ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን በገጹ ላይ ወጥቶ የነበረው መረጃ የተሳሳተ ነው በማለት አስተባበለ
14 ታህሳስ 2023, 18:07 EAT ተሻሽሏል 14 ታህሳስ 2023, 18:07 EAT የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ከሆኑት ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ያደረጉትን ውይይት አስመልክቶ ኮሚሽኑ በድረ-ገጹ ላይ ያወጣው መረጃ “ስህተት” በመሆኑ ከገጾቹ ላይ ማንሳቱን ለቢቢሲ ገለጸ። ኮሚሽኑ በድረ ገጹ እና የማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ የወጣውን መረጃ በተመለከተ “ኃላፊነት በጎደለው መልኩ” መረጃውን አሰራጭተዋል […]
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለረሃብ መጋለጡን አስታወቀ
Wednesday, 13 December 2023 16:41 Written by Administrator • በትግራይ የተከሰተው ድርቅ ከ77ቱ የከፋ ነው ተባለ • 25 ህፃናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ ሞተዋል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ከ2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለረሃብ መጋለጡን ያስታወቀ ሲሆን፤ እስካሁንም 23 ህጻናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ጠቁሟል፡፡ በክልሉ ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ ለመከላከል ያለመ፣ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች […]
Chinese team arrives in Tanzania to review Tazara before takeover – LusakaTimes.com
By Chief Editor – December 14, 2023 about:blank A task force from the state-run China Civil Engineering Construction Corporation (CCECC) has arrived in Dar es Salaam to conduct a comprehensive business and technical inspection of the Tanzania-Zambia Railway Authority (TAZARA) before China’s proposed takeover of the railway line. The CCECC is negotiating a concession deal […]
የአቶ ታዬ ደንደአ ባለቤት ይኖሩበት የነበረውን ቤት ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸውን ተናገሩ
ከ 6 ሰአት በፊት መንግሥትን ለመጣል ከሚንቀሳቀስ አማጺ ቡድን ጋር በማሴር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ቤተሰቦች ከሚኖሩበት የመንግሥት ቤት እንዲለቁ ተነገራቸው። የአቶ ታዬን ሰኞ ምሽት በፀጥታ ኃይሎች ከቤታቸው ተይዘው መወሰዳቸውን ለቢቢሲ የተናገሩት ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ፣ ማክሰኞ ጠዋት የመንግሥት ቤቶችን ከሚያስተዳድረው ተቋም አስከ ሐሙስ ድረስ ቤቱን ለቀው እንዲወጡ […]
ዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም ፈቃደኛ ኢትዮጵያዊያንን ከየመን ወደ አዲስ አበባ ማምጣት ጀመረ
