Ethiopia awards Medal of Honour to Turkiye drone CEO Bayraktar – Middle East Monitor
December 18, 2023 at 6:52 pm Baykar’s CEO, Haluk Bayraktar, was presented the Medal of Honour by Ethiopia’s Chief of General Staff, Marshal Birhanu Jula on December 16, 2023 in Addis Ababa, Ethiopia [X} Ethiopia has awarded its Medal of Honour to the CEO of Turkish drone manufacturer, Baykar, for the significant role its notorious […]
The Ethiopian Catholic Church has Revealed Transformative Roadmap for building brighter future in a Synodal way
Source: Catholic Bishops’ Conference of Ethiopia All leaders of religious denominations have congratulated the Church in reaching to this big milestone and have promised to commit in working with the Catholic Church in addressing common issues ADDIS ABABA, Ethiopia, December 24, 2023 On 19th December 2023, the Ethiopian Catholic Church has launched her Ten-Year Plan which was […]
ሁለት ማሕፀን ያላት አሜሪካዊቷ እናት በሁለት ቀናት ሁለት ልጆች ወለደች
ከ 9 ሰአት በፊት ሁለት ማሕፀን ያላት አሜሪካዊቷ እናት 20 ሰዓታት በወሰደ እና ከሚሊዮን አንድ ጊዜ የሚከሰት በተባለ ክስተት በሁለት ቀናት ሁለት ልጆች ወለደች። በአላባማ ግዛት ነዋሪ የሆነችው ኬልሲ ሃቸር ማክሰኞ ዕለት አንዲት ሴት ልጅ ስትገላገል ረቡዕ ደግሞ ሌላ ሴት ልጅ ደግማለች። ኬልሲ የተገላገለችው በርሚንግሃም በሚገኘው የአላባማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ነው። የሁለት “ተዓምራዊ ልጆቿን” በሰላም መገላገል […]
እስራኤል በመቶዎች የሚቆጠሩ የሐማስና ኢስላሚክ ጂሃድ አባላትን በቁጥጥር ሥር ማዋሏን ገለጠች
ከ 9 ሰአት በፊት እስራኤል 200 የሐማስ እና የኢስላሚክ ጂሃድ አባላትን ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ሥር አውላ ለምርመራ ወደ ግዛቷ እንደወሰደቻቸው ገለጠች። የእስራኤል መግለጫ እንደሚለው የተወሰኑ ተጠርጣሪዎች ከሰላማዊ ዜጎች ጋር ተሸሽገው የተገኙ ሲሆን በሰላም እጃቸውን ሰጥተዋል። እስራኤል እንደምትለው ሐማስን ለማጥፋት በጋዛ ኦፕሬሽን ከጀመረች ጀምሮ 700 ያክል ፍልስጤማዊያን ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር አውላለች። እስራኤል በዚህ ዘመቻ ከ20ሺህ የማያንሱ […]
አሜሪካ በሕንድ ውቅያኖስ አንድ ዕቃ ጫኝ መርከብ ከኢራን በተነሳ ድሮን መመታቱን አስታወቀች
24 ታህሳስ 2023, 08:54 EAT ትናንት ቅዳሜ በሕንድ ውቅያኖስ ኬሚካል የጫነ መርከብ ከኢራን በተነሳ ሰው አልባ አውሮፕላን መመታቱን የአሜሪካ ጦር አስታወቀ። ፔንታገን እንዳለው ኬም ፕሉቶ የተባለው ዕቃ ጫኝ መርከብ ከዒላማቸው ጋር በሚላተሙ የድሮን አይነቶች ጥቃት የተፈጸመበት ከሕንድ የባሕር ዳርቻ 370 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ የውሃ አካል ላይ ነው። ጥቃቱን ተከትሎ በመርከቡ ላይ እሳት ተነስቶ […]
