አይደር ሆስፒታል ማገገም ከብዶታል
December 8, 2023 ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ እጥረት እና የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ የሆስፒታሉ ሠራተኞች ከደመወዝ ጋር በተያያዘ ወደ መሀል አገር እና ወደ ውጭ አገራት እየተሰደዱ እንደሚገኙ ዋዜማ ያሰባሰበቻቸው መረጃዎች […]
አፍሪካ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የምግብ ዋስትና እጦት ችግር መጠቃቷ ተገለፀ።
December 8, 2023 አፍሪካ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የምግብ ዋስትና እጦት ችግር መጠቃቷ ተገለፀ። አፍሪካ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የምግብ ዋስትና እጦት ችግር እንደገጠማት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሲገልፅ ወደ 75 በመቶ አፍሪካውያን ለጤና ተስማሚ የሆኑ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ምግቦችን ለማግኘት የሚያስችል የገንዘብ አቅም እንደሌላቸው ገልጿል። በተጨማሪም 20 በመቶ የሚሆኑት አፍሪካውያን የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንዳለባቸው ሪፖርቱ ያመለከተ […]
ልብሳቸው ተገፎ ጋዛ ውስጥ በእስራኤል ወታደሮች የተያዙ ፍልስጤማውያን ወንዶችን የሚያሳይ ቪድዮ ይፋ ሆነ
8 ታህሳስ 2023, 15:24 EAT አንድ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ የተለቀቀ ቪድዮ ፍልስጤማውያን ወንዶች ልብሳቸው ተገፎ እርቃናቸውን ጋዛ ውስጥ በእስራኤል ወታደሮች ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ አሳየ። በቢቢሲ ትክክለኛነቱ በተረጋገጠው ቪዲዮ ላይ መላ ልብሳቸው ወልቆ ራቁታቸውን በውስጥ ሱሪ ብቻ ሆነው በእስራኤል ወታደሮች የሚጠበቁ ወንዶች መሬት ተንበረክከው ይሳያል። የእስራኤል ጦር ኻን ዩኒስ በተሰኘችው ከተማ እና በሰሜናዊ ጋዛ አካባቢዎች ከሐማስ […]
Ethiopia welcomes foreign banks with caution – The Rio Times
By Rocco Caldero December 7, 2023 Ethiopia, under Prime Minister Abiy Ahmed’s economic growth strategy, plans to issue up to five banking licenses to foreign investors within five years. Solomon Desta, the central bank’s vice governor, announced the plan, emphasizing joint ventures or local subsidiaries as entry options. The banking sector, currently with 29 players, is dominated […]
ስብሰባ ላይ መዓት ወርዶባቸው ሲመለሱ፣ ደፈጣ ደግሞ ጠበቃቸው!
December 8, 2023 – Konjit Sitotaw ስብሰባ ላይ መዓት ወርዶባቸው ሲመለሱ፣ ደፈጣ ደግሞ ጠበቃቸው! የአገዛዙ ካድሬዎች እና የዙፋን ጠባቂ አራዊት ሠራዊት አዛዥ ኮሎኔል አዘዘ በዛሬው እለት በስናን ወረዳ በረዕቡ ገበያ ከተማ ማኅበረሰቡን ስብሰባ ጠርተው “ፋኖን አውግዙልን፣ እጃቸውን እንዲሰጡ አግባቡ” የሚል ዲስኩር ለማሰማት ሙከራ አድርገው ነበር። ነገር ግን ማኅበረሰቡ በአንድ ድምጽ “ፋኖን ያስታጠቀነው እኛ ነን፤ ከዛም ማርከህ ታጠቅ […]