ከ 2 ሰአት በፊት ዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም ፈቃደኛ ኢትዮጵያዊያንን ከሰንዓ ወደ አዲስ አበባ ማምጣት መጀመሩን ገለጠ። የፈቃደኛ ሰብዓዊ ተመላሾች ፕሮግራም ብሎ የጠራው ይህ በረራ ካለፈው መስከረም በኋላ ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ሕፃናት እና ሴቶችን ጨምሮ 118 ሰዎችን ያሳፈረው በረራ ሰኞ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ያመራ ሲሆን በሺዎች ለሚቆጠሩ የመን ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተስፋ ያጭራል […]
“በአፍሪካ የራሱ የጣት ምልክት ያለው የኢትዮጵያ የምልክት ቋንቋ”
ከ 6 ሰአት በፊት “በምልክት ቋንቋ የሚነጋገሩ ሰዎች ሲያዩ የሚያማትቡ፣ ደንግጠው የሚሸሹም ብዙዎች ናቸው” የሚለው የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚ እና ጋዜጠኛው አማረ አያሌው ነው። ስለ ምልክት ቋንቋ እንዲሁም መስማት ስለተሳናቸው ሰዎች በብዙዎች ዘንድ ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ከመሆኑ የተነሳ ቋንቋውን እንደ ቋንቋ ለመውሰድ የሚቸግራቸው ጥቂት አይደሉም። አማረ ግን “የኢትዮጵያ 81ኛው ቋንቋ” ይለዋል። በኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር […]
እስራኤል ዓለም አቀፍ ድጋፍ ብታጣ እንኳ የጋዛን ጦርነት ትገፋበታለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃገራቸው “ዓለም አቀፍ ድጋፍ ብታገኝም ባታገኝም” የጋዛ ጦርነት እንደምትገፋበት ተናገሩ። ጦርነቱ ባለበት ደረጃ የተኩስ አቁም ማለት ለሐማስ “ስጦታ” ነው ብለዋል ሚኒስትሩ ኢላይ ኮኸን። በርካታ ሰላማዊ ፍልስጤማዊያን በጦርነቱ ምክንያት መገደላቸውን እንዲሁም በጋዛ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ ማሻቀቡን ተከትሎ እስራኤል ጫና እያደረባት ነው። ማክሰኞ ዕለት የተባበሩት መንግሥት ጠቅላይ ጉባዔ በፍጥነት […]
ሁለት ሚሊዮን የተሸጡ የቴስላ መኪናዎች ጉድለታቸውን እንዲያስተካከሉ ጥሪ ተደረገላቸው
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ ተቆጣጣሪው ባለስልጣን የቴስላ መኪናዎች የአሽከርካሪ ደጋፊ ስርዓቱ በከፊል ጉድለት እንዳለበት ማረጋገጡን ተከትሎ ኩባንያው ከሁለት ሚሊዮን በላይ ለተሸጡ መኪኖች ጥሪ አድርጓል። ከዚህ ውሳኔ የተደረሰው ቴክኖሎጂው ሥራ ላይ በሚውልበት ወቅት የተከሰቱ አደጋዎች ላይ ለሁለት አመት ምርመራን መደረጉን ተከትሎ ነው። ጥሪው እአአ በ2015 ‘የአውቶፓይሎት’ ቴክኖሎጂ ከተጀመረበት ወዲህ ተመርተው ለአሜሪካ ገበያ የቀረቡ ቴስላ መኪናዎችን […]
3,600 አእዋፍ በመግደል የተጠረጠሩ አሜሪካውያን ተከሰሱ
ከ 5 ሰአት በፊት ሁለት አሜሪካውያን 3,600 የሚደርሱ አእዋፍ በመግደል ተጠርጥረው ተከሰሱ። ከአእዋፉ መካከል ንስሮች ይገኙበታል። ሳይመን ፖል እና ትራቪስ ጆን ብራንሰን የተባሉት ተከሳሾች በዓመታት ውስጥ አእዋፉን በሽጉጥ በመግደል የሰውነት ክፍላቸውን በጥቁር ገበያ በመሸጥ ነው ክስ የተመሠረተባቸው። በመመሳጠር፣ የንስር ጥበቃ ሕግ በመተላለፍና በሕገ ወጥ ዝውውር ተከሰዋል። በጥር ፍርድ ቤት እንዲቀርቡም ተወስኗል። አእዋፉን የገደሉት ፍላትላንድ ኢንዲያን […]
አራት ልጆቿን ገድለሻል ተብላ ለ20 ዓመታት የታሰረችው እናት ከወንጀሉ ነጻ ናት ተባለ
ከ 5 ሰአት በፊት አራት ልጆቿን ገድለሻል ተብላ ለ20 ዓመታት የታሰረችው አውስትራሊያዊት እናት ከወንጀሉ ነጻ ናት ተባለ። ከጨቅላዎቹ ሞት ጋር ተያይዞ ‘የአውስትራሊያ ክፉ እናት’ የሚል ስያሜ የተሰጣትን ግለሰብ ፍርድ ቤት ከወንጀሉ ነጻ አድርጎ አሰናብቷታል። የኒው ሳውዝ ዌልስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ካትሊን ፎልቢግን የጥፋተኝነት ውሳኔ ያስበየነባት ማስረጃዎች “ የሚታመኑ አይደሉም” ሲልም ነው ሐሙስ እለት የወሰነው። የ56 […]
