ለማቋረጥ የወሰነው በቅርቡ በሁቲ አማጽያን መርከቦች ላይ ጥቃት ከተሰነዘረ በኋላ ነው። ይህን ውሳኔ በጊዜያዊነት ያስተላለፈው በአካባቢው ያለው “የደኅንት ሁኔታ አስጊ ስለሆነ […]

የዲያስፖራው ማህበረሰብ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መነሻ እና መዳረሻ ( በኤሊያስ መሰረት )

December 18, 2023  ከቅርብ ግዜ ወዲህ የዲያስፖራው ማህበረሰብ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መነሻ እና መዳረሻ እየሆነ ይገኛል። በዚህ ዙርያ ሄይንሪክ ቦል ስቲፍቱንግ በዋሽንግተን ዲሲ ቢሮው አማካኝነት ባዘጋጀው Trans-Atlantic Fellowship ላይ በመካፈል ይህን የዲያስፖራ አካሄድ የቃኘሁበትን ረዘም ያለ ፅሁፍ ላጋራችሁ: (ፅሁፉ በአዲስ ስታንዳርድ፣ ሪፖርተር ጋዜጣ፣ ቦርከና፣ የአፍሪካ ምርምር ተቋም ላይ ቀርበዋል)። ( ኤሊያስ መሰረት ) Elias Meseret Diaspora Dilemma: Shadows […]

ከ10 ዓመት በኋላ አስከሬናቸው በተዘጋ ቤት በተገኘው ሴት ሞት የተጋለጠው የሆላንዳውያን ብቸኝነት

ከ 6 ሰአት በፊት በሆላንድ በ70ዎቹ የሚገኙ ሴት ከሞቱ ከአስር ዓመት በኋላ አስከሬናቸው በቤታቸው መገኘቱ አገሪቷ ብቸኝነትን ለመቅረፍ ለጀመረችው ብሔራዊ ዘመቻ መነሻ ሆኗል። የአገሪቱ ፖለቲከኞችም እያንዳንዱ ዜጋ በማኅበረሰቡ ውስጥ ቦታ ሊኖራቸው ይገባል በሚል በርካታ ተነሳሽነቶች ጀምረዋል። አሳዛኝ ክስተቱ የተፈጠረው ከዛሬ አስር ዓመት በፊት ነበር። የ74 ዓመቷ ቤፕ ደ ብሩን አስከሬን በሮተርዳም በሚገኘው ቤታቸው ተገኘ። አስከሬናቸው […]