Ethiopian artist breaks African art-world record again BBC 11:57 

16th November 2023, 11:53 EST Getty ImagesJulie Mehretu was born in Addis Ababa in 1970 US-based Ethiopian Julie Mehretu has once again broken the record for the highest sale price of any work by an African-born artist at auction. Her abstract painting Walkers With the Dawn and Morning fetched $10.7m (£8.6m) at Sotheby’s in New […]

የአፍሪካ ልማት ባንክ ሠራተኞቹ አዲስ አበባ ውስጥ እስር እና ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ገለጸ

16 ህዳር 2023, 18:16 EAT አህጉራዊው የገንዘብ ተቋም የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ውስጥ ሠራተኞቹ በአገሪቱ የፀጥታ ኃይሎች ታስረው አካላዊ ጥቃት ደረሰባቸው አስታወቀ። በአህጉሪቱ የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን በተለያየ መልኩ በገንዘብ የሚደግፈው ባንኩ ዛሬ ሐሙስ ኅዳር 06/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ከሁለት ሳምንታት በፊት ሁለት ሠራተኞች በአዲስ አበባ “ከሕግ ውጪ” ታስረው አካላዊ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል ብሏል። የአፍሪካ […]

ወደ ሞት ጉዞ: የኢትዮጵያውያን የስደት ጉዞ በጂቡቲ በረሃ

ከ 6 ሰአት በፊት ኢትዮጵያውያንን እና ኤርትራውያን ወደ ጂቡቲ የሚያደርጉት የበረሃ ጉዞን ለመመልከት አደገኛ የተባለውን የጂቡቲ-ኦቦክ የጉዞ መስመር ላይ ደርሰናል። ኦቦክ ትንሽ የባሕር ዳርቻ ከተማ ናት። በባሕር ዳርቻዋ ላይ ወዲያ ወዲህ ሲሉ የሚታዩት ከነዋሪዎቿ ይልቅ ስደተኞች ናቸው። ከአገሪቱ ይፋዊ የሥራ ቋንቋ ፈረንሳይኛ እና አረብኛ ይልቅ የባሕር ዳርቻው መግባቢያ ኦሮምኛ ይመስላል። በከተማዋ የሚገኙ ቤቶች ካስጠለሏቸው ባልተናነሰ […]

በወልቂጤ በሞባይል ባንኪንግ 69 ሺህ ብር የተጭበረበረችው ወጣት እራሷን አጠፋች

15 ህዳር 2023 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በሞባይል መሸጫ ሱቅ ውስጥ ተቀጣሪ የነበረችው የ21 ዓመት ወጣት በሞባይል ባንኪንግ አማካይነት በሁለት ግለሶች ከተጭበረበረች በኋላ እራሷን አጠፋች። መቅደስ መኮንን የተባለችው ወጣት አራት ሞባይሎችን በ69 ሺህ ብር ለመሸጥ ከተስማማች በኋላ ገዢ መስለው የቀረቡት ሁለት ግለሰቦች ክፍያውን በሞባይል ባንኪንግ መፈጸማቸውን የሚያሳይ ሐሰተኛ አጭር የጽሑፍ መልዕክት በማሳየት […]

የብሪታኒያው ጄኔራል የዩኬ አየር ኃይል አፍጋኒስታን ውስጥ ግድያ መፈፀሙን የሚያሳይ መረጃ ላይ ቆልፈዋል ተብለው ተወቀሱ

ከ 2 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም አንድ ከፍተኛ ጄኔራል በአውሮፓውያኑ 2011 የብሪታኒያ አየር ኃይል ወታደሮች አፍጋኒስታን ውስጥ እጃቸው የተጠፈረ ሰዎችን መግደላቸውን የሚያሳይ መረጃ ደብቀዋል ተባሉ። ቢቢሲ ፓኖራማ እንዳጣራው በአሁኑ ወቅት የብሪታኒያ ጦር ኃይል ሁለተኛ ከፍተኛ መኮንን የሆኑት ጄኔራል ግዊን ጄንኪንስ አየር ኃይሉ ሕጋዊ ያልሆነ ግድያ መፈፀሙን የተመለከተ መረጃ ደርሷቸዋል። ነገር ግን መረጃውን ለወታደራዊ ፖሊስ አሳልፈው […]

ቻይና እና አሜሪካ ያቋረጡትን የወታደራዊ መረጃ ልውውጥ ለመቀጠል ተስማሙ

ከ 3 ሰአት በፊት ቻይናና አሜሪካ በመካከላቸው የነበረውን ውጥረት ለማቀዝቀዝ አቋርጠውት የቆዩትን ወታደራዊ መረጃ ልውውጥ ዳግም ለመቀጠል መስማማታቸውን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ገልጸዋል። ትናንት ረቡዕ ፕሬዝዳንቱና የቻይናው አቻቸው ዢ ጂፒንግ በካሊፎርኒያ ተገናኝተው ተወያይተዋል። ከዚህ ውይይት በኋላ ባይደን “ግልጽና ቀጥተኛ ወደ ሆነው ግንኙነት ተመልሰናል” ሲሉ ተናግረዋል። ሁለቱ መሪዎች በአካል ተገናኝተው ከተነጋገሩ ከአንድ ዓመት በላይ አስቆጥረዋል። ባይደን ጨምረውም […]

Risch on USAID’s Decision to Resume Food Assistance to Ethiopia – United States Senate Committee on Foreign Relations (Press Release) 22:34 

PUBLISHED:NOVEMBER 15, 2023 Risch on USAID’s Decision to Resume Food Assistance to Ethiopia WASHINGTON – U.S. Senator Jim Risch (R-Idaho), ranking member of the Senate Foreign Relations Committee, today released the following statement on the United States Agency for International Development’s (USAID) announcement that it would resume U.S. food assistance to Ethiopia: “Several months ago, […]

Ethiopian Airlines places massive order with Boeing

News Ethiopian Airlines places massive order with Boeing By Staff Reporter November 14, 2023 An Ethiopian Airlines purchase order for 67 commercial aircraft with US manufacturing giant Boeing goes down as the largest ever one-time order by an African carrier. The state carrier is prepared to shell out for Twenty 737-Max aircraft, as well as […]