ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኔስኮ-አይቢኢ የቦርድ ፕሬዝዳንት ስቬን ኦስትቬት ጋር ተወያዩ።

November 10, 2023 – Addis Admas  የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስትር እና የዩኔስኮ ብሄራዊ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ከአለም አቀፍ የትምህርት ቢሮ (UNESCO-IBE) ቦርድ ፕሬዝዳንት ስቪን ኦስትቬት ጋር በፈረንሳይ በሚገኘው የዩኔስኮ ዋና መስሪያቤት የጎንዮሽ ውይይት አካሂደዋል።በውይይታቸውም ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል እና ለማዘመን ያከናወናቸውንና በመ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጎበኙ።

November 10, 2023 – Addis Admas  የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጎበኙ። መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በጉባ ጉብኝታቸው፤ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል። ውሃው ተርባይኑን መትቶ ወደ ተፈጥሮአዊ ፍሰቱ የሚመለስና በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት የሚያመጣው ችግር እንደሌለ መመልከታቸውንም ወታደራዊ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ኢትዮ ቴሌኮምና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የስማርት አገልግሎት ሶሉሽንስ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ፈጸሙ

November 10, 2023 – Addis Admas  ኢትዮ ቴሌኮምና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከትላንት በስቲያ የተፈራረሙት ስምምነት፣ የሚኒስቴር መ/ቤቱን የኦፕሬሽንና አገልግሎት አሰጣጥን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በማስቻል፣ የውሃና ኢነርጂ ሃብቶችንና መሰረተ-ልማቶችን በዘመናዊና ቀልጣፋ ቴክኖሎጂ በማገዝ ውጤታማነትን የሚያሳድግ አሰራር በጋራ ለመተግበር ያስችላል ተብሏል።ይህ ስትራቴጂያዊ ስምምነት፣ በዋናነት የኢትዮ ቴሌኮምን ዘመናዊ የክላውድ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ የሚዲያ ትኩረት ተነፍጎታል ተባለ

November 10, 2023 – Addis Admas  *በሶማሊያ ክልል፣ ጎርፍ ብዙ ሺዎችን አፈናቅሏል፤3ሺ የቁም እንስሳትን ገድሏልየኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር፣ ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ስብሰባውን ዛሬ ጠዋት በሂልተን ሆቴል ያካሄደ ሲሆን፤ የእለቱ የውይይት ርእሰ ጉዳይም፤ “The Role of Media in Climate Change Communications፡ Why should Editors Care?” የሚል ነበር፡፡ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ለውይይት መነሻ የሚሆ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

በሱዳን በተባባሰው ጦርነት የተገደሉ የበርካቶች አስከሬን ጎዳና ላይ መውደቁ ተዘገበ

ከ 1 ሰአት በፊት በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም እና በአገሪቱ ምዕራባዊ ክልል ዳርፉር ውስጥ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸው ተዘገበ። በሱዳን ጦር ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል አዲስ በተቀሰቀሰው እና ሐሙስ ዕለት በተባባሰው ውጊያ ምክንያት በኦምዱርማን ከተማ ጎዳናዎች ላይ አስከሬኖች ወድቀው እንደሚገኙ የዐይን እማኞች ለፈረንሳይ ዜና ወኪል ኤኤፍፒ ተናግረዋል። “ትናንት […]

በምዕራብ ሐረርጌ የባለቤቱን መራቢያ አካል በእሳት ያቃጠለው በጽኑ እስራት ተቀጣ

ከ 6 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን አንድ ባል ከሚስቱ ጋር የተፈጠረን አለመግባባት ምክንያት በማድረግ የባለቤቱን መራቢያ አካል ሆን ብሎ በጭካኔ በእሳት በማቃጠል በቀረበበት ክስ በጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተፈረደበት። ይህ ዘገባ የአንባቢዎችን ስሜት ሊረብሽ ይችላል። ለተጎጂዋ እና ለቤተሰቧ ሥነ ልቦናዊ እና ማኅበራዊ ደኅንነት ሲባል ቢቢሲ የተጎጂዋንም ሆነ የባለቤቷን፣ እንዲሁም የምትኖርበትን አካባቢ ስም ከመጥቀስ […]

ኳታር ምዕራባውያን አሸባሪ ያሉትን ሐማስ ለምን አስጠለለች? ማደራደሩስ ይሳካላታል?

