ሆንግ ኮንግ አምስት ተሟጋቾቿን ለሚያድንላት ከመቶ ሺህ ዶላር በላይ እሸልማለሁ አለች

ከ 5 ሰአት በፊት የሆንግ ኮንግ ፖሊስ አምስት የዲሞክራሲ ተሟጋቾችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚረዳ መረጃ ለጠቆመ የሆንግ ኮንግ አንድ ሚሊዮን ዶላር ወይም 128 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንደሚሸልም አስታወቀ። ከነዚህም ውስጥ ከጥቂት ዓመታት በፊት በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የቀድሞ የእንግሊዝ ቆንስላ ሰራተኛ ሲሞን ቼንግ ተካቶበታል። ሌሎቹ ደግሞ ፍራንሲስ ሁይ፣ ጆይ ሲዪ፣ ጆኒ ፎክ እና ቶኒ ቾይ […]

‘ሙሉ ዕቃቸውን ሳያወጡ ቤታቸው እንደታሸገ’ የአቶ ታዬ ደንደአ ባለቤት ተናገሩ

14 ታህሳስ 2023 ተሻሽሏል ከ 3 ሰአት በፊት መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበር በሚል በቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ታየ ደንደአ ባለቤት ይኖሩበት ከነበረበት የመንግሥት ቤት ‘ሙሉ ንብረታቸውን ሳያወጡ እንደታሸገባቸው’ ለቢቢሲ ተናገሩ። የመንግሥት ቤቶችን የሚያስተዳድረው ተቋም እስከ ሐሙስ ድረስ ቤቱን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ እንደተላለፈላቸው የሚናገሩት ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ በትናንትናው ዕለትም በግዴታ እንዲወጡ መደረጋቸውንም […]

የኢትዮጵያ ብድር መክፈል አለመቻል እና የሚያስከተለው ዳፋ

ከ 6 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ መክፍል የሚጠበቅባትን የ33 ሚሊዮን ዶላር ወለድ የመክፈያ ጊዜ ቀነ ገደብ አራት ቀን አልፎታል። ኢትዮጵያ በታኅሣሥ 2007 ዓ.ም. የ1 ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ሽያጭ አድርጋ ላገኘችው ብድር የወለድ መክፈያ ጊዜያው ባለፈው ሰኞ ታኅሣሥ 1/2016 ዓ.ም. ሲያበቃ መንግሥት ወለዱን በቀነ ገደቡ መክፈል እንደማይችል አስታውቋል። የቦንድ ሽያጭ […]

የእስራኤል ወታደሮች ዌስት ባንክ የሚገኝ መስጅድ ገብተው የፈፀሙት ድርጊት መከላከያ ሠራዊቱ አወገዘ

ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት የተወሰኑ አባላቱ እስራኤል በኃይል ይዛው በምትገኘው ዌስት ባንክ ካለ አንድ መስጅድ ገብተው ገብተው የፈጸሙትን ድርጊት አውግዣለሁ ብሏል። የእስራኤል ወታደሮች የመስጅዱን ማይክሮፎን ጨብጠው ሲዘፍኑና ሲሳለቁ ይታያሉ። የእስራኤል ወታደሮች በዌስት ባንክ ያሉ ታጣቂዎችን ለመዋጋት በሚል ወረራ በፈጸመበት ወቅት ነው ይህ የሆነው። በዚህ ዘመቻ 11 ፍልስጤማዊያን መሞታቸውን የፍልስጤም የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። […]

