ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የክፍያ አማራጭ አስተዋወቁ – Addis Admas
Thursday, 28 December 2023 20:29 ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የክፍያ አማራጭ አስተዋወቁ Written by Administrator ‘Fly Now Pay Later’ ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያውን ቆይተው የሚከፍሉበትን ‘ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል’ የሚል አዲስ የክፍያ አማራጭ በዛሬው ዕለት አስተዋወቁ።የዳሽን ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ ዮሐንስ መኮንን እንደገለጹት፤ ‘ጉዞዎ ይቀድማል […]
አማራ ክልል፡ጥሰቶችን ያዳፈነው እና የበርካቶችን የእንጀራ ገመድ የበጠሰው የኢንተርኔት መቋረጥ
29 ታህሳስ 2023 በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ የኢንተርኔት (በይነ መረብ) አገልግሎት ከተቋረጠ ከአምስት ወራት በላይ ተቆጥረዋል። ገዥ እና ሻጭን አቆራርጧል። ተማሪና ተመራማሪን ከእውቀት ምንጭ አርቋል። ሥራ ፈላጊዎችን ሥራ ከሚያነፍንፉባቸው ድረ ገጾች ጋር አለያይቷል። ዘመኑ በሚፈቅደው መሠረት ድረ ገጾችን በመጠቀም የሥራ ማመልከቻ ማስገባትም የማይታሰብ ሆኗል። ነዋሪዎችን ከመረጃ አርቋል።ግጭቱን ተከትሎ […]
የምግብ መመረዝን በማሽተት ለመለየት ያስችላሉ የተባሉት ኤሌክትሮኒክ አፍንጫዎች
29 ታህሳስ 2023, 14:18 EAT የሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርተፊሻል ኢንተለጀንስ) ቴክኖሎጂ ውጤቶች እየመጠቁ እና እየተበራከቱ ናቸው። የሰው ልጆችን ሥራ አጥ ሊያደርጉ ይችላሉ የሚሉ ስጋቶችን እስከሚፈጥሩ ድረስ ያልገቡበት ዘርፍ ጥቂት ነው። በቅርቡ ደግሞ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫዎች (e-nose sensors) መበልጸጋቸው ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የተካ ነው ተብሎለታል። አፍንጫችን ወደ 400 የሚጠጉ የመዓዛ ተቀባዮች ያሉት […]
“በትግራይ ያንዣበበውን ረሃብ ለመግታት የፌዴራል መንግሥቱ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል” – አቶ ጌታቸው ረዳ
29 ታህሳስ 2023, 15:16 EAT የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል። “በትግራይ ረሃብ እና ሞት እያንዣበበ ነው” ሲሉ የገለጡት ፕሬዝደንቱ ከ1977 በኋላ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ እጅግ የከፋ […]
ሩሲያ በመላው ዩክሬን “ከፍተኛ” የሚሳኤል እና ድሮን ጥቃቶችን ከፈተች
29 ታህሳስ 2023, 12:08 EAT የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፈተ። የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ እስካሁን ድረስ 110 ሚሳኤሎች ወደ ዩክሬን ተተኩሰዋል ብለዋል። የዩክሬን አየር ኃይል ደግሞ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ በርካታ ጥቃቶች በተቀናጀ ሁኔታ በተመሳሳይ ሰዓት ሲፈጸሙ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ብሏለ። ዜሌንስኪ ዛሬ የተጀመረውን ጥቃት ሲገልጹ “ሩሲያ […]
ትራምፕ በተጨማሪ የአሜሪካ ግዛት በቀጣዩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዳይሳተፉ ታገዱ
