“ልንበላው የዘራነውን እህል አፈር በላው፤ በረሃብ ልንሞት ነው” የትግራይ አርሶ አደሮች
11 ታህሳስ 2023, 12:50 EAT የአሁኑን አያደርገው እና በትግራይ ክልል ምሥራቃዊ ዞን የሚገኘው የአጽበደራ ወረዳ ቀድሞ እህል የተትረፈረፈበት፣ እንስሳት በስፋት የሚታዩበት ለም አካባቢ ነበር። ስንዴ እና በቆሎ በብዛት የሚበቅልበት ይህ አካባቢ በማር ምርቱም ታዋቂ ነበር። አሁን መሬቱ ጦም ካደረ ሰነባበተ። ለሁለት ዓመት የዘለቀውን ደም አፋሳሽ ጦርነት ማክተሙን ተከትሎ አርሶ አደሮች ወደ እርሻቸው ቢመለሱም በድርቅ ምክንያት […]
የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዝዳንት ሞተዋል የሚል ወሬ ያሰራጩ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ምርመራ ሊደረግባቸው ነው
11 ታህሳስ 2023, 15:14 EAT ስለ ታንዛኒያ ምክንትል ፕሬዝዳንት ፊሊፕ ምፓንጎ የጤና ሁኔታ ሐሰተኛ መረጃ በማሰራጨት የተጠረጠሩ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ላይ በአገሪቱ መሪዎች ምርመራ እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ። ምክትል ፕሬዝዳንቱ ከአንድ ወር በላይ በሕዝብ አደባባይ ሳይታዩ ከቀሩ በኋላ ትላንት በይፋ ታይተዋል። በይፋ መታየታቸው በርካቶችን እፎይታ ሰጥቷል። ሞተዋል የሚል ጭምጭምታ ተሰምቶ ነበር። የማስታወቂያ ሚኒስትር የሆኑት ኔፕ ናኙይ […]
ኢትዮጵያዊው ሙላቱ ለማ (ፕ/ር) በዓለም አቀፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ማህበር የ2023 ምርጥ ፕሮፌሰር በመሆን ተመረጡ።
December 11, 2023 – Konjit Sitotaw በጆርጂያ ሳቫና ግዛት ዩኒቨርሲቲ የሂሳብ መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊው ሙላቱ ለማ (ፕ/ር) የ2023 ምርጥ ፕሮፌሰር በመሆን ተመረጡ። ሙላቱ ለማ (ፕ/ር) በዘርፍ የተመረጡት በዓለም አቀፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ማህበር መሆኑን የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል። ማህበሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሙያዊ ስኬት፣ በአካዳሚክ ውጤት፣ በአመራር ችሎታ፣ በመስኩ ረጅም ጊዜ በማገልገል እና ለማህበረሰብ ባደረጉት አስተዋፅዖ በመመርኮዝ ለባለሙያዎች እውቅና […]
የሱዳን ተዋጊ ኃይሎች ያለቅድመ ሁኔታ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ
ከ 3 ሰአት በፊት በሱዳን እየተፋለሙ ያሉት ኃይሎች የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደሚያከብሩ መስማማታቸውን ኢጋድ ገለጸ። የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (IGAD) እሑድ እንዳስታወቀው እዚህ ስምምነት ላይ የተደረሰው በጂቡቲ በተደረገ የአባላት አገራት ስብሰባ ነው። ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን የሚመሩት ኃይል የፈጥኖ ደራሽ ኃይልን ካለፈው ዓመት ታኅሣሥ ጀምሮ ሲፋለም ቆይቷል። በዚህ ጂቡቲ በተደረገው ጉባኤ አብዱልፈታህ አልቡርሃን ተገኝተዋል። የኢጋድ […]
የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ተስፋው እየተመናመነ ነው- ኳታር
