ጅማ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ባንክና የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ላይ የመሠረተውን ክስ አነሳ
December 10, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ባንክና የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ላይ የመሠረተውን ክስ አነሳ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 10, 2023 የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቁሳቁስ ማምረቻና ጥገና ኢንተርፕራይዝ፣ የኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን ማኅበርንና የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴን ከምርጫ ጋር በተያያዘ፣ በባንኩና በአስመራጭ ኮሚቴው ላይ በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ አምስተኛ ንግድ ችሎት […]
ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞችን በሚመለከት የተዘጋጀውን የቃል ኪዳን ሰነድ ስምምነት እንድታፀድቅ ኢሠማኮ ጠየቀ
December 10, 2023 – EthiopianReporter.com ውይይቱ ሲካሂድ ማኅበራዊ ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞችን በሚመለከት የተዘጋጀውን የቃል ኪዳን ሰነድ ስምምነት እንድታፀድቅ ኢሠማኮ ጠየቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 10, 2023 ከአሥር ዓመታት በፊት በዓለም የሥራ ድርጅት የተደነገገውን የቤት ሠራተኞች መብቶችና ምቹ የሥራ ሁኔታን በሚመለከት የተዘጋጀውን የቃል ኪዳን ስምምነት ሰነድ፣ ኢትዮጵያም እንድታፀድቅ፣ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ጥያቄ አቀረበ፡፡ ኢሠማኮ ጥያቄውን ያቀረበው […]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተገደሉ
December 10, 2023 ” ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ከተመቱ በኃላ ህክምና ቢደረግላቸውም ሊተርፉ አልቻሉም ” – ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘርዓዳዊት ኃይሉ ተገደሉ። ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ11 ሰዓት ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ተመትተው ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው ሊተርፉ ሳይችሉ ቀርቶ ሕይወታቸው ማለፉን […]
ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ተሰማ
December 10, 2023 – EthiopianReporter.com የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ማኅበራዊ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ተሰማ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ተሰማ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 10, 2023 የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር በገጠመው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ታወቀ፡፡ ከሃያ […]
በጥቁር ገበያና በባንክ መካከል ያለው የዶላር ምንዛሬ ልዩነትን ስለማጥበብ ብሔራዊ ባንክ የሪፖርተር ዘገባ የተሳሳተ ነው ብሎ ያቀረበው ቅሬታና የሪፖርተር ምላሽ
December 10, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ብሔራዊ ባንክ የሪፖርተር ዘገባ የተሳሳተ ነው ብሎ ያቀረበው ቅሬታና የዝግጅት ክፍሉ ምላሽ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 10, 2023 በኅዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም ‹‹ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊውና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን የምንዛሪ ተመን ልዩነት ለማጥበብ ማቀዱ ተሰማ›› በሚል ርዕስ የወጣውን ዘገባ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ሪፖርተርን የማይወክሉ ቃላትን በመጠቀም […]
በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለው የኮንትሮባንድ ተሳትፎ ጥብቅ መፍትሔ ይፈልጋል ተባለ
PreviousNext PreviousNext የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሤ እና የጉምሩክ ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቀበታ ዜናበመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለው የኮንትሮባንድ ተሳትፎ ጥብቅ መፍትሔ ይፈልጋል ተባለ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለው የኮንትሮባንድ ተሳትፎ ጥብቅ መፍትሔ ይፈልጋል ተባለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 10, 2023 Share በሶማሌ ክልል በሁሉም ደረጃ ያሉ የመንግሥት መዋቅሮች በኮንትሮባንድ የሚያደርጉት ተሳትፎ፣ ጥብቅ የሆነ መፍትሔ እንደሚያስፈልገው […]
ለአማራ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የቀረቡ ዕጩዎች የብቃትና ታማኝነት ጥያቄ ቀረበባቸው
ዜናፖለቲካ በታምሩ ጽጌ December 10, 2023 የባንክ ኢንዱስትሪውን እ.ኤ.አ. ጁን 18 ቀን 2022 ከ185 ሺሕ በላይ በሆኑ ባለአክሲዮኖች የመሠረተውና ኢንዱስትሪውን በከፍተኛ የመመሥረቻ ካፒታል የተቀላቀለው አማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር፣ ለባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የቀረቡ ዕጩ አባላት የብቃትና የታማኝነት ችግር እንዳለባቸው ተገልጾ፣ ከዕጩ አባልነት እንዲሰረዙና ሕጋዊ ዕርምጃ እንዲወሰድባቸው ለብሔራዊ ባንክና ለባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ጥያቄ […]
የስኳር ፋብሪካዎች መከላከያ ሠራዊት ተመድቦላቸው እያመረቱ መሆኑ ተገለጸ
የስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወዮ ሮባ ዜና የስኳር ፋብሪካዎች መከላከያ ሠራዊት ተመድቦላቸው እያመረቱ መሆኑ ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 10, 2023 በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ግሩፕ ውስጥ ከተካተቱ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አንዱ የሆነው፣ የስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሚስተዳድራቸው የስኳር ፋብሪካዎች፣ በፀጥታ ምክንያት ማምረት ባለመቻላቸው፣ የአገር መከላከያ ሠራዊት ተመድቦላቸው ጥበቃ እየተደረገላቸው እያመረቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በስኳር […]
‘የጠፉ መጽሐፍት አዳኙ’ ኤልያስ ሜክሲኮን እስከ ወዲያኛው ይሰናበታት ይሆን?
10 ታህሳስ 2023 ኤልያስ ገብረማሪያም ንባብ በሚያዘወትሩ አዲስ አበቤዎች ዘንድ የሚታወቅ ስም ነው። ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን አለፍ እንዳሉ ነጠላ ጫማ የተጫማ ባለ‘ድሬድ’ ፀጉር ጎልማሳ ከተመለከቱ እሱ ኤልያስ ነው። “ሜክሲኮ አምደ መጻሕፍት” ሲል የሰየማት እና ባለ አስራ አንድ ወለሉን ሸበሌ ሆቴልን ሽቅብ የምትመለከተው የመጽሐፍት መደብሩ ላለፉት አስር ዓመታት ከሜክሲኮ መልኮች አንዷ ነበረች። ኤልያስ ጋር ተፈልጎ የማይገኝ […]
ቱርክ ‘ሞተረኛውን ገጭቶ ለሞት ዳርጎታል’ ባለችው የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ልጅ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች
10 ታህሳስ 2023, 08:41 EAT ቱርክ ሞተረኛውን ገጭቶ ለሕይወቱ ማለፍ ምክንያት ሆኗል ባለችው የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ልጅ ላይ ዓለም አቀፍ የእስር ማዘዣ አወጣች። ሞተረኛው አደጋው ከደረሰበት ከስድስት ቀናት በኋላም ሕይወቱ አልፏል። የፖሊስ ሪፖርት የሚያሳየው የፕሬዚዳንቱ ልጅ መሐመድ ሐሰን ሼክ መሐመድ በቱርክ መዲና ኢስታንቡል ከሞተረኛው ጋር መጋጨቱን ነው። ግጭቱ የተፈጸመው በቀን እንደሆነ ያተተው ሪፖርቱ መሐመድ በወቅቱም በኢስታንቡል […]