29 ታህሳስ 2023, 08:13 EAT የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሜይን ግዛት በቀጣዩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተሳታፊ እንዳይሆኑ ታገዱ። ትራምፕ ከጥቂት ቀናት በፊት በኮሎራዶ ግዛት በተመሳሳይ ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በግዛቱ ፍርድ ቤት መታገዳቸው ይታወሳል። የሜይን ግዛት ከፍተኛ የምርጫ ኃላፊ የሆኑት ሼና ቤልዎስ የቀድሞ ፕሬዝዳንት በካፒሎል ሂል አመጽ ላይ ተሳትፎ ስለነበራቸው የምርጫ ዕጩ ሆነው መቅረብ አይችሉም በሚል መታገዳቸውን […]
ቦይንግ በ737 ማክስ አውሮፕላን ላይ ሊላላ ስለሚችል ብሎን ማሳሰቢያ ሰጠ
29 ታህሳስ 2023, 09:29 EAT አየር መንገዶች በ737 ማክስ አውሮፕላን የበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ ሊላላ የሚችል ብሎን ላይ ፍተሻ እንዲያደርጉ በቦይንግ ማሳሰቢያ ተሰጠ። የአሜሪካው ግዙፍ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ አወዛጋቢ ሆኖ የቆየውን አውሮፕላኑን የተመለከተ ይህን ማሳሰቢያ የሰጠው በበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ አንድ ብሎን ያለማቀፊያ ከተገኘ በኋላ ነው። ቦይንግ የሚላላ ብሎን ተገኝቶበታል ያለው አውሮፕላን 737 ማክስ አውሮፕላን […]
ሩሲያ የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ከ30 ዓመታት በኋላ ከፍተች
29 ታህሳስ 2023, 10:50 EAT ሩሲያ ከ30 ዓመታት በፊት ዘግታ የነበረውን የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች። ምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ቡርኪና ፋሶ ከቅኝ ገዢዋ ፈረንሳይ ጋር የጠበቀ ግንኙነት የነበራት ቢሆንም በአገሪቱ እአአ 2022 ላይ መፈንቅለ መንግሥት ከተደረገ በኋላ ፊቷን ወደ ሩሲያ አዙራለች። በመፈንቅለ መንግሥት ስልጣን የያዘው ጁንታ የፈረንሳይ ዲፕሎማቶችን ከአገር አበሯል እንዲሁም ፈረንሳይ በበኩርኪና ፋሶ የነበራትን […]
በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማዊያን የእስራኤል ጦር መቃረቡን ተከትሎ ማዕከላዊ ጋዛን ጥለው ሸሹ
29 ታህሳስ 2023, 08:23 EAT የእስራኤል ሠራዊት ወደ ስደተኛ መጠለያዎች መጠጋቱን ተከትሎ 150 ሺ የሚሆኑ ፍልስጤማዊያን ከማዕከላዊ ጋዛ አካባቢዎች ተገደው እየተሰደዱ መሆኑን የመንግሥታቱ ድርጅት አስታወቀ። የዓይን እማኞችና የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ ታንኮች በቡሪጅ መጠለያ ጣቢያ ምስራቃዊ ክፍል መድረሳቸውን ተናግረዋል። የእስራኤል ጦር በቅርቡ የምድር ጥቃቱን እያስፋፋ የቡሪጅ እና በአቅራቢያው የሚገኙ ኑሱሪያት እና ማጋዚ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ዒላማ […]
የዩክሬን ጦርነት፡ በ2024 ጦርነቱ ሊጓዝ የሚችልባቸው ሶስት መንገዶች
29 ታህሳስ 2023, 11:34 EAT በአውሮፓውያኑ 2022 የተጀመረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ሦስተኛው የካሌንደር ዓመት ውስጥ ሊገባ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ባለፉት ጥቂት ወራት የጦርነቱ ግንባሮች ብዙም አልተቀየሩም። ነገር ግን ከቀናት በኋላ በሚገባው 2024 የጦርነቱ መልክ ሊቀየር ይችላል? የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቭሎድሚር ዜሌንስኪ በጸደይ ወራት ያካሄዱት የማጥቃት ዘመቻ የተጣለበትን ተስፋ ያልህ ስኬታማ እንዳልሆነ አምነዋል። ሩሲያ አሁንም ድረስ […]
