በአዲስ አበባ ከ5 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ
1 ጥር 2024, 17:58 EAT በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከ5 ሺህ 536 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ። የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ታኅሣሥ 22፣ 2016 ዓ. ም. በሰጡት መግለጫ፣ በአዲስ አበባ ከታኅሣስ 6 እስከ 11፣ 2016 ዓ. ም. ድረስ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ኦፕሬሽን እንደተካሄደና ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንደዋሉም ተጠቁሟል። ፋና መግለጫውን አጣቅሶ […]
በጃፓን የተከሰተውን ከፍተኛ ርዕደ መሬት ተከትሎ ሱናሚ እንደሚነሳ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
1 ጥር 2024, 15:10 EAT የጃፓን ማዕከል በከፍተኛ ርዕደ መሬት መመታቱን ተከትሎ ነዋሪዎች “በአስቸኳይ እንዲወጡ” ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። በ7.6 የተለካውን ይህንን ከፍተኛ ርዕደ መሬት ተከትሎ ሱናሚ (የውቅያኖስ ውሃን የያዘ አደገኛ አውሎ ነፋስ) እንደሚከሰትም ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። ሱናሚው እስከ 5 ጫማ ከፍታ ያለው ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል። ማስጠንቀቂያው የተሰጠው የባሕር ዳርቻ በሆነው የላሽኪዋ ኖቶ አካባቢ ነው። አጎራባቾቹ የኒጋታ እና […]
Hemedti meets hamdok in Addis Ababa on Monday – Asharq Al-Awsat
Smoke rises above buildings after an aerial bombardment during clashes between the Rapid Support Forces and the army in Khartoum North (File photo: Reuters) 07:03-1 January 2024 AD ـ 18 Jumada Al-Alkhirah 1445 AH The Sudanese Civilian Democratic Forces Coordination (Taqaddum) announced that a meeting will be held between a delegation led by its head, […]
በጎጃም መስመር ያሉ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ነዋሪዎች ለሰው በላው ስርአት ግብር አንከፍልም ሲሉ አመፁ
January 1, 2024 – Konjit Sitotaw በጎጃም መስመር ያሉ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ነዋሪዎች ለሰው በላው ስርአት ግብር አንከፍልም በሚል ማመጻቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች አስታወቁ። ለአካባቢው ነዋሪዎችም ሆነ ለንግዱ ማህበረሰብ አባላት በተደጋጋሚ የግብር ክፈሉ ጥያቄ ቢቀርብላቸውም እስካሁንም አንከፍልም በሚል አቋማቸው ጸንተው መቆማቸውን ተናግረዋል። ግብር ላለመከላቸው ምክንያቱ ደግሞ ገቢያቸው የነበረው በአካባቢውከሚመላለሱ መንገደኞች ነበር ያ ደግሞ አሁንየለም ስለዚህ ከየትም አምጥተን […]
የዩኬ መከላከያ ሚኒስትር በቀይ ባሕር አካባቢ የሁቲን ጥቃት እንመክታለን አሉ
