የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚይ ሽኩሪ አስመራ ገብተዋል።
January 11, 2024 የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚይ ሽኩሪ ዛሬ ኤርትራ አስመራ ገብተዋል። ሚኒስትሩ አስመራ ሲደርሱ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ተቀብለዋቸዋል። በኃላም ሚኒስትሮቹ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ሲሀን የሁለቱን ሀገራት ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ላይ ምክክር አድርገዋል […]
የብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ መረጃ
January 11, 2024 የብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ መረጃ! የዐብይ አህመድ አገዛዝ ከሰሞኑ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጉ ይታወቃል። ስለ ትግራይ እና አማራ የቀረቡ ሃሳቦች በብልጽግና ስብሰባ ላይ የቀረበው ሀሳብ በፋኖ የደህንነት መዋቅር ተመንትፎ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው! 1ኛ. በምክክር ኮሚሽን በኩል በቶሎ በፌደራል መንግስቱ ጣልቃ ገብነት እርቅ ይደርግ በክልል መንግስታት መካከል መግባባት በመፍጠር እና የተቋረጡ የንግድ […]
ኮሎኔሉ ብቻውን ቀረ !
January 11, 2024 ኮሎኔሉ ብቻውን ቀረ! የአራዊት ሰራዊቱ 73 ኛ ክ/ጦር በቡሬ ዳሞት ፋኖ ብርጌድ ክንደነበልባል አምበሳ ፋኖዎቻችን በተደጋጋሚ ተነርቷል። የቡሬ ዳሞት ብርጌድ ብዙ ነገሮችን በጭንቅላት ጨርሰው ወደ ውጊያ የሚያመሩ ለጠላት አደገኛ ፋኖዎች መሆናቸው ስጋት የፈጠረበት የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ድባቤ አበራ ቀደም ብሎ ከቡሬ ሸሽቶ ቲሊሊ ከትሟል። ታዲያ ቡሬ ከተማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ካምፕ አድርጎ በፍርሃት […]
አሜሪካ እና ዩኬ የሁቱ ታጣቂዎች ሊያደርሱ ያሰበቱን ከፍተኛ ጥቃት ማክሸፋቸውን ገለጡ
10 ጥር 2024 የዩናይትድ ስቴትስ እና ዩናይትድ ኪንግደም ባሕር ኃይል አባላት ሁቲ ታጣቂዎች ቀይ ባሕር ላይ ሊያደርሱ ያሰቡትን ከፍተኛ ጥቃት ማክሸፋቸውን ዩኬ ገለጠች። የዩኤስ መከላከያ ሠራዊት እንደገለጠው በኢራን የሚደገፉት የሁቱ አማፂያን ለሊቱን 21 ጊዜ የድሮንና የሚሳዔል ጥቃት ሰንዘረዋል። ጄቶች እና አራት የጦር መርከቦች ጥቃቱን ማክሸፋቸውን የገለጠው የአሜሪካ ጦር ሠራዊት በጥቃቱ ማንም የተጎዳ የለም ብሏል። የሁቲ […]
ሶማሊያዊያን የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነትን በመቃወም አደባባይ ወጡ
11 ጥር 2024, 13:21 EAT ሶማሊያዊያን ራስ ገዟ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የገባችውን ስምምነት በመቃወም “ዋን ሚሊዮን ማርች” የተሰኘ ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች በዋና ከተማዋ ሞጋዲሾ ተገኝተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሊንዱ ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የገቡትን ስምምነት ተቃውመዋል። በስምምነቱ መሠረት ሶማሊላንድ የኤደን ባሕረሰላጤ ላይ ለኢትዮጵያ የባሕር በር የምትሰጣት ሲሆን ኢትዮጵያ ደግሞ […]
የዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ሸንጎ ምንድነው? እስራኤል ላይ ምን መዘዝ ይዞ ይመጣል?
11 ጥር 2024, 14:36 EAT በአውሮፓውያኑ ሐሙስ ጥር 11 እና 12 ደቡብ አፍሪካ እስራኤልን ፍርድ ቤት ታቆማታለች። ሁለቱን አገራት የሚወክሉት ጠበቆች ሸንጎ ፊት ይቀርባሉ። እስራኤል የዘር ፍጅት በጋዛ በፍልስጤሞች ላይ ፈጽማለች? እንደ ደቡብ አፍሪካ ከሆነ አዎን ፈጽማለች። ኔዘርላንድስ ሄግ የሚገኘው ሸንጎ ደቡብ አፍሪካ ክስ የመሠረተችው ታኅሣሥ 29 ነበር። ኔታንያሁ በዚህ ጦርነት እስራኤል ያሳየችውን ሐዘኔታና የሞራል […]
Is Ethiopia Africa’s sleeping fintech giant? – Disruption Banking
By Yohannes Tsehai – Country Manager Onafriq Ethiopia The fintech sector has been one of Africa’s biggest technology success stories. According to one report, the continent’s 678 fintech startups raised more than US$2.7 billion between 2021 and August 2023. Additionally, almost all of the continent’s unicorns (startups valued at more than US$1 billion) are in the fintech sector. […]
በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስር ያለውን የብሄራዊ መታወቂያ ያላወጣ መንግስታዊ አገልግሎት አያገኝም እየተባለ ነው
January 11, 2024 – Konjit Sitotaw በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሄራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሰጡ ሊደረግ ነው ተባለ። በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሄራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሆኑ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህ መሰረት እያንዳንዱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በስሩ ያሉ ሰራተኞችና ተገልጋዮች አገልግሎቱ ሙሉ ለሙሉ ወደትግበራ ከመግባቱ በፊት ብሄራዊ መታወቂያ ለማግኘት እንዲመዘገቡ እና በእጃቸው እንዲያስገቡ አቅጣጫ መሰጠቱን […]
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ አመት በኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ማጣቷ ተገለፀ።
January 11, 2024 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ አመት በኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ማጣቷ ተገለፀ። ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2023 አመት 1.59 ቢሊዮን ዶላር ገንዘብ በማጣት ከሩሲያ በመቀጠል ከአለም ከፍተኛ ገንዘብ ያጣች ሀገር መሆኗ ተገልጿል። በዓለም ዙሪያ የኢንተርኔት ደህንነትና ነጻነትን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ጥናቶችን እና ምርምሮችን በመስራት የሚታወቀው ቶፕ ቴን ቪፒኤን የተባለው ተቋም በሰራው ጥናት […]
ሳልሠራ ያገኘሁት ነው በሚል በውርስ ያገኘችውን 25 ሚሊዮን ዩሮ በስጦታ ልታከፋፍል የወሰነችው ኦስትሪያዊት
ከ 4 ሰአት በፊት የኦስትሪያ እና ጀርመን ጥምር ዜግነት ያላት አንዲት ግለሰብ ከአያቷ የወረሰችውን አብዛኛውን ሐብት እንዴት በስጦታ መስጠት እንዳለባት ለመወሰን ቡድን በማቋቋም ላይ ትገኛለች። የ31 ዓመቷ ማርሊን ኤንገልሆርን መኖሪያዋ በቪዬና ሲሆን 50 ኦስትሪያውያን ያቀፈ ቡድን በማቋቋም በውርስ ያገኘችውን 25 ሚሊዮን ዩሮ እንዴት መከፋፈል እንዳለበት ለመወሰን ትፈልጋለች። “ምንም ሳልሠራ ሐብትና ሥልጣኔ ወርሻለሁ” ብላለች። “መንግስትም ከሐብቱ […]