የኢንዶኔዥያ ጦር አርሶ አደሮችን ሩዝ በመትከል እንዲያግዝ ታዘዘ

ከ 5 ሰአት በፊት የኢንዶኔዥያ ጦር አርሶ አደሮችን ሩዝ በመትከል እንዲያግዝ በአገሪቱ ፕሬዝዳንት ታዘዘ። በድርቅና ኤል ኒኖ ምክንያት አገሪቱ የድርቅ ስጋት ውስጥ በመግባቷ ነው ትዕዛዙን ያስተላለፉት። ፕሬዝዳንት ጆኮ ዊዶዶ ለአገሪቱ ጦር አዛዦች እንደገለጹት፣ ከሰሞኑ በተወሰኑ ግዛቶች ዝናብ ስለዘነበ በእርሻ አርሶ አደሮችን ማገዝ አለባቸው። በደቡብ እስያ አብዛኞቹ አገራት በተራዘመ ድርቅ ምክንያት ሰብል ምርታማ እየሆነ አይደለም። ከውጭ […]

ሐንጋሪ አውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን ሊሰጥ የነበረውን 50 ቢሊዮን ዶላር አገደች

ከ 5 ሰአት በፊት ሐንጋሪ 50 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ እንዳይሰጥ አገደች። ይህ እርዳታ ሊሰጥ የነበረው ከአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን ነበር። “ድምጽን በድምጽ በመሻር መብት እርዳታውን አስቁመናል” የሚል መልእክት ለጥፈዋል የሐንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክተር ኦርባን። የአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን የሚሰጠውን እርዳታ የተመለከተው ውይይት በሚቀጥለው የፈረንጆች ዓመት ይቀጥላል ብለዋል። ዩክሬን ከሩስያ የተቃጣባትን ወረራ ለመቀልበስ በአውሮፓና አሜሪካ እርዳታ ላይ በከፍተኛ […]

ጋዛ፡ በእስራኤል አየር ድብደባ እና ከበባ ውስጥ የሚወልዱ እናቶች

ከ 6 ሰአት በፊት ከአንድ ወር በፊት የጋዛ ነዋሪዋ ጁማና ኢማድ የእርግዝናዋ የመጨረሻ ጊዜ ላይ ነበረች። ረጅሙን እና ከባዱን ጉዞ አልፋ ልጇን ለመታቀፍ ተቃርባለች። ጉጉቷም ጨምሯል። የመውለጃ ቀኗ እየተቃረበ ሲሄድ ብዙ ፎቶዎችን በደስታ ውስጥ ሆና ለሌሎች እያጋራች የወሊድ ዝግጅቷን እያደረገች ነበር። በሆዷ ውስጥ ሴት ልጅ እንደነበረች አውቃለች። በዚህም ባለቤቷ እጅግ ደስተኛ ነበር። የመጀመሪያዋ እና የአራት […]

Ethiopian Aviation Varsity Graduates over 600 Professionals – ThisDay Live 18:17 

Ethiopian Aviation University, the largest aviation center of excellence in Africa, has graduated 627 aviation professionals in a ceremony held at the newly upgraded Ethiopian Aviation University. The graduates were trainees in the University’s Pilot, Aircraft Maintenance Technician, Cabin Crew & Catering, and Commercial & Ground Services programs. In today’s graduation: 88 pilots, 125 aircraft […]

Ethiopian-Israeli mom of 7 could be the next New Yorker in Congress – The Forward 22:22 

Mazi Melesa Pilip, an Ethiopian-born Orthodox Jewish county legislator, will vy for former US Rep. George Santos’ seat Mazi Melesa Pilip in 2021. Courtesy of Mazi Melesa Pilip By Jacob KornbluhDecember 14, 2023 The Republican Party, fighting to retain a swing seat and maintain its majority in the U.S. House, has reportedly picked a Jewish legislator with a compelling […]

GOP picks Ethiopian-born Israeli-American to run for seat of expelled NY Rep. Santos  – The Times of Israel 

Nassau County legislator and former IDF paratrooper Mazi Pilip to face off against Democratic former congressman Tom Suozzi in February 13 special election By RON KAMPEASToday, 12:05 am   3 Mazi Melesa Pilip, a Nassau County legislator, calls for the prosecution of the alleged assailant in the violent attack on a Jewish New Yorker in 2021, at a […]