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በጋዛ ላይ አጠናክራ የቀጠለችው የማያባራ የቦምብ ጥቃት የተኩስ አቁም ስምምነት ዕድሉን እያጠበበው ነው ሲሉ የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ። ሼክ መሀመድ ቢን አብዱልራህማን አል ታኒ በዶሃ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት ኳታር ሁለቱ ወገኖች የተኩስ አቁም እንዲያደርጉ ግፊት ማድረጓን ትቀጥላለች። ኳታር በሁለቱ ወገኖች ዘንድ ለአንድ ሳምንት የቆየ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ቁልፍ […]
ፊቱ የማይታየው እና በእስራኤል ከሚፈለጉት አንዱ የሆነው የሐማስ አፈ ቀላጤ – አቡ ኡቤይዳ
ከ 6 ሰአት በፊት የሐማስ ወታደራዊ ክንፍ የሆነው የአል-ቃሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ በእስራኤል-ጋዛ ጦርነት ጎልተው ከወጡት መካከል አንዱ ነው። “አቡ ኡቤይዳ” በመባል የሚታወቀው ግለሰብ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የቡድኑን መልዕክት በበይነ መረብ ሲያሰራጭ ደጋግሞ ይታያል። ቅጽል ስሙን ያገኘው ከቀደምት የሙስሊም የጦር አዛዦች አንዱ ከሆነው ከአቡ ኡቤይዳ ኢብን አል-ጃራህ ነው። ሐማስ በደቡባዊ እስራኤል ላይ መስከረም ወር መጨረሻ […]
ከዩኬ ጎን ተሰልፈው ታሊባንን የተዋጉ የአፍጋኒስታን ልዩ ኃይል ወታደሮች ‘ተክደናል’ አሉ
ከ 5 ሰአት በፊት በቁጥር 200 የሚሆኑና ከዩኬ ጎን ተሰልፈው ታሊባንን ሲፋለሙ የነበሩ የአፍጋኒስታን ልዩ ኃይል ወታደሮች ‘ዩኬ ክህደት ፈጸመችብን’ ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ። እነዚህ ወታደሮች ታሊባን መልሶ አፍጋኒስታንን ሲቆጣጠር በዩኬ ጥገኝነት ለማግኘት ከሁለተኛ አገር ሆነው ሲጠባበቁ የነበሩ ቢሆንም ማመልከቻቸው ውድቅ ተደርጎባቸዋል። የቀድሞ የዩኬ ጄኔራልና በአፍጋኒስታን ለ12 ዓመት የገለገሉት ሰር ሲቻርድ ባሮንስ ድርጊቱን ‘’የለየለት ክህደት’’ ሲሉ […]
በሱዳን በእርዳታ መኪኖች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ
ከ 5 ሰአት በፊት በሱዳኗ መዲና ካርቱም በእርዳታ መኪኖች ላይ ‘‘ሆን ተብሎ በተፈጸመ ጥቃት’ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን አለም አቀፉ ቀይ መስቀል አስታወቀ። በዚህ ጥቃት ከሟቾቹም በተጨማሪ ሰባት ሰዎችም መቁሰላቸው ተነግሯል። የእርዳታ መኪኖቹ የቀይ መስቀል አርማ በግልጽ የያዙ መሆኑን ያስታወቀው ተቋሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችንም ደህንነቱ ወደተጠበቀ ቦታ ለመውሰድ ያቀኑ የነበሩ ናቸው ተብሏል። በጥቃቱ ከተጎዱትም መካከል […]
ግራናዳ ከቢልባዎ የሚያደርጉት ጨዋታ ተመልካች በመሞቱ ምክንያት ተቋረጠ
ከ 5 ሰአት በፊት በስፔን ላ ሊጋ ግራናዳ ከአትሌቲክ ቢልባዎ የሚያደርጉት ጨዋታ የአንድ ተመልካች ሕይወት በማለፉ ምክንያት ተቋርጧል። በኑዌቮ ሎስ ካርሜኔስ ስታድየም የነበረው የላ ሊጋ ጨዋታ ሰኞ ዕለት ከተቋረጠበት እንደሚቀጥል ተሰምቷል። እሑድ ዕለት የነበረው ጨዋታ ከ17 ደቂቃ በኋላ የተቋረጠው አንድ ተመልካች የልብ ሕመም አጋጥሞት ከወደቀ በኋላ ነው። የጤና ባለሙያዎች ግለሰቡን ለማዳን ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ጨዋታው […]
አንዲት የገጠር መንደርን ከሕጻናት ቤተ መጽሐፍት ጋር ያስተዋወቀችው መምህርት
ከ 6 ሰአት በፊት ባለፈው ጥቅምት ወር ይፋ የሆነው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ብዙዎችን ያስደነገጠ እና አስካሁንም መነጋገሪያ የሆነ ጉዳይ ነው። በ2015 ዓ.ም. የማትሪክ ፈተናን ከወሰዱት ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከል 27 ሺህ ያህሉ ብቻ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። በቀደመው 2014 ዓ.ም. ደግሞ ወደ 900 ሺህ ከሚጠጉ ተማሪዎች መካከል 30 ሺህ ያህሉ ብቻ […]