ላምፓዲና ኤአይ፡ በአማርኛ እና በትግርኛ የሚሠራው ቻትቦት

ከ 6 ሰአት በፊት ላምፓዲና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመጠቀም የሚሠራ ቻትቦት ነው። የተሠራው አውስትራሊያ ባሉ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ነው። አሠራሩ ቻትጂፒቲን ይመስላል። ከተጠቃሚዎች ለሚቀርቡለት የተለያዩ ጥያቄዎች በጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል። ሰው ሠራሽ አስተውሎት ከሰዎች የማሰላሰል ችሎታ በላቀ ሁኔታ እየሠራ መምጣቱ አስጊ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይተቻሉ። በተለይም ከቻትጂፒቲ ይፋ መሆን በኋላ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ጉዳይ የበለጠ […]

ኒው ዮርክ ታይምስ ማይክሮሶፍት እና ኦፕንኤአይ ላይ ‘ቢሊዮኖች’ ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ ክስ መሰረተ

ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ የዜና ድርጅት የሆነው ኒውዮርክ ታይምስ የቻት ጂፒቲ ባለቤት ኦፕንኤአይ (OpenAI) የተሰኘውን ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ለማሰልጠን የቅጂ መብቴን ጥሷል በሚል ክስ መሰረተ። ማይክሮሶፍትን እንደ መልስ ሰጪ (ተከሳሽ) የሰየመው ክሱ ድርጅቶቹ ለ “ቢሊዮኖች ዶላሮች” ጉዳት ተጠያቂ መሆን አለባቸው ብሏል። ቻትጂፒቲ እና ሌሎች ትልልቅ የቋንቋ ሞዴሎች (LLMs) ብዙ ጊዜ በበይነ መረብ (ኢንተርኔት) […]

African Leadership magazine unveils nominees for the African persons of the year 2023  – Modern Diplomacy

African Leadership Magazine (ALM) is pleased to unveil a shortlist of nominees for the 12th African Leadership Magazine Persons of the Year 2023. DECEMBER 27, 2023 Following the call for nominations which ended recently and attracted submissions from Africans across the continent and in Diaspora, the African Leadership Magazine (ALM) is pleased to unveil a […]

ፈረስ ለጭነት መጠቀም 60 ሺህ ብር የሚያስቀጣባት የኦሮሚያ ከተማ

27 ታህሳስ 2023 የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከአራት ወራት በኋላ ተፈጻሚ የሚሆነውን መመሪያ በመጣስ ፈረስን ለጋሪ አገልግሎት ተጠቅሞ የተገኘ በ60 ሺህ ብር ይቀጣል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከዚህ ውሳኔ የደረሰው ፈረስ በኦሮሞ ባሕል ያለውን ክብር እና ቦታ ዝቅ በማድረግ ለስቃይ እየተዳረገ በመሆኑ ነው ይላል። በኦሮሚያ ክልል […]

በደኅንነት ሥጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቀይ ባህርና የኤደን ባሕረ ሰላጤ የመርከብ ጉዞ ሊጀመር ነው

EthiopianReporter.com  ዜና በደኅንነት ሥጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቀይ ባህርና የኤደን ባሕረ ሰላጤ የመርከብ ጉዞ… በደኅንነት ሥጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቀይ ባህርና የኤደን ባሕረ ሰላጤ የመርከብ ጉዞ ሊጀመር ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 27, 2023 የሁቲ አማፅያን በሚሰነዝሩት የድሮንና የተወንጫፊ የጦር መሣሪያዎች ሥጋት ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የቀይ ባህርና የኤደን ባህረ ሰላጤ የጉዞ መስመርን ዳግም ሊጀምር መሆኑን […]

ኧርነስት ኤንድ ያንግ የአፍሪካ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ነው አለ

 EthiopianReporter.com  በሰላማዊት መንገሻ December 27, 2023 ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት (FDI) ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆኑን፣ በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ፕሮፌሽናል አገልግሎቶች ኔትወርክ አንዱ የሆነው የኧርነስት ኤንድ ያንግ አፍሪካ ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ‹ኧርነስት ኤንድ ያንግ አፍሪካ አትራክቲቭ› እስከ 2014 ዓ.ም. ድረስ በአፍሪካ አገሮች የነበረውን የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በተመለከተ ሰኞ ታኅሳስ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ […]

ብልጽግና በአዲስ አበባ መርካቶና አካባቢው ከፍተኛ የጅምላ አፈሳ እያካሄደ መሆኑን የማዋከቡ ሰለባዎች ተናገሩ።

December 27, 2023 – Konjit Sitotaw  ብልጽግና በአዲስ አበባ መርካቶና አካባቢው ከፍተኛ የጅምላ አፈሳ እያካሄደ መሆኑን የማዋከቡ ሰለባዎች ተናገሩ። የአገዛዙ ብረት ለበስ ፖሊሶች ሰሞኑን በመርካቶ፤ ተክለሃይማኖት፤ አሜሪካን ግቢ፤ ጎጃም በረንዳና አካባቢው ባሉ ሰፈሮች ከፍተኛ የሆነ የጅምላ አፈሳ እያካሄዱ መሆኑን በአገዛዙ ታጣቂዎች መዋከብ የደረሰባቸው የከተማ ነዋሪዎች ለሮሃ አረጋግጠዋል፡፡በተለይም የንግዱ ማህበረሰብ አካላት የሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በእነዚህ የንግድ […]

በጥቅምት ወር በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?

ከ 6 ሰአት በፊት ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ። በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል። ከቅዳሜ ጥቅምት 24 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ወሎዋ ላሊበላ ዙሪያ በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች እና በመከላከያ […]

ፈረስ ለጭነት መጠቀም 60 ሺህ ብር የሚያስቀጣባት የኦሮሚያ ከተማ

ከ 6 ሰአት በፊት የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከአራት ወራት በኋላ ተፈጻሚ የሚሆነውን መመሪያ በመጣስ ፈረስን ለጋሪ አገልግሎት ተጠቅሞ የተገኘ በ60 ሺህ ብር ይቀጣል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከዚህ ውሳኔ የደረሰው ፈረስ በኦሮሞ ባሕል ያለውን ክብር እና ቦታ ዝቅ በማድረግ ለስቃይ እየተዳረገ በመሆኑ ነው ይላል። በኦሮሚያ […]

በአዲስ አበባ ሰልፍ ጠርተው የነበሩት ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በመቀለ ሰልፍ እናደርጋለን አሉ

ከ 1 ሰአት በፊት ከሦስት ሳምንት ገደማ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተው የነበሩት ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በትግራይ መዲና መቀለ ከተማ ተመሳሳይ ሰልፍ እንዳርጋለን ሲሉ ለቢቢሲ ገለጹ። አስተባባሪዎቹ ሰልፉን እንደሚያደርጉ ለመቀለ ከተማ አስተዳደር ማስታወቃቸውን ሲገልጹ የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ “በከተማዋ የሚደረግ ሰልፍ የለም” ብሏል። በመጪው እሁድ ታህሳስ 21፤ 2026 ዓ.ም. በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ከተማ […]