በአዲስ አበባ ከተጠራው ሰልፍ ጋር በተያያዘ 4 አስተባባሪዎች እና 97 ሰዎች ታሰሩ
7 ታህሳስ 2023 በመጪው እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል የተባለውን ሰላማዊ ሰልፍ ከሚያስተባብሩት ፖለቲከኞች መካከል አራቱ በፖሊስ መያዛቸው ሲነገር፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 97 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መንግሥት አስታወቀ። ከሰልፉ አስተባባሪዎች ውስጥ አራቱ ሐሙስ ኅዳር 27/2016 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር የዋሉት ሊካሄድ የታቀደውን ሰላማዊ ሰልፍ “ለማስቀረት ነው” የሚል ጥርጣሬ እንዳላቸው ከሰልፉ አስተባባሪዎች አንዱ […]
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያሳገደው አበረታች ቅመም እና በአገሪቱ ስፖርት ላይ የተደቀነው ስጋት
ከ 6 ሰአት በፊት በዓለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያን በበጎ ከሚያስነሱ ጉዳዮች አንዱ ስፖርት ነው። በተለይም አትሌቲክስ። ከአትሌቲክስም ረዥም ርቀት ለአገሪቱ ስም ለአትሌቶቹ ደግሞ ክብር እና ጥሩ ገቢ የሚያገኙበት ነው። ይህ መልካም ስም ግን አልፎ አልፎ ጥቁር ነጥቦች እያጋጠሙት ነው። በቅርቡ ከአበረታች ቅመሞች ጋር በተያያዘ ስምነት አትሌቶች ቅጣት ተላለፎባቸዋል። ሁለቱ ደግሞ ከአበረታች ቅመሞች ጋር በተያያዘ ጊዜያዊ […]
ሩዋንዳ የዩኬ ጥገኝነት ጠያቂዎችን ለመቀበል ተጨማሪ 100 ሚሊዮን ፓውንድ ተከፈላት
ከ 2 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ጥገኝነት ጠያቂዎችን ተቀብላ ለማስተናገድ የተዘጋጀችው ሩዋንዳ በስምምነቱ መሠረት 100 ሚሊዮን ፓውንድ እንደተከፈላት ተገለጸ። የዩኬ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ ሰር ማቲው ራይክሮፍት ክፍያው የተፈጸመው ባለፈው ሚያዚያ ወር እንደነበር ለፓርላማ አባላት በጻፉት ደብዳቤ አመልክተዋል። ሩዋንዳ ከዚህ ክፍያ አስቀድሞ የዩኬ ጥገኝነት ጠያቂዎችን ለመቀበል 140 ሚሊዮን ፓውንድ ተከፍሏታል። ሰር ማቲው ራይክሮፍት ተጨማሪ […]
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ልጅ ሃንተር ባይደን ዳግም በወንጀል ተከሰሰ
ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ልጅ ሃንተር ባይደን ዳግም ክስ ተመሠረተበት። የፕሬዝዳንቱ ልጅ ከእአአ ከ2016-19 ድረስ ባሉት ዓመታት ግብር ለላመክፍል ቢያንስ 1.4 ሚሊዮን ዶላር አሽሽቷል የሚል ክስ ቀርቦበታል። የ53 ዓመቱ ሃንተር ባይደን ከዚህ ቀደም ጦር መሣሪያ ለመግዛት የሐሰት ሰነድ አዘጋጅቷል በሚል በዴልዌር ግዛት ተከሶ ነበር። ሃንተር ባይደን ከጦር መሳሪያ ግዢው ጋር በቀረበበት […]
“በጋዛ ሕይወት እየጨለመብኝ ነው” – በጋዛ ያለ የቢቢሲ ጋዜጠኛ
የጽሁፉ መረጃ ጂንስ ሱሪ የለበሱ እና ነጠላ ጫማ የተጫሙ ወጣት ፍልስጤማውያን ኻን ዮኒስ ከሚገኘው ናስር ሆስፒታል ፊት ለፊት ቀብር አስፈጻሚ መስለው በዝምታ ቆመዋል። እስራኤል ከኅዳር 21 ጀምሮ ደቡብ ጋዛን በቦምብ መደብደብ ከጀመረች ወዲህ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። በሆስፒታሉ የድንገተኛ በር ላይ ዛሬም ሰዎች በሐዘን እና በተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆነው ይታያሉ። የሐኪሞች የደንብ ልብስ የለበሱ […]
