ኢንጪኒ እና ዳንግላ

December 10, 2023 – Zemedkun Bekele  ኢንጪኒ እና ዳንግላ • ኢንጪኒ “…ከአዲስ አበባ አቅራቢያ ከሆለታና ሙገር ከተማ መሃል በእንጪኒ ከተማ ትናንት ሌሊት ኦነግ ሸኔ ገብቶ ባንክ ዘርፎ፣ እስረኞችም አስፈትቶ፣ 5 የኦህዴድ ብልጽግና አመራሮችንም ገድሎ ከተማዋን ለቅቆ ወጥቷል። ይህ ሁሉ ኦፕሬሽን ሲደረግ የሀገር መከላከያ ተብዬው የኦሮሙማው መከላከያ እዚያው ትንሽ ራቅ ብሎ ቲአትሩን እየሳቀ ይመለከት ነበር ተብሏል። ኦነግ ሸኔዎቹ […]

ለጥቃት ተጋላጮች አስተማማኝ ከለላ ይሰጥ!

December 10, 2023 – EthiopianReporter.com  ሰሞኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች ምክንያት የተከሰቱ መጠነ ሰፊና አሳሳቢ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ ያወጣው መግለጫ አፅንኦት ሊሰጠው ይገባል፡፡ ኮሚሽኑ በሦስቱ ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ዓውድ ውስጥና ከግጭት ዓውድ ውጪ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሱ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በእጅጉ አሳሳቢነቱ መቀጠሉን […]

መገናኛ ብዙኃን ነፃነታቸውን ለድርድር ሳያቀርቡ በሥነ ምግባር እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበ

December 10, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና መገናኛ ብዙኃን ነፃነታቸውን ለድርድር ሳያቀርቡ በሥነ ምግባር እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበ ሔለን ተስፋዬ ቀን: December 10, 2023 መገናኛ ብዙኃን ነፃነታቸውን ለድርድር ሳያቀርቡ በሥነ ምግባር እንዲመሩና ሥራቸውን በነፃነት እንዲሰሠሩ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ ምክር ቤቱ ይህንን ጥሪ ያቀረበው ኅዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚዲያ የሥነ ምግባር የሚገኝበትን ደረጃ የዳሰሳ ጥናት […]

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ባንክና የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ላይ የመሠረተውን ክስ አነሳ

December 10, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ባንክና የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ላይ የመሠረተውን ክስ አነሳ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 10, 2023 የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቁሳቁስ ማምረቻና ጥገና ኢንተርፕራይዝ፣ የኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን ማኅበርንና የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴን ከምርጫ ጋር በተያያዘ፣ በባንኩና በአስመራጭ ኮሚቴው ላይ በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ አምስተኛ ንግድ ችሎት […]

ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞችን በሚመለከት የተዘጋጀውን የቃል ኪዳን ሰነድ ስምምነት እንድታፀድቅ ኢሠማኮ ጠየቀ

December 10, 2023 – EthiopianReporter.com  ውይይቱ ሲካሂድ ማኅበራዊ ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞችን በሚመለከት የተዘጋጀውን የቃል ኪዳን ሰነድ ስምምነት እንድታፀድቅ ኢሠማኮ ጠየቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 10, 2023 ከአሥር ዓመታት በፊት በዓለም የሥራ ድርጅት የተደነገገውን የቤት ሠራተኞች መብቶችና ምቹ የሥራ ሁኔታን በሚመለከት የተዘጋጀውን የቃል ኪዳን ስምምነት ሰነድ፣ ኢትዮጵያም እንድታፀድቅ፣ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ጥያቄ አቀረበ፡፡ ኢሠማኮ ጥያቄውን ያቀረበው […]

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተገደሉ

December 10, 2023  ” ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ከተመቱ በኃላ ህክምና ቢደረግላቸውም ሊተርፉ አልቻሉም ” – ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘርዓዳዊት ኃይሉ ተገደሉ። ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ11 ሰዓት ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ተመትተው ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው ሊተርፉ ሳይችሉ ቀርቶ ሕይወታቸው ማለፉን […]

ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ተሰማ

December 10, 2023 – EthiopianReporter.com  የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ማኅበራዊ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ተሰማ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ተሰማ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 10, 2023 የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር በገጠመው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ ምርት ማቆሙ ታወቀ፡፡ ከሃያ […]

በጥቁር ገበያና በባንክ መካከል ያለው የዶላር ምንዛሬ ልዩነትን ስለማጥበብ ብሔራዊ ባንክ የሪፖርተር ዘገባ የተሳሳተ ነው ብሎ ያቀረበው ቅሬታና የሪፖርተር ምላሽ

December 10, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና ብሔራዊ ባንክ የሪፖርተር ዘገባ የተሳሳተ ነው ብሎ ያቀረበው ቅሬታና የዝግጅት ክፍሉ ምላሽ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 10, 2023 በኅዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም ‹‹ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊውና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን የምንዛሪ ተመን ልዩነት ለማጥበብ ማቀዱ ተሰማ›› በሚል ርዕስ የወጣውን ዘገባ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ሪፖርተርን የማይወክሉ ቃላትን በመጠቀም […]

በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለው የኮንትሮባንድ ተሳትፎ ጥብቅ መፍትሔ ይፈልጋል ተባለ

PreviousNext PreviousNext የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሤ እና የጉምሩክ ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቀበታ ዜናበመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለው የኮንትሮባንድ ተሳትፎ ጥብቅ መፍትሔ ይፈልጋል ተባለ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያለው የኮንትሮባንድ ተሳትፎ ጥብቅ መፍትሔ ይፈልጋል ተባለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 10, 2023   Share በሶማሌ ክልል በሁሉም ደረጃ ያሉ የመንግሥት መዋቅሮች በኮንትሮባንድ የሚያደርጉት ተሳትፎ፣ ጥብቅ የሆነ መፍትሔ እንደሚያስፈልገው […]

ለአማራ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የቀረቡ ዕጩዎች የብቃትና ታማኝነት ጥያቄ ቀረበባቸው

ዜናፖለቲካ በታምሩ ጽጌ December 10, 2023 የባንክ ኢንዱስትሪውን እ.ኤ.አ. ጁን 18 ቀን 2022 ከ185 ሺሕ በላይ በሆኑ ባለአክሲዮኖች የመሠረተውና ኢንዱስትሪውን በከፍተኛ የመመሥረቻ ካፒታል የተቀላቀለው አማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር፣ ለባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የቀረቡ ዕጩ አባላት የብቃትና የታማኝነት ችግር እንዳለባቸው ተገልጾ፣ ከዕጩ አባልነት እንዲሰረዙና ሕጋዊ ዕርምጃ እንዲወሰድባቸው ለብሔራዊ ባንክና ለባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ጥያቄ […]