ከ 5 ሰአት በፊት የዩኬ መከላከያ ሚኒስትር ግራንት ሻፕስ አገራቸው የሁቲ ጥቃትን እንደምትመክት ተናገሩ። የየመን ሁቲ አማጺዮች በቀይ ባሕር አካባቢ የመርከቦችን መሳለጥ ካስተጓጎሉ በኋላ ነው ሻፕስ ይህን አስተያየት የሰጡት። የየመን ሁቲዎች ጥቃቱን የሚሰነዝሩት እስራኤል በጋዛ ላይ የጀመረችውን መጠነ ሰፊ ጥቃት እንድታቆም ለማስገደድ ነው። በኢራን እንደሚደገፍ የሚነገርለት የሁቲ ኃይል ለሐማስ ያለውን ድጋፍ በይፋ ገልጿል። ድጋፉን በተግባር […]
የአውሮፓውያኑ 2024 አዲስ ዓመት በምስል
ከ 1 ሰአት በፊት አውሮፓውያኑ አዲሱን 2024ን በርችት፣ በሙዚቃ ድግስ እና በጸሎት ተቀብለዋል። የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ምስሎች አነሆ።
ቤንጃሚን ኪፕላጋት፡ ኡጋንዳዊው አትሌት ኬንያ ውስጥ በስለት ተወግቶ ተገደለ
ከ 4 ሰአት በፊት በሦስት የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኡጋንዳን ወክሎ የተሳተፈው ቤንጃሚን ኪፕላጋት ኬንያ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱን ዘገባዎች ጠቆሙ። የ34 ዓመቱ ኪፕላጋት በለንደን ኦሊምፒክ በሦስት ሺህ መሰናክል ተወዳድሮ እስከግማሽ ፍጻሜው ተጉዟል። ትውልደ ኬንያዊው አትሌት በኬንያዋ ኤልዶሬት ከተማ አቅራቢያ መኪና ውስጥ ደረቱ እና አንገቱ ላይ በስለት ተወግቶ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱ ተዘግቧል። ኤልዶሬት በርካታ ኬንያዊያን አትሌቶች የወጡባትን […]
የዴንማርክ ንግሥት በአዲስ ዓመት ንግግራቸው ሳይጠበቅ ንግስና በቃኝ አሉ
ከ 4 ሰአት በፊት የዴንማርክ ንግሥት ማርጋሬት ሁለተኛ የአውሮፓውያኑን አዲስ ዓመት በማስመልከት ለሕዝባቸው ባደረጉት ንግግር ሳይጠበቅ ከዙፋኑ እንዲሚወርዱ ተናገሩ። ንግሥት ማርጋሬት ሁለተኛ በንግግራቸው ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለ52 ዓመታት ከነገሱበት ዙፋን እንሚወርዱ ይፋ አድርገዋል። የ83 ዓመቷ ንግሥት ንግሥናውን ለወንድ ልጄ ልዑል አልጋ ወራሽ ፍሬድሪክ አስረክባለሁ ብለዋል። ማርጋሬት ሁለተኛ እአአ 1972 ላይ የአባታቸው ንጉሥ ፍሬድሪክ 4ኛ ሞትን […]
ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸው ይፋ ተደረገ
ከ 5 ሰአት በፊት ተቃዋሚዎች “ተጭበርብሯል” በሚል እንደገና እንዲከናወን በጠየቁት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምርጫ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺሴኬዲ አሸናፊ መሆናቸው ይፋ ተደረገ። ፕሬዝዳንቱ 73 በመቶ የሚሆነውን ድምጽ ያሸነፉ ሲሆን የቅርብ ተፎካካሪያቸው ሞይሴ ካቱምቢ ደግሞ 18 በመቶ ድምጽ አግኝተዋል ሲሉ ምርጫ አስፈጻሚ ባለስልጣናት ተናግረዋል። ከአስር ቀናት በፊት የተካሄደው ምርጫ በሎጂስቲክስ ችግሮች የተሞላ ነበር። በአንዳንድ የአገሪቱ ክፍሎች ምርጫው […]
እስራኤል በጋዛ የተጀመረው ጦርነት በአዲሱ የፈረንጆች ዓመትም ይቀጥላል አለች
ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ በጋዛ የተጀመረው ጦርነት በአዲሱ ዓመት እንደሚቀጥል አስታወቀ። የመከላከያ ሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ዳንኤል ሃጋሪ እንዳሉት ወታደሮችን ለረዥም ጦርነት የማዘጋጀትና የማደላደል ሥራ ከወዲሁ ተጀምሯል። ይህም ማለት በአዲሱ የፈረንጆች ዓመት ሙሉ ጦርነቱ ይቀጥላል ሲሉ ዘለግ ላለ ዘመቻ እየተዘጋጁ እንደሆነ ጠቁመዋል። ቃል አቀባዩ ጨምረው እንዳሉት የተወሰኑ ተጠባባቂ ጦር አባላት በዚህ ሳምንት ወደ ጋዛ […]