ከ 6 ሰአት በፊት መስከረም 26/2016 ዓ.ም. ሐማስ በፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት ከ1400 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ከ200 ሰዎች በላይ አግቶ ወስዷል። ታጋቾቹን የማስለቀቁ ተግባር ለትንሿ በነዳጅ የበለጸገች አገር ኳታር ተሰጥቷል። የሐማስ አንዱ ቢሮ የሚገኘው በኳታር ነው። ከአረብ አገራት ለምዕራባውያን ቅርብ አጋር እንደ ኳታር ያለ ብዙም የለም። አሁን የታጋቾቹ ሕልውና በኳታር እጅ ላይ የወደቀ ይመስላል? ለምን? ምክንያቱም […]

በጋዛ የሚገኙ የውጭ ሚዲያ ጋዜጠኞች ስለሐማስ ጥቃት ቀድመው ያውቁ ነበር ስትል እስራኤል ከሰሰች

ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር ሐማስ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሊሰነዝር መሆኑን ቀድመው የሚያውቁ መቀመጫቸውን በጋዛ ያደረጉና ለምዕራባዊያን መገናኛ ብዙሃን የሚሠሩ አራት ጋዜጠኞች እንደነበሩ አስታወቀ። ሚንስትሩ ሽሎሞ ካርሂ ለሮይተርስ፣ ለኤፒ፣ ለሲኤንኤን እና ለኒውዮርክ ታይምስ “በድርጅታችሁ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች… ስለእነዚህ አሰቃቂ ድርጊቶች ቀደም ብለው ያውቁ ነበር” ሲሉ ተናግረዋል። ሮይተርስ፣ ኤፒ፣ ሲኤንኤን እና ኒውዮርክ ታይምስ […]

ኬንያዊያን መታወቂያ ለማውጣት እንዲከፍሉ መንግሥት ያወጣውን ትዕዛዝ ፍርድ ቤት አገደ

ከ 5 ሰአት በፊት የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ለማውጣት ዜጎች ክፍያ እንዲፈጽሙ መንግሥት ያወጣውን መመሪያ አገደ። የኬንያ መንግሥት ይህን መመሪያ ማውጣቱን ተከትሎ ዜጎች ቅሬታቸውን በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ማጋሬ ጊኬንይ የተባሉ ሐኪም ናቸው መንግሥት አዲሱን መመሪያ ያወጣው “ድንገተኛ እና ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ” ነው ሲሉ የሕዝብ ድምፅ በማሰባሰብ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የወሰዱት። የተሰበሰበው […]

ለሮበርት ዲ ኒሮ ለ11 ዓመታት የሰራችው በጾታ መድልዎ 1.2 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፈላት ታዘዘ

ከ 5 ሰአት በፊት የተዋናዩ ሮበርት ዲ ኒሮ ድርጅት የቀድሞ ሠራተኛ ግራሀም ቼስ ሮቢንሰን ላይ ባደረሰው የጾታ መድልዎና በቀል ምክንያት 1.2 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍል ታዘዘ። የቀድሞዋ ሠራተኛ ግራሀም የሮበርት ዲ ኒሮን ‘ካናል ፕሮዳክሽን’ ፍርድ ቤት አቁማ ለዓመታት ተሟግተዋል። የከሰሰችው 12 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፈላት ነበር። ብዝበዛና ንቀት እንደደረሰባት፣ አነስተኛ ክፍያ እንደተሰጣትና የዲ ኒሮ ‘የቢሮ ሚስት’ እንደሆነች […]