ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማምረቻ ፋብሪካ ሊመረቅ ነው

ንግድና ኢኮኖሚ Friday, 17 November 2023 19:55 Rate this item 12345 (0 votes በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በ14 .5 ሚሊዬን ዶላር የተገነባ ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡ፋብሪካውን “ኢ ዜድ ኤም ትሬድ እና ኢንቨስትመንት” የተሰኘው ኢትዮጵያዊ የንግድ ኩባንያና የቻይናው ዓለም አቀፍ ድርጅት ሪፎ በጋራ እንደገነቡት ተገልጿል፡፡የፋብሪካውን ምርቃት አስመልክቶ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና […]

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለኩባንያው አዲስ ሥራ አስፈፃሚ መሾሙን አስታወቀ

Friday, 17 November 2023 20:01 Written by  Administrator ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለኩባንያው አዲስ ሥራ አስፈፃሚ መሾሙን አስታወቀሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በቅርቡ ለቅቀዋል ሲባል የነበሩትን የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በመተካት፣ ለኩባንያው አዲስ  ዋና ሥራ አስፈፃሚ እንደተሾመለት አስታወቀ፡፡ ቤልጂየማዊው አዲሱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዊልያም ቫንሀለፑተን፣ የቀድሞውን ሥራ አስፈፃሚ አንዋር ሶሳን በመተካት የተሾሙ መሆናቸውን  ኩባንያው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙኃን ይፋ አድርጓል፡፡ አዲስ […]

በኢትዮጵያ አወዛጋቢ የነበረው ሬማ ለንደን ላይ ባቀረበው የሙዚቃ ዝግጅት መነጋገሪያ ሆነ

ከ 7 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ሥራዎቹን ያቀርባል ከተባለ በኋላ ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው ናይጄሪያዊው ዘፋኝ ሬማ በለንደን ያቀረበው የሙዚቃ ድግስ መነጋገሪያ ሆነ። ሬማ 20 ሺህ ታዳሚዎችን የመያዝ አቅም ባለው የለንደኑ ’02 አሬና’ ባቀረበው የሙዚቃ ሥራው ወቅት “ሰይጣናዊ እና የኢሉሚናቲ መልክቶችን አንጸባርቋል” የሚሉ ቅሬታዎች ከተሳታፊዎች እና ከአድናቂዎቹ ቀርቦበታል። በሙሉ ስሙ ዲቫይን ኢኮቦር በመባል […]

በሶማሊያ የወረዳ አስተዳዳሪው ‘ገጽታዬ ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር በመመሳሰሉ የደኅንነት ስጋት አለብኝ’ አለ

18 ህዳር 2023, 08:14 EAT በጎረቤት አገር ሱማሊያ የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆነው ግለሰብ ገጽታዬ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ዐቢይ አሕመድ ጋር በመመሳሰሉ የደኅንነት ስጋት ገብቶኛል ሲል ለቢቢሲ ሶማሊኛ ተናገረ። “በመልክ ብቻ ሳይሆን በአባት ስም እንመሳሰላለን” የሚለው አይዛክ አሕመድ ሐሰን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕምድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ “ሕይወቴ ተቀይሯል” ይላል። በምሥራቅ ሶማሊያ ዋይዬ የተባለች ወረዳ አስተዳዳሪ የሆነውን […]

ፊንላንድ ከሩሲያ ጋር የሚያዋስኗትን አራት የድንበር በሮች ዘጋች

18 ህዳር 2023, 11:07 EAT ፊንላንድ የሩሲያ መንግሥት ሆነ ብሎ ስደተኞችን ወደ ድንበሬ እየላከ ነው በማለት ከሞስኮ ጋር የሚያዋስናትን አራት የድንበር በሮች ዝግ አደረገች። ሄልሲንኪ እንደምትለው ከሆነ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን (ኔቶ) በመቀላቀሏ ሩሲያ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት በማሰብ ወደ ፊንላንድ ስደተኞችን ሆነ ብላ ወደ ድንበር እየላከችባት ነው። የሩሲያ መንግሥት ቃል አቀባይ ዲምትሪ ፔስኮቭ […]

የላይቤሪያው ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሃ በጠባብ የድምጽ ልዩነት በምርጫ ተሸነፉ

18 ህዳር 2023, 09:30 EAT የላይቤሪያው ፕሬዝዳንት የቀድሞው ከኮከብ የእግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ ለሁለተኛ ዙር በተካሄደው የምርጫ ሂደት በጠባብ ልዩነት ተሸነፉ። ፕሬዝዳንት ዊሃ የድምጽ ቆጠራው ውጤት መገለጹን ተከትሎ ወደ ተፎካካሪያቸው ጆሴፍ ቦአካይ ደውለው በምርጫው በማሸነፋቸው እንኳን ደስ አሎት ብለዋቸዋል። ፕሬዝዳንቱ ለአገሪቱ ሕዝብ ባደረጉት ንግግርም “ላይቤሪያውያን ማንን እንደሚፈልጉ ተናግረዋል፣ እኛም ድምጻቸውን ሰምተናል” በማለት የምርጫውን ውጤት […]

በርካቶችን እረፍት የነሳ፣ ልጆችን ከትምህርት ቤት ያስቀረው የሰሞኑ ጉንፋን ምንድነው?

18 ህዳር 2023, 08:22 EAT ከሰሞኑ በአዲስ አበባ በርካቶችን እያጠቃ የሚገኘው የጉንፋን በሽታ የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ፣ ኮቪድ ወይም የመተንፈሻ ሥርዓትን የሚያጠቃ በሽታ የመሆን ዕድሉ ሰፊ መሆኑ ተገለጸ። ከጥቅምት ወር መጀመሪያ አንስቶ ጉንፋን መሰል ሕመም አጥቅቷቸው ወደ ጤና ተቋማት የሚመጡ ሰዎች ቁጥር በ6 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሙሉጌታ እንዳለ ለቢቢሲ […]

የሱዳን ሁለት አማጺ ቡድኖች ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት ጎን ተሰልፈው እንደሚዋጉ አሳወቁ

18 ህዳር 2023, 08:31 EAT በሱዳን ዳርፉ ግዛት የሚንቀሳቀሱ ሁለት አማጺ ቡድኖች ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት ጎን ተሰልፈን ለመዋጋት ዝግጁ መሆናቸውን አሳወቁ። ሁለቱ አማጺ ቡድኖች ይህን ያሉት ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት ጋር እየተዋጋ ያለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል በተለያዩ አውደ ውጊያዎች ወታደራዊ ድሎችን እያስመዘገበ ባለበት ወቅት ነው። ከአገሪቱ ጦር ጎን ሆነን የጄኔራል ሐምዳን ዳጋሎን ጦር ለመውጋት ዝግጁ ነን […]

Ethiopia’s Ominous New War in Amhara

Amhara militia men walk with their rifles among a crowd of pilgrims during the eve of the celebration of Genna, the Ethiopian Orthodox Christmas, in Lalibela, home to a UNESCO world heritage site in the northern Amhara region bordering the northern region Eduardo Soteras / AFP BRIEFING  194 / AFRICA 16 NOVEMBER 2023 20+ MINUTES Ethiopia’s Ominous New War in Amhara […]