ጦርነት የሚቃወሙትና ፑቲንን ለመጣል የተነሱት ዕጩ ከሩሲያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ታገዱ
ከ 8 ሰአት በፊት የቀድሞ የቴሌቪዠን ጋዜጠኛ የነበሩት እና በሚቀጥለው የሩሲያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ፑቲንን ለመገዳደር የተነሱት ዕጩ ከምርጫው መታገዳቸው ተሰምቷል። በግላቸው የሚወዳደሩት ፖለቲከኛዋ ያካቴሪና ዱንትሶቫ ከዩክሬን ጋር ያለው ጦርነት እንዲቋጭ የሚቀሰቅሱ ናቸው። ነገር ግን የምርጫ ኮሚሽኑ በሙሉ ድምፅ በሰጠው ወሳኔ ዕጩዋ የሞሉት ፎርም ላይ “100 ስህተቶች” ተመልክቻለሁ ብሎ አግዷቸዋል። ያካቴሪና ግን ወደ ከፍተኛው ፍርድ ቤት […]
በፈረንሳይ በገና በዓል እራት ላይ የታደሙ ከ700 በላይ የአውሮፕላን አምራቹ ኤየርባስ ሠራተኞች ታመሙ
ከ 9 ሰአት በፊት የገና በዓልን በማስመልከት በተዘጋጀ የእራት መርሃ ግብር ላይ የታደሙ ከ700 በላይ የኤየርባስ አትላንቲክ ሠራተኞች መታመማቸው ተገለጸ። የፈረንሳይ ጤና ኃላፊዎች አውሮፕላን አምራች ኩባንያው ያዘጋጀውን እራት የታደሙ ሰዎች ተቅማጥ እና ማስመለስ አጋጥሟቸዋል ብለዋል። ለገና በዓል ተብሎ የተዘጋጀው እና በርካቶችን ለሕመም ያደረገው ምግብ ምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም። የፈረንሳይ ጤና ባለስልጣናት እራቱን ከታደሙት መካከል የታመሙት […]
ሁሉም ነገር ሕግና ሥርዓት አለው
ተሟገት ሁሉም ነገር ሕግና ሥርዓት አለው ቀን: December 24, 2023 በገነት ዓለሙ እስከ 1967 ዓ.ም. ድረስ በአገራችን የሕዝብ በዓላት ዝርዝር ውስጥ የካቲት 12/የሰማዕታት ቀን የሚባል የበዓል ቀን ነበር፡፡ የሠራተኛ ሕግ፣ የንግድ ሕግ፣ የንግድ ሰነዶች ሕግ ሁሉ ተፈጻሚ የሚሆንበት የበዓል ቀን ነበር፡፡ ደርግ ይህንን በአንድ ወቅት የሕዝብ በዓል የነበረ ቀን ተራ ቀን ሲያደርገው፣ ወይም ‹‹ታስቦ›› የሚውል […]
ከድህነት አዘቅት ውስጥ የሚያወጡ አማራጮች ላይ ይተኮር!
December 24, 2023 ርዕሰ አንቀጽ ለረዥም ጊዜ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ያጠኑ፣ በትምህርትና በምርምር የታገዙ ሐሳቦችን ያቀረቡ፣ በአገር ውስጥና በውጭ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያስተማሩ፣ እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ በማገልገል ልምድ ያካበቱ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች በተለያዩ ጊዜያት ጠቃሚ ልምዶችን ለማካፈል ጥረት አድርገዋል፡፡ በኢትዮጵያ እጅግ የከፋ ደረጃ ላይ ያለውን ድህነት ለማስወገድ ውስብስብ ከሚያደርጉት ችግሮች መካከል፣ ኢኮኖሚው የማደግ ተስፋ ቢኖረውም በተለያዩ ተፅዕኖዎች […]
ከስደት ተመላሾችንና ታዳጊዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
ከስደት ተመላሾችን መልሶ ማቋቋምና ታዳጊዎችን ከጉልበት ብዝበዛ ለመታደግ፣ ተግባራዊ የሚደረገውን ፕሮጀክት ይፋ በተደረገበት ወቅት ማኅበራዊ ከስደት ተመላሾችንና ታዳጊዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ ሔለን ተስፋዬ ቀን: December 24, 2023 ከስደት ተመላሾችንና የግለሰቦች ቤት ተቀጥረው ጉልበታቸው የሚበዘበዝ ታዳጊዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ለመተግበር፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና ፍሪደም ፈንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ፡፡ […]
