የቀድሞዋ የላይቤሪያ ፍትሕ ሚኒስትር በግድያ ወንጀል የዕድሜ ልክ እሥራት ተፈረደባቸው

10 ጥር 2024, 18:30 EAT የቀድሞዋ የላይቤሪያ አቃቤ ሕግና ፍትሕ ሚኒስቴር ግሎሪያ ማያ ሙሱ-ስኮት በዘመዳቸው ግድያ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው የዕድሜ ልክ እሥራት ተፈረደባቸው። የላይቤሪያ ጉምቱ ዳኛ እና ፖለቲከኛ የነበሩት ሚኒስትሯ ለሴቶች መብት በመታገል ይታወቃሉ። አሁን እሥር ቤት የሚገኙት የ70 ዓመቷ ሙሱ-ስኮት ፍርዱን ለመቀልበስ ይግባኝ እንደሚሉ ታውቋል። የችሎቱ ዳኛ አሁን ጡረታ የወጡትን ሚኒስትር በ29 ዓመቷ ካርሎ […]

ጋናዊቷ ሼፍ ያለማቋረጥ ለ227 ሰዓታት ምግብ አበሰለች

10 ጥር 2024, 17:38 EAT ጋናዊቷ ሼፍ ፋይላቱ አብዱል-ራዛቅ ያለማቋረጥ ለ227 ሰዓታት ምግብ በማብሰል የዓለም ክብረ-ወሰን ለመስበር ከጫፍ ደርሳለች። በሀገሯ ባንዲራ ደምቃ የታየችው ጋናዊቷ ሼፍ ለ227 ሰዓታት ካበሰለች በኋላ ረቡዕ ዕለት ስሜታዊ በሆነ መንገድ ሥራዋን አጠናቃለች። ይህን ያደረገችው ለሀገሯ ጋና እንደሆነ የምትናገረው ሼፍ ፋይላቱ ወደ ማብሰል ከመግባቷ በፊት “ይህ ሀገራዊ ኃላፊነት” ነው ስትል ተደምጣለች። በታማሌ […]

ለ4 ወር የምርት ሂደቱን አቋርጦ የነበረዉ ሞሐ ለስላሳ መጠጦች በድጋሚ ማምረት መጀመሩ ተነገረ

January 10, 2024  ለ4 ወር የምርት ሂደቱን አቋርጦ የነበረዉ ሞሐ ለስላሳ መጠጦች በድጋሚ ማምረት መጀመሩ ተነገረ  ሞሐ አዲስ ስራ አስፈፃሚ ከ30 ዓመታት በኃላ ተሹሞለታል (ካፒታል : ጥር 01 ፤ 2016 ዓ.ም.) ከመስከረም ወር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ምርት አቁሞ የነበረዉ ሞሐ ታህሳስ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ተክለሃይማኖት ከሚገኘዉ በስተቀር ጎተራና ሰሚት እንዲሁም በክልል ከተሞች በሚገኙ ፋብሪካዎቹ […]

በርካታ አየር መንገዶች በአሜሪካ አደጋ የገጠመውን የቦይንግ ማክስ-9 አውሮፕላን አገዱ

 EthiopianReporter.com  በሳሙኤል ቦጋለ January 10, 2024 የአሜሪካው አላስካ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ-9 የአሜሪካው አላስካ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ-9 (Boeing 737 Max-9) አውሮፕላን ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ አደጋ ከገጠመው በኋላ፣ በአሜሪካና በሌሎች አገሮች የሚገኙ በርካታ አየር መንገዶች አውሮፕላኑን እንዳይበር እያገዱ ነው፡፡ ከዶሬጐን ግዛት ፖርትላንድ ከተማ ተነስቶ ወደ ካሊፎርንያ ግዛት ኮንታሪዬ […]

ከኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ወደ ባህር ዳር የሚጓዙ አሽከርካሪዎች ዕገታና ዘረፋ እየተፈጸመብን ነው አሉ

 EthiopianReporter.com  ዜና ከኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ወደ ባህር ዳር የሚጓዙ አሽከርካሪዎች ዕገታና ዘረፋ እየተፈጸመብን ነው… አበበ ፍቅር ቀን: January 10, 2024 ከአማራ ክልል ኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ተነስተው የተለያዩ ዕቃዎችን በመጫን ወደ ባህር ዳርና ጎንደር የሚሄዱ አሽከርካሪዎች፣ ከጋሸና ከተማ አቅራቢያ ጀምሮ እስከ ወረታ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ከፍተኛ የሆነ ዕገታና ዘረፋ እየተፈጸመብን ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ደብረ ዘቢጥ […]

የኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅራቢ ድርጅት ይዞታ እንዳይነጠቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ

EthiopianReporter.com  ዜና የኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅራቢ ድርጅት ይዞታ እንዳይነጠቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: January 10, 2024 የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅራቢ ልማት ድርጅት (ኢግልድ) የጅግጅጋ ቅርንጫፍ  ሕጋዊ የቦታ ይዞታን ለመንጠቅ የሚደረገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ፣ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮስትራክሽን ቢሮ እንዲያስቆም ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች  ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ይህንን ማሳሰቢያ  የሰጠው፣ ባለፈው ሳምንት […]

የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በጎንደር የንጹሃንን ቤት አወደመ

January 10, 2024 – Konjit Sitotaw  ከታህሳስ 27 ቀን 2016 እስከ ታህሳስ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በጎንደር ከተማ በፋኖና በአገዛዙ ወታደር መካከል ከፍተኛ ውጊያ ተካሂዷል። በዚህም በጎንደርና አካባቢው የሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ ድሎችን የተቀዳጄ ሲሆን አገዛዙ ቀኑም እንደ ሌሊቱ ጨልሞበት ድል እርቆት ሸንፈቱን ተከናንቧል። በዚህ የተበሳጨውና ከሽንፈት በኋላ ንጹሃንን የሚያጠቃውና የሚጨፈጭፈው ዐብይ አህመድ በጎንደር ከ60 በላይ ንጹሃንን ገድሏል፤ […]

በትግራይ ክልል በድርቅ ምክንያት 223 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ “ጫፍ ላይ’ መሆናቸው ተገለጸ

ከ 1 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት 223 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ “ጫፍ ላይ” መድረሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ድርቅ ባጋጠመባቸው አካባቢዎች በሚገኙ 625 ትምህርት ቤቶች ውስጥ የምገባ ፕሮግራም ለማስጀመር 365.1 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ገልጿል። የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት ከሁለት ዓመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ተዘግተው የቆዩት የክልሉ […]

በሶማሊላንድ እና ሶማሊያ ነዋሪ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃት እና ዛቻ እየተፈጸመ መሆኑን ዜጎች ተናገሩ

ከ 1 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ የባሕር ጠረፍ ያስገኛል የተባለውን የመግባቢያ ሠነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ በሶማሊያ እና ሶማሊላንድ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ አካላዊ ጥቃት እና የንብረት ዝርፊያዎች እየተፈጸሙ መሆኑን እንዲሁም ማስፈራሪያዎች እየደረሱ እንደሆነ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ። በተለይ በሶማሊላንድ በኢትዮጵያውያን ላይ አካላዊ ጥቃት መፈጸሙን፣ ንብረታቸው መዘረፉን እና መኖሪያ ቤታቸውን ለማቃጠል ሙከራ መደረጉን የስደተኞች ተወካይ ለቢቢሲ ተናግረዋል። […]

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች

9 ጥር 2024 በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ጥር 4/2016 ዓ.ም. ይጀምራል። የሁሉንም የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም። ተያያዥ ርዕሶች